አብዮቱና ትዝታዬ (ኮ/ል ፍሥሓ ደስታ) –ቅኝት ክንፉ አሰፋ
አዲስ መጽሃፍ – አዲስ ምስጢር የመጽሐፉ ርእስ፣ አብዮቱና ትዝታዬ ደራሲ፣ ፍሥሓ ደስታ (ኮ/ል) አሳታሚ፣ ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት የገጽ ብዛት፣ 598 ገጾች ዋጋ፣ $44.95...
View Articleየተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት (ክፍል 8) –በአየር ኃይል በህወሓታዊያን ብቻ የተያዙ ከፍተኛ...
Photo File የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት ክፍል 8 በአየር ኃይልና በሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ውስጥ ያሉት በህወሓታዊያን ብቻ የተያዙ ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎች =================================================== • ብ/ጀነራል መዓሾ ሀጎስ የአየር ኃይል...
View Articleብሔራዊ ባንክ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አምስት ከፍተኛ አመራሮችን ከኃላፊነት አነሳ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከውጭ ምንዛሪ አያያዝ ጋር በተገናኘ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አመራሮችን ከኃላፊነት አነሳ፡፡ ዕርምጃ የተወሰደባቸው ኃላፊዎች የቀድሞ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታና የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር ዶ/ር አበራ ደሬሳ፣ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ወንድማገኘሁ ነገራ፣ ሁለት ምክትል ፕሬዚዳንቶች አቶ ቶሎሳ...
View Articleየአባይን ግድብ እንዲያጠና የተሰየመው የሆላንዱ ኩባንያ ስራውን በገለልተንነትና በጥራት ለመስራት ባለመቻሉ ኮንትራቱን...
የሆላንዱ ዴልታሬስ ኩባንያ ከፈረንሳዩ ቢአር ኤል አይ ኩባንያ ጋር በመሆን በአባይ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ጥናት እንዲያካሂድ በግብጽና በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ተወክሎ ነበር። ይሁን እንጅ ጥናቱ ከመጀመሩ በፊት በምን መንገድ መካሄድ አለበት በሚለው ነጥብ ዙሪያ ከፈረንሳዩ ኩባንያ ጋር ሲነጋገሩ ቢቆዩም መስማማት አልቻሉም።...
View Articleለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥እንኳን ለ፲፬፻፴፮(1436)ኛው የኢድ አል-አድሃ በዓል አደረሳችሁ!
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ መስከረም ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ለአላህ (ፈጣሪ) ቃል መገዛት የሕይዎት መስዋዕትነትን እስከመክፈል ድረስ ተገቢ መሆኑን ለሚያስገነዝበው ታላቁ የአረፋ በዓል እንኳን አደረሣችሁ፤ ኢድ ሙባረክ! የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ በመላው...
View Articleትህዴን በአንድ ሳምንት ብቻ 19 ከትግራይ ክልል የመጡ ወጣቶች እንደተቀላቀሉት አስታወቀ
Photo File የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ እንዳስታወቀው በአንድ ሳምንት ብቻ 19 የትግራይ ተወላጆች እንደተቀላቀሉት አስታወቀ:: በዚህ ሳምንት ውስጥ የህወሃት ኢ.ህ.አ.ዴ.ግን ስርዓት በመቃወም በርካታ ወጣቶች ወደ ትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ድርጂት መቀላቀላቸውን ከማሰልጠኛ ማዕከል የደረሰን መረጃ...
View Articleኢሕአዴግ በአዲስ አበባ አስተዳደር ሹም ሽር እያካሄደ ነው
(ሪፖርተር) የአዲስ አበባ ኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት አብዛኛዎቹን የክፍላተ ከተሞችና የወረዳ አመራሮች በማንሳት፣ በአዳዲስ አመራሮች እየተካ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካትወረዳዎችና ክፍላተ ከተሞች መመራት ያለባቸው ዲፕሎማና ከዚያ በላይ የትምህርት...
View Article“አዲስ አበባ ውሸት የሚነገርበት መዲና ሆናለች” (በኤፍሬም ማዴቦ – ከአርበኞች መንደር)
የተናገሩት ከሚጠፋ… ባለፈዉ መጣጥፌ “ቃል የእምነት ዕዳ ነዉ” ብዬ ጀምሬ “ቃላችን አይለወጥ” ብዬ ነበር የተለየኋችሁ። አለምክንያት አልነበረም እንዲህ ያልኳችሁ፤ በአንድ በኩለ ቃል መከበርም መከፈልም ያለበት ዕዳ ስለሆነ በሌላ በኩል ደግሞ ቀትር ላይ የገባዉን ቃል ሳይመሽ እንደ ጴጥሮስ ሦስቴ የሚክድ ብዙ ቃላ አባይ...
View Articleበአዲስ አበባ የመብራቱ ችግር ተባብሷል –እሁድ ዕለት በካይሮ ከተማ ለፈነዳው ቦምብ ከአይሲስ ጋር በቅርብ የሚሰራው ቡድን...
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም FINOTE DEMOCRACY VOICE OF ETHIOPIAN UNITY SATELLITE RADIO # በአዲስ አበባ የመብራቱ ችግር ተባብሷል # በኬኒያ በአስተማሪዎች አድማ ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ ነው # በቡርኪና ፋሶ መፈንቅለ መንግስት...
View Articleአሜሪካ ሙስሊም መሪ “አያስፈልጋትም “ ያሉ እጩ ፕ/ታዊ ተወዳዳሪ ተቃውሞ ገጠማቸው (ከታምሩ ገዳ)
ጥያቄው በዚህ ብቻ አልተቋጨም ወረድ ሲልም “ታዲያ የእስልምና ሐይማኖት ከአሜሪካ ሕገ መንግሰት ጋር ይጣጣማል ብለው ያምናሉ?” የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው። የቤን ካርሰን ምላሽ”ነው ብዩ በፍጹም ነው ብዩአላስብም ። አገሪቱን ሙስሊም ፕ/ት ይምራ ብዮ አልቀሰቅስም፣ በዚህ ሃሳብ በጭራሽም አልስማማም” የሚል ነበር ። የ64...
View Articleሲኦል እንገናኝ!!! ሲኦል እንገናኝ –ከተማ ዋቅጅራ
የአቶ ኃይለማርያም ዛቻ የት ያደርሳቸው ይሆን? እኛም አሉ ሲኦል ያሉት ከሲኦል መልዕክታቸውን ሲያስተላልፉ፡- እኛም መሪ ነበርን እኛም ትእቢተኛ ነበርን እኛም ትምክህተኛ ነበርን እኛም የንጹሃንን ደም በከንቱ እናፈስ ነበረ እኛም ህዝብን በመበደል፣ በማሰቃየት እና በማስለቀስ እንደሰት ነበረ እኛም እናስፈራራ፣...
View Articleከዳባት አጅሬ ጠገዴ ሊሰራ ታቅዶ የነበረው መንገድ በአገዛዙ ከፍተኛ ባለስልጣናት ውሳኔ መታጠፉ ተገለፀ
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የህወሓት አገዛዝ ከዚህ ቀደም መንገዱ የሚገነባበትን አካባቢ ህዝብ ማለትም ከዳባት እስከ ጠገዴ ለሚገኘው ነዋሪ መንገድ ሊገነባለት ዕቅዱ እና በጀቱ አልቆ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንደሚገባ ቃል ከመግባት አልፎ ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ቅስቀሳ አድርጎ ነበር፡፡ የይስሙላሁ ጠ/ሚንስትር ኃ/ማሪያም...
View Articleመንግሥት እርዳታ ፈላጊነቱን በይፋ አመነ
ከይድነቃቸው ከበደ “መንግሥት እርዳታ ፈላጊነቱን በይፋ አመነ !” መባሉ ምን አዲስ ነገር አለው ፣ለዛውም የኢትዮጵያ መንግስት በማለት እንዳትሸወዱ ! የህውሓት/ኢህአዲግ ገዥው መንግሰት የምግብ እርዳት እና ድርቅን ለመከላከል ፣ሞቼ ነው በቁሚ የምለምነው ሲል ነበር፡፡ በአገራችን በኢሊኒኖ ምክንያት በተከሰተው ድርቅ፣...
View Article“በኤርትራ መንግስት ላይ ሙሉ እምነት አለን”–አቶ ነአምን ዘለቀ ከአስመራ መልስ
ኤርትራ ከሄዱ በኋላ በ3ኛ ወራቸውው ወደ አሜሪካ የተመለሱት አቶ ነአምን ዘለቀ ከኢሳት ጋር ቃል ተመላልሰዋል:: በቃለምልልሳቸውም በኤርትራ መንግስት ላይ ሙሉ እምነት አለን አሉ:: ቃለምልልሱን አድምጡት::
View ArticleHiber Radio: አይሲስ ኢትዮጵያዊኖችን ለጦርነት እየመለመለ መሆኑ ተጋለጠ፣ አንዳርጋቸው እንዲፈቱ የደገፉት የእንግሊዝ...
የህብር ሬዲዮ መስከረም 9 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በተቃዋሚ ስም የተቀመጡት አንዳንዶች የአቶ ሞላን ክህደት መደገፋቸው ራሱን የቻለ ክህደት ነው። መንግስትሰጠኝ ያለውን ተልዕኮ የፈጸመ ሰው ተመልሼ ወደ መንግስት ገባሁ ሲል ተቃዋሚ ሆነህ ምን ብለህ ነውየምታመሰግነው? ክህደት ነው ያልኩት ይሄንን ነው…የሕዝቡ...
View Articleየኦጋዴን ነፃነት ግንባር 2 ከፍተኛ አመራሮች በአልሸባብ አንገታቸው ተቀልቶ ተገደሉ * ግንባሩ የኢትዮጵያ መንግስት እጅ...
(ዘ-ሐበሻ) የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ሁለት ከፍተኛ አመራሮቼ ከሶማሊያ ባይዶዋ ወደ ኦጋዴን ሲጓዙ በአልሸባብ ታጣቂዎች ታፍነው ተወስደው ተገደሉብኝ ሲል ከሰሰ። ለዚህም ተጠያቂው በስልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ብሏል:: የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ከቅርብ ወራት ወዲህ በጠቅላላው ከአስር የማያንሱ አባሎቼ...
View Articleበአያት ሁለት ኮንዶሚኒየም ያልተከደነ ቱቦ የሰው ሕይወት አጠፋ
(ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው) በተለምዶ አያት አደባባይ እየተባለ በሚጠራው አያት ቁጥር ሁለት ኮንዶሚኒየም አካባቢ፣ ባልተከደነ ቱቦ ምክንያት የአራት ዓመት ሕፃን ሕይወት መስከረም 5 ቀን 2008 ዓ.ም. አለፈ፡፡ በአካባቢው በሚገኙት ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ በአብዛኛው የሚኖሩት በመልሶ ማልማት ከአራት ኪሎና ከተለያዩ...
View Articleበተከታዮቹ 5 ስቴቶች ውስጥ የምትኖሩ፤ የስቴት የመንጃ ፈቃድ ከስቴት ስቴት በአውሮፕላን እንዳትበሩ ምክንያት ሊሆናችሁ ነው
(ዘሐበሻ) በሕዝብ ብዛት የዓለማችን ሦስተኛ ሃገር የሆነችው አሜሪካ ከ322 መቶ ሚሊዮን ሕዝቦቿ ውስጥ 38% የሚሆኑት ፓስፖርት የላቸውም:: ታዲያ ሰሞኑን ትራቭል ኤንድ ሌዠር የተሰኘው ድረገጽ ያወጣው መረጃ ለነዚህ 38% ለሚሆኑት አሜሪካውያን ዱብ እዳ ነው:: ድረገጹ እንደሚለው ከሆነ አሜሪካ ካሏት ስቴቶች ውስጥ...
View Articleአስመራ የገቡት አቶ ነአምን ዘለቀ በሚኒሶታው የአርበኞች ግንቦት 7 ገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) ለአርበኞች ግንቦት 7 የሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጠሉበት በዚህ ወቅት በሚኒሶታም የፊታችን ኦክቶበር 17, 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስተባባሪዎቹ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ:: በሚኒሶታ የአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ አሰባሳቢ አስተባባሪ ኮሚቴ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው...
View Articleፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሞላን ነገሩት (ያድምጡት)
የቀድሞው የትህዴን መሪ የሕወሓት መንግስትን ከተቀላቀሉ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ምላሽ ሰጡ:: – ያድምጡት
View Article