የዘውዲቱ ሆስፒታል ሊፍት ሰው ገደለ
(መንግሥቱ አበበ) የዛሬ ሳምንት ከሰዓት በኋላ ነው፡፡ የ72 ዓመቱ አዛውንት አቶ ካሣሁን አበበ ታምማ ዘውዲቱ ሆስፒታል የተኛች እህታቸውን ለመጠየቅ ሄዱ፡፡ ሆስፒታል ደርሰው እህታቸው ወደተኙበት ክፍል ለመሄድ የሊፍቱን መጥሪያ ሲጫኑት ተከፈተ፡፡ ሊፍቱ ተበላሽቶ ስለነበር ሰው መጫኛው ወለል አልነበረም፡፡ አቶ ካሳሁን...
View Articleኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ አረፈ
(ዘሐበሻ) ተወዳጁ ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በ አንድ ወቅት ስመ ገናና የነበረውና በ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚደረጉ ዝግጅቶች እና በቲቪ ፕሮግራሞች ላይ ኣጫጭር ጭውውቶችን ያቀርብ የነበረው ዳንኤል ቁንጮ ራሱን ወደ ዲጄነት ቀይሮም ፒያሳ ኣካባቢ በሚገኘው በኣካል ጸ ክለብ ውስጥ ለረዥም ዓመታት...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው
የሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መንገድ ለማስቀየስ የሞከረው ወያኔ አልተሳካለትም:: የሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መንገድ ለማስቀየስ የሞከረው ወያኔ አልተሳካለትም:: \ የ‹‹ነፃነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› ዝግጅት v ፖሊስ ሰልፈኛው ወደ ቤተ መንግስት እንዳያልፍ ሲያስቆም! ፖሊስ...
View Articleበየመን ኢትዮጵያውያኖች በጭንቅ ላይ ናቸው * ግማሾች እንቅልፍ አጥተው ነው የሚያድሩት…
ግሩም ተ/ሀይማኖት (ከየመን) ረቡዕ ሌሊት 8፡30 ላይ የተጀመረው የአየር ድብደባ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የመን ነዋሪ የሆነ ሁሉ በፍርሃት ርዷል፡፡ በተለይ በትላንትናው ሌሊት የነበረው የአየር ድብደባ ከፍተኛ ስለሆነ ህዝቡ ላይ የጣለው ፍርሃት ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ “በሁቲይን አማጽያን ሚሊሻ ላይ የተጀመረው...
View Articleየኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቆው ኮሜዲያን ዳኒ ቁንጮ በ37 ዓመቱ ማረፉን ዘ-ሐበሻ ትናንት መዘገቧና የቀብር ስነ ስር ዓቱም ዛሬ እንደሚፈጸም መዘገባችን አይዘነጋም:: ዳንኤል ቁንጮ ከእናቱ ወ/ሮ አስራት ሰቤ እና ከአባቱ ወልዴ ኪሮ በ1970ዓ.ም አዲስ አበባ 4ኪሎ – ፊት በር ተወለደ፡፡ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን...
View Articleዘመቻ ”ወሳኙ ማዕበል”እና አበይት ክንውኖቹ –ነቢዩ ሲራክ
የመረጃ ግብአት .. በ4ኛው ቀን ዘመቻ … ( Update ) * ትናንት ቅዳሜ መጋቢት 19 ግብጽ ሻርማ ሸክ ተሰብስበው የነበሩት 22 የአረብ ሊግ ሀገራት መራሄ መንግስታት በ26 ኛው መደበኛ ስብሰባ የየመንን ጉዳይ በሰፊው ተነጋግረውበታል * መራሔ መንግስታቱ የሁቲ አማጽያን በኃይል ከያዘው ስልጣን ለማስወገድና ህጋዊውን...
View Articleየርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሃዱ አምላክ አሜን!! ባህረ ሐሰቱን የምንሻገርበትን የእውነት መርከብ ማን ይሰጠናል? ወዳጄ ሆይ፡- አትፍራ! እውነት አባትህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (ዮሐ. 14÷6)፡፡ እርሱ ‹‹ መንገድም ፣ እውነትም ፣ ሕይወትም ›› ነው፡፡ መንገድ ነው፡- ትሰማራበታለህ፣ እውነት ነው...
View Articleየመረጃ ግብአት …በ5 ኛው ቀን ዘመቻ …በሳውዲ የሚመራው የአረብ ሀገራት ህብረት ጦር የአየር ድብደባው ተጠናክሮ ቀጥሏል
የመረጃ ግብአት … በ5 ኛው ቀን ዘመቻ … የዘመቻ ” ወሳኙ ማዕበል ” አበይት ክንውኖች ዳሰሳ ! ================================ * በሳውዲ የሚመራው የአረብ ሀገራት ህብረት ጦር የአየር ድብደባው ተጠናክሮ ቀጥሏል * የየመን ባህርና አየር በሳውዲ አየር ሃይል ቁጥጥር ስር መዋላቸው ሲጠቆም ኢራንን...
View ArticleHiber Radio: ግብጽ የአባይን ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ.. ከ10 ሺ በላይ የቅማንት...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 20 ቀን 2007 ፕሮግራም < …ዛሬ በደብረ ታቦር ሕዝቡ በተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ወጥቶ ስርኣቱ በቃን ፣ልቀቁን ውረዱ ብሏል…ሕዝቡ ሰልፉን እንዳይቀላቀል መንገድ ዘግተውበታል ። ከፍተና የፖሊስና የደህንነት ሀይል ነበር።..ምርጫው ነጻ ቢኖር ኖሮ ለብአዴን ድምጽ...
View Articleኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ ተፈተው እንደገና ዛሬ ታስረው ሞጆ ላይ ተለቀቁ
(ዘ-ሐበሻ) አቶ በቀለ ገርባ የ እስር ጊዜያቸውን ጨርሰው መፈታታቸው ተሰማ:: ለዘ-ሐበሻ የደረሱት መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አቶ በቀለ ዛሬ ተፈተው እቤታቸው ከገቡ በኋላም እንደገና ደህንነቶች “ያልተጣራ ነገር” አለ ብለው እንደገና ወስደው ለሰዓታት ካሰሯቸው በኋላ መልሰው ሞጆ ላይ ለቀዋቸዋል:: አቶ በቀለ ገርባ...
View Articleየሳዑዲ አረቢያ ድብደባ እና የኢትዮጵያውያኑ ሁኔታ –ነብዩ ሲራክ ቃለምልልስ (የሚደመጥ)
ሕብር ራድዮ በየመን እና በሳዑዲ አረቢያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ኑሮውን በሳዑዲ ካደረገው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ አድርጓል:: ነብዩ የሳዑዲን ድብደባ ከኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር አያይዞ ይተነትናል:: ያድምጡት:: The post የሳዑዲ አረቢያ ድብደባ እና የኢትዮጵያውያኑ ሁኔታ – ነብዩ ሲራክ ቃለምልልስ...
View Article(የየመን ጩኸት) የሳዑዲ የቦምብ ድብደባና በየመን የሚኖሩ ከ200 ሺህ የሚበልጡ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ (ቃለምልልስ ከጋዜጠኛ...
በስደት የመን የሚገኘው የቀድሞው የገመና እንዲሁም የአስኳል ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ሰሞኑን ሳዑዲ አረቢያ በየመን ላይ እየወሰደችው ያለችውን የቦምብ ድብደባና እንዲሁም በየመን ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ እዚያው የሚኖሩ ከ200ሺህ የማያንሱ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ በማስመልከት ከተወዳጇ ሕብር...
View Articleየቴድሮስ አድሃኖም ዋና አማካሪ የሃሰት ፕሮፌሰር መሆናቸውን አበበ ገላው አጋለጠ
አዲስ ቮይስ– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤትና የሚኒስትሩ ዋና አማካሪ እንዲሁም የፖሊሲ ጥናትና ትንተና የበላይ ሃላፊ የሆኑት “ፕሮፌሰር” መኮንን ሃዲስ የሃሰት ፕሮፌሰር እደሆኑ አዲስ ቮይስ ባካሄደው እረዘም ያለ ምርመራ ማረጋገጥ ችሏል።። ግለሰቡ ለ15 አመታት በፕሮፌሰርነት አገልግየዋለሁ የሚሉት አንድ የአሜሪካ...
View Articleከፍትፍቱ አጉሩሱኝ ከመረቁ ፃመኛ ነኝ –ቢንያም ግዛው (ከኖርዌይ ኦስሎ)
የብዙሀኑ የጣት ሽታ እንደገደፈ ያሳብቃል። በጥቂትም ሆነ በብዙ ያልተነካካ ቢፈለግ በግራም ሆነ በቀኝ ቢነፍስ ፃሙን ያላፈረሰ ማግኘት አልተቻለም።ከፍትፍቱ አጉሩሡኝ ከመረቁ ፃመኛ ነኝ ብሎ እንክት አድርጎ ከሰለቀጠ ወዲያ ምንም እንዳልገደፈ አፉን ጠረግ ጠረግ አድርጎ ባላየ ባልሰማ የሚጓዘው ተበራክቷል። በዕንዶድም...
View Articleበሽብርተኝነት ተጠርጥረው በተከሰሱት ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ላይ ምስክሮች መሰማት ጀመሩ
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የሽብርተኝነት ክስ በመሠረተባቸው ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ላይ ምስክሮቹን ከመጋቢት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ማሰማት ጀመረ፡፡ ዓቃቤ ሕግ መጋቢት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ባስያዘው ጭብጥ፣ በዕለቱ ያቀረባቸው ምስክሮች የደረጃ ወይም ታዛቢ ምስክሮች መሆናቸውን ለፍርድ ቤቱ አስረድቶ፣ የሚመሰክሩትም...
View Articleለሆቴሎች ደረጃ ለመስጠት የምዘና ሥራ ሊጀመር ነው
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአገሪቱ ለሚገኙ ሆቴሎች በአዘጋጀው መሥፈርት በመለካት፣ የኮከብ ደረጃ ለመስጠት የግምገማና ምዘና ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቱሪዝም ፈቃድ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ታደሰ እንዳይላሉ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የአገሪቱን ሆቴሎች የሚመጥናቸውን የኮከብ...
View Articleኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ
ሐብታሙ አሰፋ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት ላይ ከአገር እንዳይወጡ ተከልክለው መመለሳቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃልን ከኤርፖርት...
View Articleየሳኦል ፍሬዎች ፊልም የምረቃ ስነስርዓት –ዳዊት ኢያዩ
በመጀመሪያ ጥሪያችንን አክብራችሁ የተገኛችሁ የክብር እንግዶች ፣ የፊልም ባለሙያዎች እንዲሁም ለዚህ ፊልም መሰካት ትልቁን አስተዋጽዎ በማድረግ ከአምስተርዳም የኢሳት ስቱዲዮ ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን ፣ አድካሚውንና ከባዱን ትግል በመታገል ለፍሬ እንዲበቃ በፊልሙ ላይ የተሰተፋችሁ ተዋንያን ፡ እንዲሁም አዘጋጅና የፊልም...
View Articleድምጻችን ይሰማ:- ትግላችን ከየት ወደየት?
ክፍል 1 – ላለፉት 3 ዓመታት በጽናትና በህዝባዊነቱ እያደገ የሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሃይማኖት መብት የማስከበር ህዝባዊ ትግል ከእርከን እርከን እየተሸጋገረ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል፡፡ ገና ከጅምሩ መንግስት የሙስሊሙን የመብት ማስከበር ትግል ለማኮላሸት ያላደረገው ጥረት አልነበረም፡፡ መንግስት የሙስሊሙን...
View Articleከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የተላለፈ ማሳሰቢያ!!!
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው በጥቂት ጠባብ አምባገነኖች የሚመራው የህወሓት/ኢ ህአዴግ ሥርዓት ላለፉት 23 አመታት በህዝብ መካከል የጥላቻና የጥርጣሬ መርዙን እየረጨ፤ ለዘመናት ተፋቅሮና ተከባብሮ የኖረውን ጠንካራ ህዝብ በተለያዩ ጐራዎች በመከፋፈል፤ እምቅ ጉልበቱን በማዳከም፤ ብሎም ትውልድ የማምከን ሰይጣናዊ...
View Article