ገዥው ፓርቲ ኦሮሚያ ውስጥ ምርጫውን ጀምሮታል ተባለ
(ነገረ ኢትዮጵያ) ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ገዥው ፓርቲ ምርጫውን ከአሁኑ እንደጀመረው ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ካድሬዎች መራጮችን በጋንታ፣ በሴልና በኔትወርክ እያደራጁ ‹‹ኦህዴድ/ኢህአዴግን መርጫለሁ›› በሚል እያስፈረሙና ፎርም እያስሞሉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በጋንታ፣ በሴልና...
View Articleእኔ እንዲህ አስባለሁ – [ለወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት] –ዶክተር በድሉ ዋቅጂራ
እኔ እንዲህ አስባለሁ፡፡ ለወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የአንተን ጽሁፍ ሀሳብ መነሻ አድርጌ፣ ‹‹ጀማል ማንስ ቢሆን?›› በሚል ርእስ ስር ያነሳሁትን ሀሳብ ተመርኩዘህ፣ የጻፍክልኝን ሶስት አብይ ጥያቄዎች የያዘ አጭር ጽሁፍ አነበብከት፡፡ የዚህ ጽሁፌም አነሳስ እነዚያን ጥያቄዎች ለመመለስ መሞከር ነው፡፡ የአንድን ሰው...
View Articleቅዱስ ሲኖዶስ: በሊቢያ ክርስቲያን በመኾናቸው የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች እና የግብጽ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የመክፈቻ ጸሎት ሥነ ሥርዐት ጀምሮ ለአራት ቀናት ያካሔደውን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ኹለተኛ ዓመታዊ ቀኖናዊ ጉባኤ ሲያጠናቀቅ ባወጣው ባለዐሥራ አንድ ነጥቦች መግለጫው÷ በሊቢያ ራሱን እስላማዊ...
View Articleአሁንም የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በደህንነቶች እየታደኑ እየታሰሩ እየተደበደቡ ነው
መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም አይ ኤስ አይ ኤስን ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ላይ የተነሳበትን ተቃውሞ ሰበብ በማድረግ ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን እያደነ መያዙን ቀጥሏል፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን በየመስሪያ ቤትና መኖሪያ ቤታቸው እያደነ ሲይዝ የቆየ ሲሆን ዛሬ ሚያዝያ...
View Articleየለውጥ ሃይሎችን አፍሶ በማሰር እና በማሳደድ ስር ነቀሉን የለውጥ አብዮት ማስቆም አይቻልም
በሃገራችን ውስጥ ለይስሙላ በወያኔ የተጠራውን ምርጫ በመንተራስ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያጣው የወያኔ ስርአት የለውጥ ሃይሎችን እያፈሰ በማሰር እና በማሳደድ ላይ መሆኑ ባለፉት ሳምንታት እየተመለከትን ነው::የወያኔ አምባገነን ጁንታ በጠራው የጸረ አይሲስ ሰልፍ አሳቦ የተቃዋሚ ሃይሎች አባላትን በተለይ የሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleየግብጹን መሪ ሰብአዊነት ያዩ ባለ ሥልጣኖቻችን ለሕዝባቸው ምን ምላሽ አላቸው?!
በፍቅር ብጥብጥና ኹከት በነገሠባት፣ እንደ አይ ኤስ ላሉ ጽንፈኞች፣ አክራሪ፣ ጨካኝና ነፍሰ ገዳይ ቡድን መናኻሪያ ከኾነችው ከአገረ ሊቢያ ባለፈው ሰሞን ኹላችንንም እጅጉን ያሳቀቀን፣ እንባን ያራጨን፣ እማማ ኢትዮጵያን የኀዘን ከል ያለበሰ ከፉ መርዶን፣ የሚሰቀጥጥ ዜናን ሰምተናል፡፡ እንባችን ገና ከዓይናችን ሳይደርቅና...
View Articleየብሄራዊ ደህንነት መረጃ ሃላፊዎች ጥብቅ ፍተሻ እንዲካሄድ አዘዙ
ሰሞኑን በአዲስ አበባ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አባላት ነን ያሉ ሲቪል የለበሱ ግለሰቦች፣ ከደህንነት መስሪያ ቤት ነው የመጣነው በማለት በየክፍለከተማዎችና ወረዳዎች እየዞሩ፣ ለመንግስት መስሪያ ቤቶችም ሆነ ለግል ተቋማት ሃላፊዎች፣ ” ማንም ሰው ፣ የመንግስት ባለስልጣናም ሆነ መለዮ ለባሽ ወታደር፣ ፖሊስ ወይም...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (በPDF ያንብቡ)
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 በሚኒሶታና አካባቢው ታትማ ተሰራጭታለች:: ጋዜጣዋን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ንግድ ቤቶች ማግኘት ትችላላችሁ:: በኦንላይን በኮምፒውተር, በስልክ እና በታብሌት ማንበብ ለምትፈልጉም እዚህ ጋር በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ:: The post ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (በPDF ያንብቡ) appeared...
View Article“ዜጎችን በማዋረድ የሚደሰት አገዛዝና ለመዋረድ የፈቀደ ሕዝብ እስካለ ድረስ የቁልቁለቱ ጉዞ መጨረሻ የለውም”–አርበኞች...
የአርበኞች ግንቦት 7 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ጽሁፍ የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው...
View Articleአሰፋ ማሩ –ልክ የዛሬ 8 ዓመት ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ
ልክ የዛሬ 18 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። የዛሬ 18 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አስፋ ማሩ ከቤቱ በሰላም ወጥቶ ወደ ሥራ በመሔድ ላይ እያለ በአዲስ አበባ ሐምሌ19 የሕዝብ መነፈሸ አካባቢ...
View Articleፖሊስ የፍ/ቤት ትዕዛዝን በመሻር የሰማያዊ አባላትን ዋስትና ከለከለ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ በእስር ላይ የሚገኙትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የፍርድ ቤት ትዕዛዝን በመሻር ዋስትና ከለከለ፡፡ ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስ ሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን የሽብር ድርጊት ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ላይ...
View Article“ነብስ ይማር ቦቴንግ”! (አዋዜ፡አለምነህ ዋሴ ዜና)
“ነብስ ይማር ቦቴንግ”! The post “ነብስ ይማር ቦቴንግ”! (አዋዜ፡አለምነህ ዋሴ ዜና) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleበአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ
በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ The post በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleበጋሞጎፋ ዞን በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው
በጋሞጎፋ ዞን በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እየታደኑ እየታሰሩ መሆኑን የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪዎች ገልጸዋል፡፡ ከትናንት ሚያዝያ 30/2007 ዓ.ም ጀምሮ ጋሞ ጎፋ ዞን ጎፋ ወረዳ ሳውላ ከተማው ውስጥ በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች መታሰራቸውን የጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleመርካቶ በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ወድቃለች
ህልማቸው በሜዲትራንያን ባህር የተዋጠው 7ቱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከኤልሳቤት እቁባይና አለማየሁ አንበሴ በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ ሰጥማ 28 ተጓዦች ብቻ በህይወት በተረፉባት ጀልባ ላይ ተሳፍረው ከነበሩት መካከል በአደጋው የሞቱት የሰባት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አሳዛኝ መርዶ...
View Articleአላሙዲ በኦሮሚያ ክልል የተገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድንን ሊያወጡ ነው
ቀጣዩ ዘገባ የተገኘው ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ ከተሰራጨው ሪፖርተር ጋዜጣ ነው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ዳዋ ዲጋቲ ቀበሌ በሚገኘውና በልዩ መጠሪያው ኦኮቴ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ያገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድን ላይ ሥራ ሊጀምር መሆኑን፣ የኮርፖሬሽኑ ባለቤትና ባለሀብት ሼክ መሐመድ...
View Articleመድረክ በዶ/ር መረራ እና በቡልቻ ደመቅሳ አማካኝነት የተሳካ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በኦሮሚያ ከተሞች እያደረገ ነው...
(ዘ-ሐበሻ) የመድረክ አንዱ አካል የሆነው ኦፌኮን በኦሮሚያ ከተሞች የተሳኩ የምርጫ ቅስቀሳዎችን እያደረገ ነው:: ምንም እንኳ በገዢው ፓርቲ አባላት እና የደህንነት ሰዎች የመድረክ አባላት ከፍተኛ ውክቢያ እየተፈጸመባቸው ቢሆንም በአምቦ, አሪሲ, በወለጋ, በሻሸመኔ በአዳማና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ...
View Articleመድረክ በኦሮሚያ ክልል ኦህዴድን እያንቀጠቀጠ ነው * ዶክተር መረራ ለቢቢኤን ይናገራሉ (ያልታዩ ቪዲዮችንም አካተናል)
መድረክ በኦሮሚያ ክልል ኦህዴድን እያንቀጠቀጠ ነው * ዶክተር መረራ ለቢቢኤን ይናገራሉ The post መድረክ በኦሮሚያ ክልል ኦህዴድን እያንቀጠቀጠ ነው * ዶክተር መረራ ለቢቢኤን ይናገራሉ (ያልታዩ ቪዲዮችንም አካተናል) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article“አይሲኤስ ወገኖቻችንን ሲገል እኛን ለማለያየት አስቦ ቢሆንም እኛ ግን አንድ ሆነን እየተረዳዳን ነው”–ጆሲ መልቲሚዲያ
ወንድማችን ጆሲ የሰማዕታት ቤተሰቦች ጋር ሀዘን በመድረስ ለቤተሰቦች ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር ባሰባሰበው ገንዘብ ሲረዳ ቆይቷል። ከማንም በፊት ለወገን ደራሽነቱን ያስመሰከረው ጆሲ የሱን ፈለግ ተከትለው በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የእርዳታ እጆቻቸውን ሲዘረጉ ቆይተዋል። አሉን የምንላቸው ከበርቴ...
View Article“በቃኝ”–ሃይሌ ገብረሥላሴ
(ዘ-ሐበሻ) ላለፉት 25 ዓመታት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ በአትሌቲክስ መድረክ ስሟን ከፍ አድርጎ ሲያስጠራ የከረመው አትሌት ሃይሌ ገብረሥላሴ ሩጫ በቃኝ አለ:: አትሌቱ በታላቁ የማንቸስተር ሩጫ 16ኛ ሆኖ ከጨረሰ በኋላ ለቢቢሲ በሰጠው መግለጫ “ካሁን በኋላ የሩጫ ውድድር በቃኝ” ብሏል:: ዘ-ሐበሻ...
View Article