ጀርመን አሻፍንቡርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሰላማዊ ፡ ሰልፍ ፡ ጥሪና ፡ የሀዘን ፡ ጉዞ
ሁላችሁም ፡ እንደምታውቁት ፡ ሚያዝያ ፡ 20 ቀን ፡ 2015 ዓ.ም ፡ 28 ኢትዮጵያውያን ፡ ወንድሞቻችን ፡ በእስልምና ፡ ስም ፡ በሚነግደው ፡ ኣሽባሪ ቡድን ፡ ISIS (የእስልምና ፡ መንግስት ፡ በኢራቅና ፡ ሲሪያ) በኣሰቃቂና ፡ በዘግናኝ ፡ ሁኔታ ፡ መሰዋታቸውን ፤ በደቡብ ፡ ኣፍሪካ ፡ በሕይወታቸው ፡...
View Articleበስቶክሆልም በሊቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን በደመቀ ሁኔታ ታስበው ዋሉ
ዳንኤል ሐረር ለዘ-ሐበሻ ከስዊድን እንደዘገበው:- ትላንት ሐሙስ ግንቦት 6/2007 በምስራቅ አፍሪካ እና አውሮፓ አህጉረ ስብከት የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ እስቶኮልም ሆተርየት ባዘጋጀው የ21ኛው ክፍለ ዘመን ድንቅ የእግዚአብሔር ምስክሮች ለሆኑት 30 (ሰላሳ ) የኦርቶዶክስ ልጆች መታሰቢያ ፕሮግራም...
View Article5 በሃይል አማራጭ የሚያምኑ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል ውይይት ጀመሩ
በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ በማንኛውም አማራጭ ለማስወገድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ሃይሎች በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸውን ውይይት መጀመራቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቀዋል። ውይይቱን የጀመሩት የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ትህዴን)፣ የጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ፣ የቤንሻንጉል ህዝብ...
View Articleበሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያዉያን የፀሎትና የሻማ ማብራት ስነስርዓት ተካሄደ
በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ እና አካባቢዋ ያሉ አብያተ ክርስቲያንናት እንዲሁም የተለያዩ የሲቪል ድርጅቶች በቅርቡ በየመን፥ በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ኢትዮጵያዊያንን ለመዘከር እሁድ እለት በዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ የመታሰቢያ ዝግጅቶችን አካሄዱ። ነዋሪነታቸው በዋሺንግተን ዲሲ እና...
View Articleእስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት (አዳነ መኮነን)
ግፍና መከራው ሲፈራረቁባት እያየህ ዝም አትበል ተሎ ድረስላት እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት። በዓለም ተበትነው ሲገቡ ከእስር ቤት አንገታቸው ሲቀላ በሌላቸው እምነት የፊጥኚም ታስረው ሲቃጠሉ በእሳት ከፎቅ ተወርውረው ሲጣሉ ከመሬት ይህነን እያየህ ምነው ጨከንክባት እስራኤልን እንዳሰብክ እሷን አስባት...
View Articleሥርዓቱን ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩ 4 ወታደሮች ወደ ሱዳን ተሰደዱ
የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በርካታ የአማራ ክልል ተወላጅ የሆኑ ነባር የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ወታደሮች ስርዓቱን በመቃወም ወደ ሱዳን ሃገር እየሄዱ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። በምንጮቻችን መረጃ መሰረት ለረዥም አመታት በውትድርና ሲያገለግሉ ቆይተው ከሃዲው ስርዓት የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር እያባረራቸው እንደሆነ...
View Articleበትግራይ ምክትል 10 አለቃ አሊ አራጌ ተገድሎ ተገኘ
በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ምድረ ፈላሲና አካባቢዋ ከሚገኙ የኢ.ህ..አ.ዴ.ግ ወታደሮች የምክትል አስር አለቃ ማእርግ ያለው ወታደር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እንደተገደለ የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: እንደ ዘገባው ከሆነ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ላዕላይ አድያቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ምድረ ፈላሲና አካባቢው...
View Articleየተግባር ሳምንት –ኤርሚያስ ለገሰ
ውጤቱ የታወቀው ምርጫ ሊካሄድ የመጨረሻው ሳምንት ላይ እንገኛለን። የኢትዬጲያ ህዝብ የምርጫውን ውጤት አስቀድሞ የገመተው በመሆኑ ለሂደቱ ትኩረት ሳይሰጠው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል። በዚህ የመጨረሻ ሳምንት ላይ ተቀምጠን ሂደቱ እንዴት አለፈ ብሎ ለመመርመር ጊዜው ገና ይመስላል። ከዛ ይልቅ በምርጫው እለት ምን ሊሰራ...
View Articleበ30 ዓመት የትዳር አጋሩ የተነሳ በዋሽግንተን ዲሲ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን የበቃው ኢትዮጵያዊ
ከአረአያ ተስፋማርያም “አትቀስቅሱኝ!” በምዕራብ ዲሲ አቅጣጫ ማለዳ ላይ ስናልፍ ከወደጥግ አንድ ኩርምት ብሎ የተኛ ሰው አይናችን ገባ። በ50ዎቹ አጋማሽ የሚገመት ሃባሻ ወገን ነው። አቶ አምሳሉ ይባላል። የውስጡን ጉዳት ገፅታው ያሳብቃል። ..አንድ ልጅ ካፈራችለት የ30 አመት ፍቅረኛው ወይም የትዳር አጋሩ ያላሳበው...
View Articleሃያአራት አመት ጊዜ ያለወጠው አዙሪት! ከአዙሪት ለመውጣት .. (ምንሊክ ሳልሳዊ)
በሕወሓት የበላይነት የሚተዳደረው የኢሕአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያአራት አመታት እጅግ ከፍተኛ ወንጀሎችን በሕዝብ ላይ በመፈጸም ንጹሃንን በማሰር ሰርቶ አገር ሊለውጥ የሚችለውን ትውልድ በማሰደድ እምቢኝ ያሉትን በመግደል…በተከታታይ እና በተደጋጋሚ በሚፈጽማቸው አሰቃቂ ግፎች ስልጣን ላይ ለመቆየት በሚያደርገው...
View Articleበዓረና መድረክ የተደናገጠው ሕወሓት በትግራይ የተቃዋሚዎችን የምርጫ ፖስተሮች መቅደድ ጀምሯል
አምዶም ገብረስላሴ ከትግራይ እንደገለጸው:- የዓረና መድረክ የእጩ ተወዳዳሪዎች ምስል የያዙ ፖስተሮች በህወሓት የወረዳ ካቢኔ ኣባላት፣ ካድሬዎች፣ ፖሊሶችና የኮብልስቶን በመስራት ላይ ያሉ ወጣቶችና በህፃናት ኣማካኝነት እየተቀደደ ነው። የምርጫ ህጉ የተወዳዳሪዎች ፖስተር መቅደድ በህግ የሚያስጠይቅና የሚያስቀጣ ቢሆንም...
View ArticleHiber Radio: የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ መሪ በኤርትራ በነፃነት እየተንቀሳቀስን ነው አሉ * ተክሌ የሻው...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 9 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ውጥረት ለማርገብና ለአገሪቱና ለሕዝቡ መፍትሄ ለመፈለግ ቢያንስ እነዚህ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች በአገርና በሕዝብ ላይ የበለጠ ጉዳት ሳያመጡ የያዙትን ይዘው… አብዮት በማንኛውም ሰዓት ይነሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ...
View Article[አሳዛኝ ዜና] ዛሬም አሳዛኝ ዜና ከወደሊቢያ ተሰማ * ሁለት እናቶች ጨርቆስ አካባቢ የልጆቻቸውን የሊቢያ ሞት ተረዱ
ባለፈው ጊዜ በISIS ብዙ የጨርቆስ አካባቢ ወጣቶች መስዋዕት የሆኑ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን አካባቢው ነዋሪ ከሃዘኑ ሳያገግም ሌሎች ወጣቶቻቸውን አጥተዋል። በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ በሰጠመችው ጀልባ ላይ ከነበሩት ውስጥ ወደ ሰባት የሚሆኑ ወጣቶች የጨርቆስ ወጣቶች ሲሆኑ የሁለቱ 1/ አቤል ሽብሩ 2/ ቴድሮስ...
View Articleለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ቀንድ ነጻነት፥ ሰብአዊ መብትና፥ ዲሞክራሲ ወሳኝ ግብዓቶች ናቸዉ።
ግንቦት 10 ፤ 2007 የኢትዮጵያ ሳተላይትና ሬዲዮ ድርጅት (ኢሳት) ከምሁራንና ከሌሎች ወሳኝ አካላት ጋር በመተባበር ከግንቦት 1-2 2007 ዓ.ም. ኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ: ለዲሞክራሲ ለሰላምና ለብልጽግና የወደፊት አቅጣጫ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀዉን የሁለት ቀን ሲምፖዝየም እጅግ በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። ስብሰባዉ...
View Articleአንድ በ20ዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ ተገደለ
ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖረው የ25 ዓመቱ ሲሳይ ተሾመ በቅጽል ስሙ ገብሬ ያለፉትን 8 ዓመታት በቃሊቲና በዝዋይ እስር ቤቶች እየተመላለሰ አሳልፏል። በተለይ ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላለፈ በሁዋላ ፣ ሃጎስ የተባለው የእስር ቤቱ ሃላፊ ” አንተ የነፍጠኛ ልጅ እንበቀለሃለን፣...
View Articleካድሬዎች የምርጫ ካርድ ላይ ንብን እየለጠፉ ለመራጩ እያደሉ ነው
በጋሞጎፋ ዞን ቁጫና ቦርዳ ወረዳዎች የደኢህዴን/ኢህአዴግ ካድሬዎች የህዝቡን ካርድ እየተቀበሉ የምርጫ ካርዱ ላይ የንብን ምልክት በስቴፕለር በማያያዝ ኢህአዴግን እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሚገኙ በጋጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ወንድሙ መኩሪያ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ካድሬዎቹ ህዝቡን 1ለ5 በማደራጀት...
View Articleጆሲ ኢንዘሓውስ ሾው ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ጻፈ “ከግንቦት 30 ጀምሮ በእናንተ አስገዳጅነት ፕሮግራማችንን...
ጆሲ እንዘሓውስ ሾው ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን በላከው ግልጽ ደብዳቤ በቴሌቪዥን ጣቢያው አስገዳጅነት ፕሮግራሙን ከግንቦት 30 ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ:: ሙሉ ደብዳቤውን ያንብቡት:: ጉዳዩ፡ፕሮግራም ስለማቋረጥ ድርጅታችን ከጣቢያችሁ የአንድ ሰዓት የስርጭት ጊዜ በመውሰድ በ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላለፉት ሁለት ዓመታት “ጆሲ...
View Articleየህወሓት አየር ኃይል ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ
ምኒልክ ሳልሳዊ ዘንደዘገበው የህወሓት አየር ኃይል ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ፡፡በበረራ፣ ጥገና፣ ድጋፍ ሰጪ፣ ዘመቻና አስተዳደር ከ200 በላይ አባላቱን በከፍተኛ ወጪ ለ6 ወራት ሲያሰለጥን የባጀው አየር ኃይል የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ወደሚከናወንበት ደቡብ ሱዳን ሊጓዙ...
View Articleበሚኒሶታ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊ የቀብር ሥነሥርዓት ሊፈጸም ነው
አብዩ ተከሥተብርሃን ይባላል:: ኤፕሪል 16 (ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም) ከሥራ ውሎ ከተመለሰ በኋላ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ስለቀረ ምን እንደደረሰበት ሳይታወቅ ሲፈለግ ሰንብቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ እንደተገኘ ቤተሰቦቹ ለቀብር ካዘጋጁት በራሪ ወረቀት ያገኘነው መረጃ...
View Articleኦፌኮ መድረክ የምርጫ ቅስቀሳ በጉጂ ዞን – (ይናገራል ፎቶ)
መድረክ በዘንድሮው ምርጫ የተሳካ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በተለያዩ ከተሞች እያደረገ ነው:: ለድጋፍ የሚወጣውም ሕዝብ ቁጥርም በጣም ብዙ በመሆኑ የዶ/ር መረራን ንግግር መጥቀስ ያስፈልጋል:: “ኢህአዴግ ሁለት ምርኩዝ አሉት። ምርጫ ቦርድ እና ጠመንጃ ። ሁለቱን ምርኩዞች አስቀምጦ ተወዳድሮ ካሽነፈ 100 አመት እንዲገዛ...
View Article