Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገ አርብ በአንዋር መስጊድ እና በተመረጡ ከተሞች የመሰባሰብና የሰደቃ ፕሮግራም እንደሚኖር ድምፃችን ይሰማ አስታወቀ

ጁሙዓ በአንዋር መስጂድ እና በክልል ማእከላዊ መስጂዶች ተሰባስበን በመስገድ ለወኪሎቻችን አጋርነታችንን እንግለጽ! የአንድ ብር ሰደቃ መርሃ ግብር ይኖረናል! እስካሁን ለወኪሎቻችን ያለንን አጋርነት በተለያዩ መንገዶች ስንገልጽ ቆይተናል፡፡ የረመዳን ጁሙዓዎች ደግሞ አጋርነታችንን ለመግለጽ ከምንጠቀማቸው አመቺ ገጠመኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባማን የኢትዮጵያ መንገዳቸው ቱሪናፋ አያደ ርጋቸውም ? –ከቢላል አበጋዝ

ጁን 25 ቀን 2015 ዋሽንተን ዲ ሲ ፡ ቱሪናፋ የሚለውን ቃል ሐበሻ የተባለው መዝገበ ቃላት: ወሬኛ።ጉረኛ።ወሬ የሚያበዛ ይለዋል።ይህ ጽሁፍ ለዘለፋ ሳይሆን በፕሬዚዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ላይ ለመወያየት ነው።እኒህን ነጥቦች እዩልኝ። ኦባማ ለምርጫ ሲቀርቡ “ይቻላል ፡አዎን ይቻላል” ብለው እኛንም አስብለውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ –ኮርኩማ አፍሪካ

የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ ቴዲ አፍሮ አዲሱን ነጠላ ዜማ ለሕዝብ ለቀቀ:: ቴዲ በዋሽንግተን ዲሲ የፊታችን ሐሙስ ጁላይ 2 ያለው ሲሆን አዲሱ ነጠላ ዜማው ከወዲሁ የሶሻል ሚዲያውን አጥለቅልቆታል:: በስጋት ቀፎን ተይዞ እስራት አዋቂው ሸሽቶ ረሃብ ነግሶ ርዛት በምድሯ ሊቆይ ማንስ ይደፍራል ታንኳ ላይ ወጥቶ ወንዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንዋር መስጊድ ደማቅ ሰላማዊ ተቃውሞ ሲሰማ ዋለ * “ኮሚቴውን በነጻ ከመልቀቅ የተሻለ አማራጭ የለም”

(ዘ-ሐበሻ) ትናትም ዛሬም “ኮሚቴው ነፃ ነው.. በነፃ ይሰናበት” እያሉ ፍትህን የሚጠይቁ ሙስሊሞች በአንዋር መስጊድ ደማቅ ሰላማዊ ተቃውሞ ሲያሰሙ ዋሉ:: በተያዘው የረመዳን ጾም የሕወሓት መንግስት ካንጋሮው ፍርድ ቤት እስር ቤት ባሉት የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ፍርድ ለመስጠት ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

5 የአጋዚ ክፍለጦር አባላት ኤርትራ ገብተው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄን ተቀላቀሉ

(ዘ-ሐበሻ) የአማራ ብሔር ተወላጆች የሆኑ 5 የአጋዚ ጦር አባላት የነበሩ የስርዓቱ ታጋዮች የሕወሓትን መንግስት በመክዳት አስመራ ገቡ:: እነዚሁ 5 ታጋዮች ኤርትራ የሚገኘውን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄን ተቀላቅለዋል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሰላማዊ ትግል ይታገሉ የነበሩም ሆነ የሕወሓት ጦርን ሲያገለግሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አስገደ ገ/ሥላሴ አዲሱ “የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ”መጽሐፍ በአሜሪካ መሸጥ ጀምሯል – (የት እንደሚገኝ እንጠቁምዎ)

አቶ አስገደ ገብረሥላሴ የ’መለስ ራዕይ ሲፈተሽ’ የሚል መጽሐፍ ማሳተማቸው ይታወሳል:: መጽሐፉ በሰሜን አሜሪካም ለገበያ የቀረበ ሲሆን የት ቦታዎች እንደሚገኝ ፎቶ ግራፉ ላይ በመጫን ማየት ትችላላችሁ:: The post የአቶ አስገደ ገ/ሥላሴ አዲሱ “የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” መጽሐፍ በአሜሪካ መሸጥ ጀምሯል – (የት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

7 ኢትዮጵያውያን በደብሊን አውሮፕላን ማረፊያ ጥገኝነት ጠየቁ

ህጋዊ መታወቂያ ወይም የጉዞ ሰነድ አልያዙም ተብሏል – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአ/አ ስንነሳ ህጋዊ ሰነድ ነበራቸው ብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየርላንድ ርዕሰ መዲና ደብሊን በኩል ወደ አሜሪካ ሎሳንጀለስ የጀመረውን አዲስ በረራ ለማስመረቅ ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ በመነሳት ባደረገው ጉዞ፣ ተሳታፊ የነበሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፀሃፍ፦ አሰባሳቢ ማንነት፣ ባንድ ሃገር ልጅነት የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ ፀሃፊ፦ ዩሱፍ ያሲን ምስክርነት፦ (በጥላሁን አፈሣ)

Download (PDF, 162KB) መንደርደሪያ ሃሳብ የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ ይመስለኛል። “For Love of Country: Debating The Limits of Patriotism” በሚል ርዕሥ እንደ ኤውሮፓ አቆጣጠር(“እ.ኤ.አ”)በ 1996 ዓ.ም፣ የተጻፈች አንዲት ትንሽ መጽሐፍ በርዕሷ ተስቤ፣ ከአሮጌ መጽሃፍት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነዋሽንግተን ፖስት የኦባማን የኢትዮጵያ ጉብኝት አብጠለጠሉ – Addis Admass

አለማየሁ አንበሴ “የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ስለዲሞክራሲ የተሳሳተ መልዕክት ያስተላልፋል” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቀጣዩ ሐምሌ ወር ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ መባሉን ተከትሎ ታላላቅ አለማቀፍ ሚዲያዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቸ ተቋማት ተቃውሞአቸውን እየገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንቱን እንዲመጡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሬዝደንት ኦባማ ጉዞአቸዉን እንዲሰርዙ ለመጠየቅ የተጠራ ሰላማዊ ሰልፍ

ቃልዎን ጠብቆ መገኘት “እፍሪካ ጠንካራ የዲሞክራሲ ተቋም እንጂ ጠንካራ አምባገነን መሪ አያስፈልጋትም” የአሜሪካ ፕረዝዳንት ባራክ ኦባማ በመጭው ሀምሌ ወር ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የያዙት ፕሮግራም ስለህዝቦች ሰብአዊ መብት መገፈፍ የሚናገሩት ለይስሙላ እንጂ በተግባር ግድ እንደማይሰጣቸው ያሳያል። ዜጎችን በመጨቆን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ የሚሳተፉ ከተለያዩ የካናዳና የአሜሪካ ከተሞች የመጡ ቡድኖች...

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ የሚሳተፉ ከተለያዩ የካናዳና የአሜሪካ ከተሞች የመጡ ቡድኖች ራሳቸውን ሲያስተዋውቁ በፎቶ ግራፍ:: The post የዘንድሮው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ የሚሳተፉ ከተለያዩ የካናዳና የአሜሪካ ከተሞች የመጡ ቡድኖች ራሳቸውን ሲያስተዋውቁ በፎቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

32ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በሜሪላንድ በድምቀት ተከፈተ

(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በሜሪላንድ በርድ ስታዲየም በርካታ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ:: ከአሜሪካ እና ከካናዳ የመጡ ከ30 በላይ ቡድኖች በስታዲየሙ በመገኘት በዚሁ በመክፈቻ ዝግጅት ላይ ራሳቸውን አስተዋውቀዋል:: በዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 21 ቀን 2007 ፕሮግራም 32ተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ቬስቲቫል በደማቅ ሁኔታ...

<…የእንግሊዝ መንግስት ያወጣው መግለጫ በዓለም ዙሪያ የኢትዮጵያውአን ያላሰለሰ አቤቱታ ውጤት ነው። ወያኔ ያንን ተከትሎ ደህና ነው ማለቱ የሚታመን አይደለም ደህና ከሆነ ለምን አያሳዩትም …ለመጀመሪያ ጊዜ ለእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤት ደብዳቤ አስገብተናል ክርክራችን አቤቱታችን ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ነው ይህንኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‎ወኪሎቻችንን‬ በነጻ ከማሰናበት ያነሰ አንዳችም ብይን አንቀበልም! –ድምጻችን ይሰማ የተሰጠ ማሳሰቢያ!

ኮሚቴዎቻችን ላይ የሚተላለፈው ውሳኔ ቀጣይ የትግል አቅጣጫችንን የሚቀርፅ ጉዳይ  ቢሆንም በራሱ ግን የትግላችን መዳረሻ አይደለም፡፡ ትግላችን ከመነሻው የተገነባው፣ በሂደትም የውድ ኮሚቴዎቻችንን እስርና እንግልት ጨምሮ በርካታ መስዋእትነት የተከፈለበት የተሸራረፉ መብቶቻችንን በማስከበርና የእምነት ነፃነታችንን በህገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዋይት ሃውስ ይደውሉ፣ ፋክስ ይላኩ (የመጀመሪያ ዙር)

እንደሚታወቀው የአሜሪካኑ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በዚህ ወር መጨረሻ ለጉብኝት ወደ ኬንያ ሲሄዱ ኢትዮጵያ ጎራ የማለት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። ይሁንና የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን በመሆኑ ነጻነት ናፋቂ የሆነውና በአለም ዙሪያ ተበትኖ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወደ ዋይት ሃውስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶክተር ነገደን ‘ይድረስ ለግንቦት ከየካቲት’ ካነበብኩ ወዲህ……- ትችት ከብንያም ሰለሞን

ስላለፈውም ስለመጭውም የፖለቲካ ጉዞ በልበ ሙሉነት ትንታኔ ለመስጠት ድፍረት አግኝቻለሁ !!! ትችት ከብንያም ሰለሞን እንደ አ.አ. በ2014 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ በኤሶፕ አሳታሚ የታተመው ባለ 444 ገጽ አዲስ መጽሃፍ በእኔ ግምት በአገራችን ዘመናዊ የ40 ዓመታት የፖለቲካ ሂደት ለበርካታ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ቀጠሮ ወደዕረቡ መዘዋወሩ ተሰማ በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ እና ውጪ...

ዛሬ በጥዋት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ሊሰጥ የተቀጠረውን ውሳኔ ተመልክቼ ለመዘገብ ልደታ በሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አምርቼ ነበር፡፡ 3፡30 ሰዓት ገደባ በታችኛው መግቢያ በር ጋር ስደርስ፣ ቁጥራቸው በዛ ያሉ፣ የሚሊተሪ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ሃይሎች እና የአዲስ አበባ ፖሊሶች በፍርድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ወይንሸት ሞላ እያንዳንዳቸው 5000 ብር ዋስ ተጠየቀባቸው •ነገ ደግሞ ይግባኝ በተባለባቸው ጉዳይ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤተልሄም አካለ ወርቅ ፖሊስ ምስክሮችን አስፈራርተውብኛል ካለው ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ሰኔ 23/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት ቀርበው እያንዳንዳቸው የ5000 ብር ዋስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬዝዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝት ዓለም አቀፍ ተቃውሞው አይሏል።በመጪው ዓርብ ብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያን ዋይት ሃውስ ደጅ...

ፖሊሶች አይ ኤስን በመቃወም የወጡ ወጣቶችን መስቀል አደባባይ ከደበደቡ ገና ሁለት ወር መሙላቱ ነው። Thousands will demonstrate in front of White house   Petition is collecting against the president visit to African North Korea state-...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ አሳሰበ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ሰኔ 24/2007 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አክብረውም የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቋቸው አሳስቧል፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ወይንሸት ሞላን፣ ኤርሚያስ ፀጋዬን፣ ዳንኤል ተስፋዬንና ቤትሄለም አካለ ወርቅን ፍርድ ቤት...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>