ባለ532 ብር ደመወዝተኛው የሕወሓት ታጋይ ከ10 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ሃብት ማግበስበሱ ተሰማ
(ኢሳት ዜና) የደህንነት ሃላፊ ከነበሩት ከአቶ ወልደስላሴ ወልደ ሚካኤል ጋር በግብረ-አበርነት የተከሰሱት የህወሃት ታጋዮች ከደሞዛቸው ጋር ፈጽሞ የማይመጣጠን ሃብት አግበሰው መገኘታቸው ታውቋል። በተለያዩ አለመግባባቶች የተነሳ እየተመሰረቱ ያሉ ክሶች የህወሃት ተጋዮች በህገወጥ መንገድ የሰበሰቡትን የሃብት መጠን ለማወቅ...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ በዝርዝር እጃችን ገባ
ዛሬ ፌብሩዋሪ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍርድ ቤት የወጣው የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የፍርድ ቤት ክስ ትዕዛዝ በዝርዝር ለዘ-ሐበሻ ደርሶታል። ለግንዛቤዎ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ/FINDINGS OF FACT, CONCLUSIONS OF LAW AND ORDER Related Posts:በሚኒሶታው ደብረሰላም...
View Articleሸንጎ ‘በአማራው’ ላይ ያነጣጠረውን የዘር ጥላቻ አወግዛለው አለ
ጋዜጣዊ መግለጫ የካቲት 4፣ 2006 ከጅምራቸው ሕወሃትና በዙሪያው ያሰባሰባቸው ተለጣፊ የዘር ድርጅቶች ሥልጣንን ለመቆጣጠር ሆን ብለው ይዘው የተነሱትና ያካሄዱት የዘር ፖለቲካ መሠረት ያደረገው ‘የአማራውን’ ሕዝብ የሚወነጅል፣ የሚያጥላላና የሚያንቋሽሽ ብሎም ለጥፋት የሚዳርግ እንደሆነ የሚየሳዩ ከበቂ በላይ ማስረጃዎች...
View Articleአማራውን የተሳደቡት አቶ አለምነው መኮንን መኖሪያ ቤት በድንጋይ ተደበደበ
የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን መኖሪያ ቤት በድንጋይ መደብደቡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች እንጠቆሙት ባሳለፍነው ሳምንት የካቲት 1 እና የካቲት 2 ቀን 2006 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) ለሊት በተደጋጋሚ ማንነታቸው ባልታወቀ...
View Articleአንድነት እና መኢአድ የካቲት 16 በባህር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ
(ከዚህ ቀደም አንድነት በባህር ዳር ያደረገው ሰልፍ – ፎቶ ፋይል) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ብአዴንን በመቃወም በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ፡፡ ፓርቲዎቹ ነገ በ4 ሰዓት በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በጋራ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡ ለተቃውሞ ሰልፉ...
View Articleበሳንሆዜ ከተማ ለወራት የታቀደው የወያኔ የማጭበርበር ሴራ በሚያሳፍር መልኩ ተጠናቀቀ
እራሱን የአባይ ግድብ ካዉንስል ብሎ የሚጠራው የወያኔ ስርጎ ገቦች እና የባንዳወች ቡድን ለወራት ለወያኔ ቱባ ባለስልጣናት እጅ መንሻ የሚሆን ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ላይ መዶለት እንደጀመረ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያን ወዲያውኑ ውጥኑን ስላወቅን በመሃከላቸው ሰርጎ በመግባት እያንዳንዶን እቅዳቸውን ስንከታተል ቆይተናል።...
View Articleበፍቅር ቀንን ለገዥዎቻችን ቀይ ካርድ
ከጌታቸው ሽፈራው የቫላንታይን ዳይ አብዛኛው ወጣት ቀይ ይለብሳል፡፡ በዚህ ቀን ታዲያ ለምን ይህን ቀይ ምልክት እንደ ቀይ ካርድ ተጠቅመን ምልክት አናደርገውም? በዚህ ቀን ቀዩን የታሰሩትን፣ የሚበደሉትን፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከፍቅር የነጣጠለ ስርዓት ላይ ምልክት አድርገን አንጠቀመውም? በቅርብ አመታት ውስጥ...
View Article“በፍርሃት እየኖሩ መብትና ነፃነትን ማስከበር አይቻልም”–በስደት የሚኖሩ መምህራን አስተባባሪ ኮሚቴ
በስደት የሚኖሩ መምህራን አስተባባሪ ኮሚቴ፡ “በፍርሃት እየኖሩ መብትና ነፃነትን ማስከበር አይቻልም” ሲል ያወጣውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ፦ Related Posts:የመምህራን ማኅበር በቴክኒክና ሙያ…ወቅታዊ ጥሪ – በስደት የኢትዮጵያ…በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበርበስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ...
View Articleበሚኒሶታ የሕወሓት በዓል በድብቅ ተከበረ
ለካቲት 11 በሚል የሕወሓት አፍቃሪና የሕወሓት ተጠቃሚ ብቻ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ብቻ የሚያከብሩት በዓል በሚኒሶታ በድብቅ ጥሪ የተደረገላቸው ሰዎች ብቻ በተገኙበት መከበሩ ታወቀ። ባለፈው ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 8 ቀን 2014 በተበተነው የሚኒሶታው የኢትዮጵያ ትግራይ ኮምዩኒቲ ያዘጋጀው በዓል ፍላየር ላይ የኢትዮጵያ...
View Article[የሳዑዲ ጉዳይ] የመኖሪያ ፈቃድ – ከራስ ወዳድነት ያልራቀው የስደተኞች የመጨረሻ ግብ
በሳዑዲ ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ዜጎች የእንድረስ ምክክር በኦስሎ ከራሳቸው አልፎ ባህር ውስጥ ቢደፉት የማይጎድል ሃብት አላቸው። ከሃብታቸው ብዛት የተነሳ ተጨማሪ የነዳጅ ክምችት አግኝተው ጉድጓድ ለመቆፈር ተቃውሞ በመነሳቱ ሪፈረደም አካሂደዋል። ከነዳጅ ይልቅ ውሃ ውስጥ ያለው ህይወት አንደሚብስባቸው በማስታወቅ ድምጽ የሰጡ...
View Articleአስቴር አወቀ “ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም የምሰራ አይመስለኝም”አለች
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት በሚል የምትሞካሸው ድምጻዊት አስቴር አወቀ ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም ለመሥራት ሃሳብ እንደሌላት የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጠቆሙ። አስቴር ለቅርብ ሰዎቿ አሁን ባለው የሲዲ ገበያ የተነሳ ሙሉ አልበም ሠርቶ ለማቅረብ የሚያበረታታ ነገር የለም ስትል ተናግራለች። በአሁኑ ወቅት...
View Articleሙሽሮቹ በሰርግ ቀናቸው ቂሊንጦ ወህኒ ቤት በማምራት እስረኞችን ጠየቁ
ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ እንዳሠፈረው፦ በሰርግ ስነ ስርዓት ወቅት የሙሽሮችን አእምሮ ወጥረው የሚይዙ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ ከቤተሰብ መነጠልና አዲስ ህይወት የመጀመር ፍርሃት ዋናዎቹ ተብለው ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ በሰርግ ቀን ስሜትን የሚቆነጥጥ፣ድባቡን በሀዘን እንዲዋጥ የሚያደርግ ነገር ማድረግን አልያም ማየትን ማንም...
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተጠለፈ፤ ጠላፊው ምክትል አብራሪው ነው ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ ተነስቶ በካርቱም በኩል አቋርጦ ወደ ጣሊያን ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጠልፎ በጄኔቭ ስዊዘርላንድ እንዲያርፍ መደረጉ ታወቀ። ጠላፊው ምክትል አብራሪው እንደነበርም የስዊዘርላንድ ፖሊስ አስታወቀ። 193 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ይጓዝ እንደነበር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ...
View ArticleHiber Radio: አንጋፋው የሜጫና ቱለማ አመራር ስንብትና ሕወሃት ሜጫና ቱለማን ለማዳከም የወሰዳቸው እርምጃዎች...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ የካቲት 9 ቀን 2006 ፕሮግራም <...ገዢው ፓርቲ በ97 ከምርጫ በሁዋላ 130 የቅንጅት አመራሮችን አስሮ እንደቀጠለው ዛሬም በተመሳሳይ ተቃዋሚውን አስሮ ወደፊት እሄዳለሁ ማለት የሚያዋጣ አይደለም። የተቃዋሚ መሪዎችን መሪዎች ማሰር ሕዝቡ የሚያነሳውን ጥያቄ መመለስ...
View Articleየጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛው ከአንድነት ጽ/ቤት ሲወጣ በመኪና ተገጨ
(ፍኖተ ነፃነት) ጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ዮሃንስ ገ/እግዚያብሄር ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በመኪና እንደገጩትና “ገና እንገድልሃለን” የሚል ዛቻ እንደሰነዘሩበት ለፍኖተ ነፃነት ተናግሯል፡፡ ጋዜጠኛው ከአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጋር በፓርቲው ጽ/ቤት ቃለምልልስ አድርጎ...
View Articleረዳት ፓይለቱ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የማይሰጥባቸው 6 ምክንያቶች
ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ተላልፎ ይሰጣል የሚል እምነት የለኝም። አንደኛ፣ ኢትዮጵያ የሞት ቅጣትን ተግባራዊ የምታደርግ አገር ናት። ሁለተኛ፣ ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብት ጥሰት በአለም የምትታወቅ ናት። ሶስተኛ፣ ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ ተጠርጣሪዎችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት (...
View Articleትግሉን ይቀላቀሉ ፣ ተመልካች ሳይሆን ተሳታፊ ይሁኑ !
የካቲት 16 በሚደረገዉ የባህር ዳር ሰልፍ፣ መኢአድ እና አንድነት በጋራ የጠሩት ነዉ። ድርጅቶች እንዲህ ሲተባበሩ ያስደስታል። የተናጥል የብቻ ጉዞ የትም አይደርስምና። ይህ ሰልፍ ምንም እንኳን የብሃአዴን አንድ አመራር አባል ለፍርድ እንዲቀርቡ የሚጠይቅ ቢሆንም፣ ጉዳዩ ከአንድ ግለሰብ ያለፈ መሆኑን መረዳት አለብን።...
View Articleበሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የተከሰተው ውጥረት ወደ ደም መፋሰስ እንዳያመራ አባላቱ ስጋታቸውን ገለጹ
ኢትዮጵያ ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ ከተመሰረተ 20 አመታትን እንዳስቆጠረ የሚነገርለት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር የተፈጠረው ቃርኔ መልኩን ለውጦ መቀጠሉን የሚናገሩት ምንጮች በቀደሞው የኮሚኒትው ሊቀመንበር እና በመሃበሩ ስራ አመራር መሃከል በተነሳው አለመግባባት የፌታችን አርብ ፊብርዋሪ 21 / 2014 ምሸት ስራ...
View Articleኢህአዴግ ራሱ ባወጣው አፋኝ ሕግ ታፈነ፤ ለተፈጥሮ ሃብት የጠየቀው ዓለም ዓቀፋዊ እውቅና ውድቅ ሆነ
አዲሲቷ ኢትዮጵያ ለጋራ ንቅናቄ ለዘ-ሐበሻ የላከው መረጃ ኢህአዴግ የተፈጥሮ ሃብትን በትክክለኛ መንገድ ለሕዝብ ጥቅም መዋሉን በመከታተል ለአገራት እውቅና የሚሰጠው The Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ለተሰኘ ዓለም ዓቀፋዊ ተቋም ያቀረበው የእውቅና ጥያቄ ማመልከቻ...
View Article“ከሃገሬ የወጣሁበት ቀን በረዘመ ቁጥር፣ ሀገሬ ላይ በጣም ክህደት የፈፀምኩ ያህል ይሰማኛል” –ታማኝ በየነ (ቃለ ምልልስ...
የዚህ ዕትም እንግዳችን ታዋቂው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነው። ረዥም ጊዜያት በኪነ-ጥበብ ሙያ ላይ የቆየው ታማኝ፣ የደርግ መውደቅን ተከትሎ ኢሕአዴግ የአራት ኪሎውን ቤተ-መንግስት ከተቆጣጠረበት ዕለት (ግንቦት 20/1983 ዓ.ም) ጀምሮ በድፍረት የስርዓቱን አምባገነንነት፣ ፋፋይነት፣ በብሔራዊ ጥቅም ላይዝ...
View Article