በባሌ 2 ሙስሊሞች በመንግስት ቅጥር ነብሰ ገዳዮች ሕይወታቸው መጥፋቱ ተዘገበ
(ፎቶ ፋይል) በባሌ ዞን ጊኒር ከተማ 2 ሙስሊሞች በመንግስት ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች መገደላቸውንና ህዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ ቁጣውን እየገለጸ እንደሆነ ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራዲዮው ዘገባ ችግሩ የተከሰተው ሁለት የመንግስት ፖሊሶች በትላንትናው እለት ሰይፉ የተባለ ሙስሊም ኢትዮጵያዊ በጊኒር ከተማ በሚገኝ ሆቴል መኝታ...
View Articleበፈረንሳይ ፓሪስ ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡት ኢትዮጵያዊት እናት እና ልጅን ገድሎ የተሰወረው ግለሰብ ተያዘ
ማርች 6 ቀን 2014 ዓ.ም በዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ላይ “በፓሪስ ኢትዮጵያዊው ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡትን እናትና ልጅ ገድሎ ተሰወረ!” በሚል ዜና አስነብበናችሁ ነበር። የዘ-ሐበሻ የአውሮፓ አካባቢ ወኪል ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በወቅቱ ይህን ዜና ሲዘግበው “እናትና ህጻን ልጅዋን ገድሎ የተሰወረው ሰውዬ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ...
View Articleህወሓት ይቅርታ እየጠየቀ ነው!
ህወሓቶች ከትግራይ አከባቢዎች ባሰባሰቡት መረጃ መሰረት የትግራይን ህዝብ ልብ ሸፍቷል፤ የህወሓት የስልጣን ዕድሜ ከአንድ ዓመት እንደማያልፍ ታውቋል። አሁን ህወሓት በምንም ምክንያት የትግራይን ህዝብ ድጋፍ ማግኘት ስለማይችል ያለው ብቸኛ አማራጭ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነው። የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት እነ...
View Articleየኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ
-ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል አቶ ጥዑም ተኪዔ የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡርን ላለፉት በርካታ ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥዑም ተኪዔ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሚያዝያ 2 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡ በሥራ ምክንያት ወደ ድሬዳዋ...
View Articleነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 8 –ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች
በተለያየ ምክንያትጋዜጣዋን ኮፒ በዕለቱ ያላገኛችሁ ይኸው መረጃ ይደርሳችሁ ዘንድ በፒዲ ኤፍ ለቀናታል፡፡ - ፕሮፈሰር አለማየሁ፣ ታምራት ታረቀኝ፣ ግርማ ሞገስና ታዲዮስ ታንቱ ጥልቅ ትንታኔዎችን ሰጥተውባታል፡፡ - የተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ማቆም አድማ፣ የአርሶ አደሮች ሰቆቃና ሌሎችም አዲስ ወሬዎች ተካተውባታል፡፡ -...
View Articleሰማያዊ በፌደራል መንግስቱና በቡለን ወረዳ የመሰረተው ክስ ሀሙስ ፍርድ ቤት ይቀርባል!
ሰማያዊ ፓርቲ በቤንሻንጉል ጉምዝ በህገ ወጥ መንገድ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ ቦታቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱና ተገቢው ካሳ እንዲከፈላቸው በተደጋጋሚ ባካሄዳቸው ሰላማዊ ሰልፎችና ባወጣቸው መግለጫዎች የጠየቀ ሲሆን መንግስት ለጥያቄው ምላሽ ባለመስጠቱ ዜጎቹ የተፈናቀሉበትን ቡለን ወረዳና የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር...
View Articleጓዶች በአፅቢ ከተማ አራት የዓረና አመራር አባላት ከያዙት አልጋ እንዲለቁ ተጠይቀው ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ታስረው አደሩ
ጓዶች በአፅቢ ከተማ አራት የዓረና አመራር አባላት ከያዙት አልጋ እንዲለቁለት ጠይቆ ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ፖሊስ ጠርቶ ያሳሰራቸው የፌደራል መንግስት ባለስልጣን አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስተር) ነው። የፌደራል ባለስልጣን ሊይዘው የሚገባ አልጋ ይዛችኋል ተብለው ነበር ታስረው ያደሩ። ከአፅቢ የዓረና ስብሰባ በኋላ...
View Articleየአንበጣ መንጋ በሶማሌ፣ በኦሮሚያና በድሬደዋ ባሉ 13 ወረዳዎች ስጋት ሆኗል
(ዘ-ሐበሻ) የአንበጣ መንጋ በሶማሊያ፣ በኦሮሚያና በድሬደዋ ባሉ 13 ወረዳዎች ስጋት ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር በመንግስታዊ ሚዲያዎች በኩል አስታወቀ። እንደ መግለጫው ከሆነ የአንበጣው መንጋ በቅድሚያ የታየው በሶማሊያ ክልል ቶጎ ጫሌ አካባቢ ቢሆንም ወደ ሌሎች ክልሎችም እየተዛመተ መጥቷል። የአንበጣ...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ –የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ የአዲስ አበባ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ !
«ህግንአክብረንለድርድርየማናቀርበውንህገመንግስታዊመብታችንንአሳልፈንአንሰጥም።ታላቁህዝባዊሰላማዊሰልፍ ‹‹የእሪታቀን ›› በሚልመሪቃልሚያዚያ 26፣2006 ዓ.ምበአዲስአበባከተማይደረጋል፡፡» ሲሉ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ገለጹ። ፓርቲዉ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አስፈላጊዉን እውቅና...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የአቡነ ዘካሪያስ ቤተክርስቲያኑን አሳማ አርቡበት ንግግር፣ የካህናቱ አንቀድስም...
ለሰላም እና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተካለፈ ወቅታዊ ማብራሪያ፦ 4/17/2014 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ከእንግዲስ ይሁን ሰላም። ቤተክርስቲያናችን ሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም በአሁኑ ወቅት ወሳኝ ወደሆነ ምእራፍ ላይ ተቃርባለች። ይህም በፍርድ ቤት በተሰጠ ት እዛዝ ሜይ 11/2014 ዓ.ም...
View Articleይድረስ ለብዙሃኑ የሠራዊቱ አባል ወገናችን!!
የመከላከያ ሚኒስትር በተሰኘው የውሸት ሥልጣን ላይ የተቀመጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ” እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው ሪፓርት ከሆነ የመከላከያ ሠራዊቱ 29.46 በመቶ አማራ፣ 25.05 በመቶው ከደቡብ ብሔሮች የተውጣጣ፣ 24.45...
View Articleየኢሕአዴግ የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ በአጭር ጊዜ ቢሊየነር ሆነዋል * ዘረፋው ቀጥሏል
ከምኒልክ ሳልሳዊ በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ስልጣን እርከን ላይ የተቀመጠ እና በሙስና አልተዘፈቀም የተባለ ቢኖር ደፍሮ ይህ ነው የሚል የለም። ከራሳቸው ስም ጀምሮ እስከ ዘመድ አዝማዶቻቸው ወዳጅ ጓደኞቻቸውን ሳይቀር በዘረፋ ውስጥ በማመሳጠር ያሰማሩት የወያኔ ባለስልጣናት ተቆጥረው አያልቁም። ከትንሽ የቀበሌ ካድሬ...
View Articleየዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሮሮ ቀጥሏል፤ መጨረሻው አመጽ ይሆን?
የትምህርት ሚኒስትር በ2006 ዓ.ም በአገሪቱ በተፈጠረው የመምህራን እጥረት ምክንያት በተለ ያዩ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ አመት ሙሉ ወጫቸውን ችሎ የማስተማር ስነ ዘዴ (ፔዳጎጅ) በማስተማር ወደ መምህርነት እንዲገቡ ማስታ ወቂያ ያወጣል፡፡ በወጣው ማስታወቂያ መሰረ ትም...
View Articleበሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የትንሣኤ ቅዳሴ በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ገለጹ
ቅዳሜ ኤፕሪል 19 ቀን 2014 የትንሣኤ ቅዳሴ በዓል ከምሽቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን እንደሚደረግ ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ገለጹ። ምእመናኑ ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ መሠረት አንዳንድ ከወያኔ መንግስት ጋር ያደሩና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ የገቡ...
View Articleየተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ በነፃ በፒዲኤፍ መልቀቅፍ ተለቀቀ (ከዮሀንስ ታደሰ አካ)
ደራሲ ዮሀንስ ታደሰአቶ ዮሀንስ ታደሰ የተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ ደራሲ ከዚህ ቀደም በኢሳት የ ሳምንቱ እንግዳ ላይ እንዲሁም በ ኢካድኤፍ እና በኢትዮ ሲቪሊቲ ቃለምልልስ የሰጠባቸው ታሪኮችን በስፋት እና በጥልቀት የሚያትተውን መፅሀፍ ኢትዮጲያውያን በነፃ አግኝተው እንዲያነቡት በነፃ በፒዲኤፍ ለቀዋል. መፅሃፉን...
View Articleበአዲስ አበባ የፋሲካ በዓል ገበያ ምን ይመስላል? –“ሻጩ የሸማቹን ፊት አይቶ ዋጋ ይቆላል”
የአዲስ አድማስ ዘገባ ይቀጥላል፦ ሰፊ የበአል ሸመታ ከሚከናወንባቸው የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች የአቃቂ እና የሳሪስ ገበያዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማክሰኞ እና ቅዳሜ በሚውለው የአቃቂ ገበያ እንዲሁም ረቡዕና ቅዳሜ በሚውለው የሳሪስ ገበያ የበግ ዋጋ ከአነስተኛ እስከ ትልቅ ከ900 እስከ 2200 ብር ሲጠራ፣ በሬ ከ7ሺህ...
View Articleየፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ?
በ-ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com) ከ16 አመታት በፊት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሚያዚያ 10 ቀን 1998፡፡ በሰሜን አየርላንድ የሰላም ሒደት ውስጥ ቁልፍ ቦታ የሚሰጠው የዕለተ ስቅለት ስምምነት (The Good Friday Agreement) ተፈረመ፡፡ ከረጅም ጊዜ የእርስ በዕርስ ጦርነት፣...
View Articleጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የትንሣኤን በዓል በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት እያሳለፈ ነው፤ * ከእስር ቤት ለሕዝብ የላከውን መልዕክት...
የማለዳ ወግ የትንሳኤው በአልና የምህረቱ ተስፋ ክርስቶስ ተፈተነ መከራው ስቃዩ በዝቶ ደሙን በመስቀል ላይ አፈሰሰ፣ሞተ በ3ኛው ቀን በዚህች እለት ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ፣ሰማያዊ ክብሩን አሳየ ትንሳኤው እውን ሆነ። የትንሳኤውን ታላቅ አውደ አመት በክብር በደስታና በፌስታ አልፋና ኦሜጋ በክብር እናስበዋለን ተመስገን።...
View Article“ሆድ ይፍጀው”እንዳለ ያረፈው የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ ካለፈ 5 ዓመት ሞላው
ከቅድስት አባተ ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ድረገጽና ሚኒሶታ ውስጥ በሚታተመው መዲና ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። የጥላሁንን 5ኛ ዓመት ሕልፈት ለማስታወስ እንደገና አቅርበነዋል። ጥላሁን ገሠሠ በህይወት ዘመኑ ከልጅነት እስከ እውቀት የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ሆኖ በህዝብ አንቀልባ ላይ ያደገ ነው፡፡ ምክንያቱም ገና በ12 እና 13...
View Article“የሚለዮኖች ድምዕ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መርሆ አንድነት ፓርቲ የጀመረው የቅስቀሳ ሥራ እንድትደግፉ ጥሪውን...
Related Posts:ፖሊስ 4 የአንድነት አባላትን በአዳማ…የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት…የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች…አንድነት በ17 ከተሞች ሕዝባዊ ንቅናቄኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን…
View Article