የኢዴፓ ሕዝብ ግንኙነት በሴት ተማሪያቸው በስለት ተወጉ
በታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ወንድወሰን ተሾመ በአንዲት ሴት ተማሪያቸው በስለት ሦስት ቦታ ወግተው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ አቶ ወንድወሰን በሴት ተማሪያቸው የተወጉት ግንቦት 22 ቀን 2006 ዓ.ም. ረፋዱ ላይ ገርጂ በሚገኘው ኢትዮ...
View Article[የዞን 9 ጦማርያን ጉዳይ] ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት –ዘገባ በጽዮን ግርማ
ችሎቱን ለመከታተል የመጡት ወጣቶች ከበፍቃዱ ኃይሉ ቤተሰቦች ጋራ እየተላቀሱ በጤና ጣቢያው በር በኩል ሲወጡ ፡፡(ፎቶ በጽዮን ግርማ) ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት...
View Articleፍርድ ቤቱ ባለፈው ውድቅ ያደረገውን ጉዳይ ዛሬ ያለምንም ይግባኝ ማፅደቁ ተሰማ
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አዲስ ክስተትን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ሚያዚያ 2006 ዓ.ም.ተጠርጥረው ከታሰሩ 3 ጋዜጠኞች እና 6 ብሎገሮች መካከል ዛሬ እሁድ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ቀጠሮ የነበራቸው በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ እና ማህሌት ፋንታሁን ቀደም ሲል...
View Articleበትግራይ አለመረጋጋት አለ!
ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜንና አፅቢ ህዝቡን ለመቆጣጠር ፖሊሶችና ምልሻዎች ተሰማርተዋል። ትናንት ማታ (ቅዳሜ ማታ) አቶ መሰለ ገብረሚካኤል (የዓረና ስራ አስፈፃሚ አባልና የምዕራባዊ ዞን የዓረና አስተባባሪ) ፊታቸው በሸፈኑ...
View Articleትህዴን በሺህ የሚቆጠሩ ታጋዮችን ማስመረቁን አስታወቀ (የሠራዊቱን ቪድዮ ይዘናል)
ለበርካታ ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ብዛት ያላቸው ረመፅ በሚል ስያሜ የሚታወቁ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሰልጣኞች የድርጅቱ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶምና ሌሎችም የሰራዊት አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መመረቃቸውን ድርጅቱ አስታውቆ ቪድዮውን ልኳል። Related Posts:ትህዴን በለቀቀው የጦር...
View Articleሁለት አዳዲስ የራድዮ መርሃግብር ስርጭቶች በኢንተርኔት አገልግሎታቸውን ጀመሩ።ይበርቱልን!
ሚልዮኖች እንደመሆናችን በተለያዩ አቀራረቦች እና ስልቶች የሀገራችን ምሁራን ሊያንፁን ይገባል።ያደጉትን ሀገሮች ትተን የአፍሪካ ሃገራትን ለምሳሌ እንደ ዑጋንዳ ያሉ ሀገሮች በዋና ከተማቸው ብቻ ከሃምሳ በላይ ኤፌ ኤም ራድዮኖች አሉ።ሕዝብ እንደምርጫው ይሰማል እራሱን ያይበታል።መገናኛ ብዙሃኗ በአፈና መንግስት በታገተባት...
View ArticleHiber Radio: ኃይለመድህን አበራ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፤ * ክርስቲያን በመሆኗ ሞት የተፈረደባት ትውልደ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 24 ቀን 2006 ፕሮግራም <<... ኢትዮጵያውያን የዲሞክራሲ ሀይሎች መነቃቀፍ ትተው በአንድ ላይ ለጋራ ግብ መስራት ያለባቸው ወሳኝ ወቅት ላይ ነው ያለነው ...ህወሃት የወጠነልንን የከፋፍለህ ሴራ ትተን ለአገራችን የጋራ መፍትሄ ማበጀት አለብን ...>>...
View Articleኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ እንዴት በምግብ መመረዝ ሊሞቱ ይችላሉ? –በምግብ መመረዝ የሚከሰቱ 4ቱ ገዳይ በሽታዎች
የምግብ መመረዝ ለበርካታ ሰዎች የሞት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል፡፡ በቅርቡ እንኳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በምግብ መመረዝ እንደሞቱ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ውድ አዘጋጅ፤ የምግብ መመረዝ እንዴት ይከሰታል? በምን ያህል ጊዜስ ይገድላል? ሰዎች በምግብ ተመረዙ ሲባል ምን ማለት ነው? የምግብ...
View Articleከ30 በላይ የኢትዮጵያ ታጣቂ ሚሊሺያዎች በአልሸባብ መገደላቸውን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደህንነት ክፍል የተገኘ...
ኢሳት ዜና :- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሰራተኞቹ በላከው ማስጠንቀቂያ ላይ በሶማሊ ክልል ባሪ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ 33 የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች በአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልጾ ሰራተኞቹ አስፈላጊውን ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርጉ መክሯል።የኢትዮጵያ የብሄራዊ የደህንነት ጥበቃ መስሪያ ቤት አልሸባብ...
View Articleሕወሓት ስድስት የኦሮሞ ተወላጆች አለባቸው ጫካ ወስዶ እንደረሸናቸው ተጋለጠ፤ በትግራይ 14 የኦሮሞ ተወላጆች ከጨለማ ክፍል...
ወጣት አራርሳ ኤዴሳ የተባል የጅባት እና ሜጫ ሰው በቶርች እንዲሞት ተደርጓል። ከምኒልክ ሳልሳዊ አምባገነኑ የሕወሓት ጁንታ ቢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰው አድገኛ የሆነ ዘረኝነትን ያዘለ የጥላቻ መከፋፈል እና እንዲሁም የተማሩ የኦሮሞ ወጣቶችን ለማጥፋት የሚደረገው ሩጫ እየተጋለጠበት መሆኑን የደረሱን መረጃዎች...
View Articleየዳቦና የዱቄት ጉዳይ እያወዛገበ ነው
በጸጋው አለሙ በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት መንግስት ለተወሰኑ ዱቄት ፋብሪካዎችና ዳቦ አቅራቢዎች የድጎማ ስንዴን በማቅረብ ዳቦን በቁርጥ ዋጋ ለተጠቃሚው እንዲያቀርቡ ሲያደርግ ቢቆይም ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ግን ቃሉን ጠብቆ የስንዴ ምርቱን እያቀረበ ባለመሆኑ ችግር ላይ መውደቃቸውን አንዳንድ...
View Articleአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑት አቶ ድሪባ ኩማ ከስልጣናቸው ሊባረሩ ነው ፓስፖርታቸውንም...
አባ ዱላ ገመዳና የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው የቁም እስረኞች መሆናቸው ከተለያዩ ምንጮች እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመልከተዋል። የጎልጉል ምንጮች ግን ኦህዴድ ውስጥ በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ እየተካሄደ ያለው ግምገማ ሲጠናቀቅ በርካታ ባለስልጣኖች ክስ እንደሚመሰርትባቸው ተናግረዋል። በቀድሞው...
View Articleከኬንያ የተነጠቀው የሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው
-የኬንያ የቱሪዝም ባለድርሻ አካላት ከ575 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያጣሉ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገውና ቤንች ኢቨንትስ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም አዘጋጅ፣ በመጪው መስከረም በናይሮቢ ኬንያ ሊያካሂደው የነበረውን የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም ወደ አዲስ አበባ ማዘዋወሩን...
View Articleየአልሸባብን የሽብር ተልዕኮ ሊፈጽም ነበር የተባለ ግለሰብ ተያዘ
በአዲስ አበባ ከተማ የአልሸባብን የሽብር ተልዕኮ ለመፈጸም ሲዘጋጅ ነበር የተባለ ግለሰብ መያዙን፣ የብሔራዊ ደኅንነትና መረጃ አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ ግብረ ኃይል ማክሰኞ ምሽት አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ተያዘ የተባለው ግለሰብ በአዲስ አበባ ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ የሚያስችል...
View Articleበሁለት ዙር የሰለጠኑ 235 የድረ ገፅ መረጃ ማዛባት የሚችሉ ፕሮፓጋንዲስቶች በስራ ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡
ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ በመላ ሐገሪቱ በኢንተርኔት ድረ ገፅ መንግስት እየደረሰበት ያለውን ትችት ለመቀነስና ፤ የተደበቁ መረጃዎች ተጋላጭነታቸውን ለመቆጣጠር በማሰብ የሰለጠኑ ወጣቶች ስራ መጀመራቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል፡፡ ኢህአዴግ በአዳማ ናዝሬት በሁለት ዙር ያሰለጠናቸው 235 ብሎገሮች በፊስ ቡክና...
View Articleበወላይታ አፈናው ቀጥሏል
በወላይታ ዞን ተቃዋሚዎች እንዳይንቀሳቀሱ የሚደረገው አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉን የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ እንደ ፓርቲው አመራሮች በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች ተንቀሳቅሰው ለመስራት አለመቻላቸውንና ከፍተኛ ጫና እንደረሰባቸው እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ ለአብነት ያህልም በዛሬው እለት ቴዎድሮስ ጌታ...
View Articleደብረማርቆስ አዳማ እና ቁጫ ሰኔ አንድ ቀን ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች ይካሄዱባቸዋል።
አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት በሚል መሪ ቃል ሁለተኛውን ዙር ህዝባዊ ንቅናቄበእለተ እሁድ ሰኔ አንድ ቀን 2006 በደብረማርቆስ በአዳማ እና በቁጫ ወረዳ በሰላማዊ ሰልፍ የህዝቡን የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ለማሰማት አደባባይ ይወጣል።ሰላማዊ ሰልፎቹ እንደመጀመሪያው ዙር የሚሊዮኖች ድምጽ … የደመቁ...
View Article“ወጣቶች ለትግል እየመጡ ነው”–ግንቦት 7 ወቅታዊ ርዕሠ አንቀጽ
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ “ወጣት፤ የነብር ጣት!” በሚል ርዕስ ጥር 26 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥር 142 ባወጣው ርዕሰ አንቀጹ “ወጣት በነብር ጣት መመሰል ያንሰው እንደሆን እንጂ አይበዛበትም። የኢትዮጵያም ወጣት የነብር ጣት ሆኖ ያውቃል … አሁንም ነው” ብሎ ነበር። በዚያ ጽሁፍ እና...
View Article“እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም”በሚል በእስራኤል የተጠራ ሕዝባዊ ስብሰባ
እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም Related Posts:Hiber Radio: “የጎንደሩ የተቃውሞ…ምስጋና ለአያሌው ጎበዜ –…Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት…ዳር ድንበራቸው ለሱዳን ሊሰጥ…ዛሬ በባህርዳር ከተማ ዝናብ…
View Articleኡስታዝ አቡበከር አህመድ በጨለማ ክፍል መታሰራቸው ተሰማ
በአቡ ዳውድ ኡስማን - (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሃሰት በሽብርተኝነት ተወንጅለው በእስር የሚገኙት ኮሚቴዎቻችንን የማረሚያ ቤቱ አስተዳር ሆን ብሎ የማሸማቀቅ እና የማዋከብ ተግባር እየፈፀመባቸው እንደሚገኝ መዘገባችን ይታወቃል:: በማረሚያ ቤቱ ከሚገኙ ህግ ታራሚዎች እና እስረኞች በተለየ...
View Article