ድምጻችን ይሰማ መግለጫ አወጣ፦ “በህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ በማረሚያ ቤት እየተደረገ ያለው ወከባ በአስቸኳይ ይቁም!”
ረቡዕ ሰኔ 4/2006 የታሰሩት ኮሚቴዎች በሐሰት የሽብር ክስ ህገ መንግስታዊ መብቶችን በጣሰ ሁኔታ መሪዎቻችንን እያጉላላ የሚገኘው መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገውን ወከባ ቀጥሎበታል፡፡ ገና ወደማረሚያ ቤት ከተዛወሩበት ጊዜ አንስቶ ጠያቂዎችን በማጉላላት፣ የጥየቃ ሰአትን ከሌሎች በተለየ መልኩ በመገደብ፣...
View Articleበምስራቅ ጎጃም አርሶ አደሮች በፖለቲካ አመለካከታቸው የተነሳ ማዳበሪያ እየተከለከሉ ነው ተባለ
(ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶነሴ ወረዳ አርሶ አደሮች በፖለቲካ አመለካከታቸው ልዩነት ምክንያት ማዳበሪያና ምርጥ ዘር እየተከለከሉ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታወቁ፡፡ መንግስት ለአርሶ አደሮች በህብረት ስራ ማህበራት የግብርና ግብዓትና ግብይት በኩል የሚያቀርብ ሲሆን ይህም ማዳበሪያ...
View Articleህወሓት የቤተክርስያን ገንዘብ ዘረፈ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ “አይናለም” የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ። በዛ አከባቢ ያለው ደን “የመለስ ፓርክ” ተብሎ ተከልሏል። ኗሪዎቹ “የመለስ ፓርክ” መባሉ አልተዋጠላቸውም፤ ተቃውመውታል። ባለፈው ወር ነው። “ከመለስ ፓርክ” የተወሰነ ዛፍ ይቆረጣል። በዚህ ጉዳይ...
View Articleየቀድሞው የጋምቤላ ርእሰ መስተዳድር ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ
የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኢኬሎ ኦኳይ ፣ ዴቪድ ኡጁሉ፣ ኡቻን ኦፔይ ፣ ኡማን ኝክየው ፣ ኡጁሉ ቻም ፣ አታካ ኡዋር እና ኡባንግ ኡመድ ናቸው። የፌደራል አቃቤ ህግ ሁሉንም ግለሰቦች...
View Articleበግንደ በረት በተማሪዎች እና በክልሉ ፖሊስ መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከሰተ
በምእራብ ሸዋ ዞን በኦሮሚያ ክልል በግንደበረት ወረዳ በተማሪዎች እና በወያኔ የፖሊስ ሃይሎች መካከል በተከሰተ ግጭት አንድ ተማሪ ሞቶ አራት መቁሰላቸውን የአከባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ከትላንትና ጀምሮ ሲንከባለል የመጣው ግጭት ከዚህ ቀደም በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከተነሱ የተማሪዎች አመጽ ጋር ተያያዥነት ያለው እና...
View Articleበሪያድ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ኮሚኒቲ ት/ቤት በገንዘብ እጥረት 3000 ህጻናትን በትኖ ሊዘጋ ነው * ወላጆች ለልጆቻቸው...
Ethiopian Hagere ጀዳ በዋዲ በስደት ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ህጻናት በተመጣጣኝ ዋጋ ተቀብሎ በማስተማር ከፍተኛ አስተዋጾ እያበረከተ የሚገኘው በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት ላለትፉት ሁለት አስርት አመታት ሪያድ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚመኩበት እና የሚኮሩበት ተቋም ሆኖ መቆየቱ...
View Articleቴዲ አፍሮና ውዝግብ ያልተለየው ዝና
በአዲስ አበባ ታትሞ ከተሰራጨው ቁምነገር መጽሔት የተወሰደ ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ወደ ሙዚቃው ዓለም ተቀላቅሎ ወደ ዝና ማማ መውጣት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ መነጋገሪያ ከመሆን ያመለጠ አርቲስት አይደለም፡፡ በ1993 ዓ.ም ማብቂያ ላይ ባወጣው የመጀመሪያ ‹አቦጊዳ› አልበሙ የሙዚቃ አድማጩን ጆሮ ለመቆጣጠር የቻለው ቴዲ...
View Articleተክለሃይማኖት አካባቢ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ሊፈርሱ ነው
ተክለሃይማኖት አካባቢ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ብቻ ተለይተው ሊፈርሱ መሆኑን በአካባው ሚገኙ ነጋዴዎች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) ነጋዴዎቹ እንደሚሉት ከተክለ ሃይማኖት ጀምሮ እስከ ጥቁር አንበሳ የሚገኙ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የጎማ መሸጫ እና ሌሎች የንግድ ሱቆች በአምስት...
View Articleየዞን 9 ጦማሪዎች እና ጋዜጠኛው ተጨማሪ 28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠባቸው
ካለምንም ክስ ላለፉት 50 ቀናት ፖሊስ የምርመራዬን አልጨርስኩምና ተጨማሪ ቀጠሮ ይሰጠኝ ጥያቄና በፍርድ ቤቱ መፍቀድ የተነሳ እየተጉላሉ የሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያን እና ጋዜጠኛው ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ተጨማሪ 28 ቀናት ፖሊስ ጠይቆ ፍርድ ቤቱ መፍቀዱን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ አስታውቀዋል። በፌደራል...
View Articleየሸራተን ሆቴል ሰራተኞችና የማኔጅመንቱ ፍጥጫ ተባብሷል –አዲስ አድማስ ጋዜጣ
ናፍቆት ዮሴፍ – ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ኢሰማኮ ማኔጅመንቱ ለድርድር እንዲቀርብ አስጠነቀቀ ማኔጅመንቱ ህግን በሚጥስ ተግባር ላይ አልደራደርም ብሏል “የሥራ ማቆም አድማ የመጨረሻ አማራጭ ነው” የሰራተኛ ማህበሩ የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞችና ማኔጅመንት ፍጥጫ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡ ባለፈው ሀሙስ ከሰዓት በኋላ...
View Articleጄኔራል ሰዓረና ጋዜጠኛ እስክንድር –ከኢየሩሳሌም አረአያ
ሰኔ 1 ቀን 1997ዓ.ም፤ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተጀመረው ተማሪዎችንና ንጹሃን ዜጐችን በግፍ የመግደል እርምጃ ተከትሎ አብዛኛው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን ከየት/ቤቱ በአጃቢ ያስወጡ ነበር። ወደ ካቴድራል ት/ቤት በሁለት ኮብራ ተጭነው የተላኩ 20 ልዩ የፌዴራል ፖሊሶች የጄ/ል ሰአረና የጄ/ል ብርሃነ (ወዲ መድህን) ሴት...
View Articleሱዳን ሃገር የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይን የሚዳሥስ አራተኛ ፁሁፍ (ካርቱም ሱዳን)
ሰኔ 04/ 2006 ካርቱም ሱዳን ባለፉት ሦስት ፁሁፎቻችን እንደገለፅነው ዛሪም የስደተኛው ችገር በመቀፀሉ የተነሳ ይህንን ፁሁፍ ለመፃፍ ተገደናል አፈሳው ሰሞኑን ጋፕ ብሎ ሰንብቶ ነበር ከሰኔ ሁለት ጀምሮ ግን በጣም ተባብሷል ጭራሽ ህግ አስከባሪ ነን የሚሉ ፖሊሶች ወደ ተራ ዝርፊያ ገብተው ይገኛሉ። -–...
View Articleየአዲስ አበባ የባቡር ሐዲድ በውሉ መሠረት ባለመነጠፉ እየተቀየረ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ
በአዲስ አበባ ከተማ ቀላል የባቡር መስመር ላይ ቀደም ብሎ የተነጠፈው ሐዲድ ከውሉ ውጪ የተከናወነ በመሆኑ በመቀየር ላይ እንደሚገኝ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ የባቡር ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር በኃይሉ ስንታየሁ ባለፈው ዓርብ በፕሮጀክቱ...
View Articleፍርድ ቤቱ ግቢ ውስጥ ከጠበቃ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
የስድስቱን ጦማርያንና የሁለቱን (የኤዶምና የተስፋለምን)ጉዳይ በመከታተል በፍርድ ቤት እየወከሏቸው የሚገኙት የህግ ባለሞያ አቶ አምሐ ሁልግዜም የህግ ደምበኞቻቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ግቢው ውስጥ ውጪ ለምንጠብቃቸው ጋዜጠኞች በዝጉ ችሎት ምን እንደተከናወነ ያለምንም መሰላቸት ያስረዳሉ፡፡በትናንትናው የፍርድ ቤት...
View Articleየስኳር ፕሮጀክቶች ለተቋራጮች የተሰጡት በህገ-ወጥ መንገድ ነው ተባለ
በጥቅምት 2006 ይጠናቀቃል የተባለው የስኳር ፋብሪካ ግንባታ ገና አልተጀመረም የፋብሪካ ግንባታ በመጓተቱ፤ የ100 ሚሊዮን ብር ሸንኮራ አገዳ ያለ ጥቅም ተወግዷል የፕሮጀክቶቹ የገንዘብ ወጪ በውል አይታወቅም፤ ያለ ጥናትና ዲዛይን የተጀመሩ ናቸው መንግስት በመቶ ቢሊዮን ብር ወጪ የስኳር ምርትን 23...
View Articleመኢአድና አንድነት በአንድ ወር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ይዋሀዳሉ
በሁለቱም ወገን የተመረጠው ውህደት አመቻች ኮሚቴ ሰኞ ስራ ይጀምራል የአራት አመት የድርድርና የምክክር ጊዜ የፈጀው የመላው ኢትዮጵያ ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ቅድመ ውህደት ባለፈው እሁድ የተፈረመ ሲሆን ሁለቱ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ...
View Articleየዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት ዛሬ ጁን 15 በሚኒሶታ ይከበራል * የዓመቱ ምርጥ ሰው ይሸለማል
የሚኒሶታ ምርጥ ሰው ይሸለማል ከተመሠረተች 6ኛ ዓመቷን የምትይዘው ዘ-ሐበሻ በደመቀ ሁኔታ በዓሉን በሚኒሶታ ዛሬ እሁድ ጁን 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደምታከብር የzehabesha LLC መስራችና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ አስታወቀ። ዘ-ሐበሻ በጋዜጣ መልክ በሚኒስታና በአካባቢዋ የምትሰራጭ ሲሆን በድረገጽ ወደ...
View Articleአሸባሪው አቃቤህግ በአሜሪካ
ህወሃቶች የፈጠራና የሐሰት ክስ እየፈበረኩ በርካታ ለወገንና ለአገር የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያውያንን በአገር መክዳት፣ ዘር ማጥፋት እና ሽብር ፈጠራ ወንጀሎች በመክሰስ እና በማሰር ለከፍተኛ ፍዳና መከራ ዳርገዋቸዋል። የእነ ሽመልስ ከማልን አርአያ እንዲከተሉ ተመልመለው እንደነ እስክንድር ነጋ፣ ርዮት አለሙ፣ ውብሸት ታየ...
View ArticleHiber Radio: የወ/ሮ አዜብና የአላሙዲ ተቀባይነት ከመለስ በኋላ ሲቀንስ የእነ ደብረ ጺዮን፣ ዶ/ር ቴዎድሮስና...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 8 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ! <...ኢህአፓ የተከፈለው በዲሞክራሲአዊ መንገድ አይደለም። በአመራሩ ውስጥ በተፈጠረ ችግር በቡድን ውሳኔ ነው ። የእኛ ዓላማ የኢህአፓ አባላትን በአንድ ላይ እንዲቆሙ ለማድረግ ነው። ለኢህአፓ ትንሳዔ ብለን...
View Article(ሰበር ዜና) ከ1000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ቤታችን ፈረሰ በሚል ኢሰመኩ ደጃፍ ተቃውሞ ወጡ
(ዘ-ሐበሻ) በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን መስሪያ ቤት ደጃፍ ከ1000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ቤታችን ፈረሰ፣ የምንሄደበት አጣን በሚል ለተቃውሞ መውጣታቸውን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው ዘገቡ። ከ1000 በላይ የሚሆኑት እነዚሁ ተሰላፊዎች መንግስት አንድ መፍትሄ እንዲሰጣቸው...
View Article