ሃሳዊው ‹ወንጌላዊ› –እውነተኛ የወንጀል ታሪክ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምሽት ላይ ከዚህ ቤት የሚወጣው ድምፅ በአካባቢው ለረጅም ጊዜ ለኖሩት ጎረቤቶች ያልተለመደ ነበር፡፡ በተለይ ማክሰኞና ሐሙስ ከምሽ ሁለት ሰዓት ጀምሮ የጥቂት ሰዎች ህብረ ዝማሬ ጎልቶ ይሰማል፡፡ አልፎ አልፎ ከእነርሱም በላይ የቴፑ ድምፅ አየሩን ሰንጥቆ ያስገመግማል፡፡ ጎረቤቶቹ እያደር የገባቸው ነገር...
View Articleየዩኒቨርሲቲ ሰልጣኝ ተማሪዎች ስልጠናው ግጭትን የሚያስነሳ በመሆኑ እንዲቆም ጠየቁ
• ሰልጣኞቹ ፌስ ቡክ እንዳይጠቀሙ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል ከነሀሴ 9 ጀምሮ በደብረማርቆስ ከተማ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ ተክለኃይማኖት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ቤተ መንግስት፣ መምህራን ኮሎጅና የደብረ ማረቆስ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተከፋፍለው በአራት የሥልጠና ቦታዎች እንዲሁም 45 የውይይት ቡድኖች ስልጠና...
View Articleኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ሲታፈሱ አመሹ
ለዘ-ሐበሻ የዘገበው ኢትዮጵያ ሃገሬ ጅዳ በዋዲ የሳውዲ አረቢያ መንግስት ያለመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ህገወጥ ውጭ ሃገር ዜጎች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሚገልጸውን መመሪያ ተግባርዊ ለማድረግ የፀጥታ ሃይሉ በወሰዱት እርምጃ ከ1 መቶ 80 ሺህ በላይ እትዮጵያውያን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው...
View Articleበኢትዮጵያውያን ላይ በሳዑዲ አረቢያ የተፈጸመው የአፈሳ ተግባር (ተጨማሪ ፎቶዎች)
(ዘ-ሐበሻ) ከወራት በፊት በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያኑን እስከመግደልና አስገድዶ እስከመድፈር የደረሰ በደል ሲደርስባቸው ሁላችንም አደባባይ ወጥተን ጮኸን፤ አልቅሰን ነበር። ትንሽ ጋብ ያለ መስሎ የነበረው ይህ ስቃይ በመቀጠል ዛሬ ኢትዮጵያውያኑ ሲታፈሱ፣ ሲሰቃዩ ውለዋል። ቀደም ባለው የዘ-ሐበሻ ዜና እወጃ ስላለው...
View Articleየልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዞን9 ጦማርያኑን እና የጋዜጠኞቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ስድስቱን የዞን ዘጠኝ አባላት ማለትም በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ፣ ማኅሌት ፋታሁን፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ዘላለም ክብረት እና አጥናፍ ብርሃነ እንዲሁም በሌለችበት ክሷ እየታየ ያለው በሶልያና ሽመልስ እንዲሁም በጋዜጠኞቹ ኤዶም ካሳዬ፣ ተስፋለም ወልደየስ እና አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ በልደታ 19ኛው የወንጀል ችሎት ዛሬ ጠዋት...
View Articleጄ/ል ባጫ ደበሌ በሜሪላንድ ግዛት የ350ሺህ ዶላር ቤት ገዙ
ጄነራል ባጫ ደበሌ ከኢየሩሳሌም አርአያ ጄ/ል ባጫ ደበሌ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በ350ሺህ ዶላር ቤት መግዛታቸው ታውቋል። የባጫ ባለቤትና አንድ ልጃቸው እንደሚኖሩበት ሲታወቅ ልጃቸው በተርም ከ20ሺህ ዶላር በላይ እየተከፈለለት እንደሚማር ማወቅ ተችሏል። በከፍተኛ ሙስና ውስጥ ከተዘፈቁ የመከላከያ ከፍተኛ የጦር...
View Articleየግንቦት 7 ሕዝባዊ ስብሰባዎች በዓለም ሃያ ስድስት ታላላቅ ከተሞች
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በመላው ዓለም ላይ ከሚገኙ አባላት፣ ደጋፊዎቹና በአጠቃላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለመመካከር ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህም መሠረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 26 የዓለም ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ተጠርቷል። በላስቤጋስ ዩ ኤስ አሜሪካ...
View Articleየዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
የሸክ ኑሩ ግድያ ሴራ ነው • ኢህአዴግ በሉዓላዊነት ላይ ያለውን ፖሊሲ ተቃውመዋል • ‹‹አማኞችን በአሸባሪነት መክሰስ ትውልዱን ለመግደል የተደረገ የኢህአዴግ ሴራ ነው፡፡›› • ህወሓት ከስሯል • የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ • አዲሲቷ ኢትዮጵያ የትኛዋ ናት? ነገረ ኢትዮጵያ ባህርዳር፣ መቀሌ፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣...
View Articleከሰሞኑ የተሰደዱት 7 ጋዜጠኞች – (ፎቶዎች)
ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የኢህአዴግ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰውን ጫና ተከትሎ ከሀገር የተሰደዱትን የሎሚ፣ ጃኖ እና አፍሮ ታይምስ ጋዜጠኞችን ፎቶ ከዚህ እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናል፡፡ 1.ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር 2. ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የአፍሮ ታይምስ...
View Articleየብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ (ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር)
ስለ ብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ አጠር ምጥን ተደርጎ የተዘጋጀውን ባለ አምስት ነጥብ የዳሰሳ ጥናት (survey) ለዚሁ ጉዳይ ሲባል ብቻ ወደ ተዘጋጀው ድህረ ገፅ www.MyEthiopia.com በመሄድ ድምፅዎን ያሰሙ። የዝምተኛው ብዙሃን ድምፅ ጭምር ሳይቀር እስቲ ይሰማ! ፖለቲካውንና ፍልስፍናውን አርባ አመት...
View Articleበቅርስነት የተመዘገበ ሕንፃ በልማት ምክንያት እንዲፈርስ መታዘዙ ተቃውሞ አስነሳ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኘውንና በቅርስነት የተመዘገበውን ታዋቂው ሎምባርዲያ ሬስቶራንት ያለበትን ሕንፃ ጨምሮ፣ በ10.6 ሔክታር ላይ የሚገኙ ግንባታዎችን ለማፍረስ ለተነሺዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያው ባለፈው ዓርብ አብቅቷል፡፡ በተለይ የሕንፃው...
View Articleየአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የመመለስ ጥያቄን መንግሥት እየመከረበት ነው
የአክሰስ ሪል ስቴትን ጉዳይ እንዲመለከት የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የሪል ስቴቱ ደንበኞች ተወካዮችን በአባልነት አቅፎ የተቋቋመው ዓብይ ኮሚቴ፣ ለመጀመርያ ጊዜ የተፈጠረውን ችግር ማየት ጀመረ፡፡ የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ወደ አገር ለመመለስ ያቀረቡትን ጥያቄ እየመከረበት...
View Articleየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሀብታቸውን በግልጽ እንዲለዩ የዓለም ባንክ አሳሰበ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለሁለት ተከፍሎ የተፈጠሩት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ ሀብታቸውን በግልጽ ለይተውና ተካፍለው የየራሳቸውን የሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ የዓለም ባንክ ማሳሰቡን ምንጮች ገለጹ፡፡ የዓለም ባንክ ማሳሰቢያውን የሰጠበት ምክንያት ለአገር አቀፍ...
View Articleከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2006 ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ጉልበት አራዊት የሚተዳደሩበት ሕግ ነው፤ ሕገ አራዊት የሚባለው አራዊት የሚተዳደሩበት ጉልበት ነው፤ በአራዊት ዓለም ማናቸውም ነገር በጉልበት ያልቃል፤ በሰዎችም መሀከል ጉልበት አድራጊ-ፈጣሪ ሆኖ ጎልቶ ሲወጣ የአእምሮንና የኅሊናን መዳከም ወይም ጭራሹኑ...
View Articleበሀገሪቱ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ ያሰጋል ።
ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከመጭው ምርጫ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ እንደሚያሰጋ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ለሕወሓቱ አለቃ ጸጋይ አርብ እለት የቀረበው...
View ArticleHiber Radio: ግብጽና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ጡንቻቸውን እያፈረጠሙ ነው፤ ከአንዳርጋቸው መታሰር በኋላ በየኬላው ፍተሻው...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 18 ቀን 2006 ፕሮግራም <... ሕዝቡ በነጻ ፕሬሱ ላይ የተወሰደውን እርምጃ አውቆታል ተነሱባችሁ ተራችሁ ደረሰ ነው ያለው በትክክልም እኛ የሕዝቡ ድምጽ መሆን ስለቻልን በመንግስት ከገበያ ለማውጣትና በቅጣት ጫና አንገት ለማስደፋት የተወሰደብን እርምጃ ነው ...>...
View Articleየኢሳት ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እህት የግፍ ሰለባዋ
ዛ አስቂኝና ጥርስ የማታስከድን ወጣት ናት። ከእሷ ጋር ለደቂቃ አይደለም ለሰዓታት አብረህ ብታሳልፍ አይሰለችህም፤ በሳቅ ታንከተክትሃለች። አነጋገሯ ፈጠን..ፈጠን ያለ ነው። ..የሷ ቀልዶች አይረሱኝም።..በ1998 ዓ.ም የደረሰባት ነገር እጅግ አሳዛኝ ነው። የተቃዋሚ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የቅንጅት ደጋፊዎችና ሰላማዊ...
View Articleየተማሪዎች ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል
ነገረ ኢትዮጵያ • የኢትዮጵያ የባህር በር ለኤርትራ መሰጠቱ ስህተት ነው• የኢኮኖሚ እደገቱ እውነት አይደለም • የትምህርት ስርዓቱ ወድቋል • የተማረ ሰው ክብር አይሰጠውም አዲስ አበባ ውስጥ ሳውዝ ካምፓስ (ልደታ)፣ አቃቂ (AASTU)፣ ፍቼ የግብርና ኮሌጅ፣ ስድስት ኪሎ፣ አምስት ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ አአዲስ አበባ...
View Articleአርበኞች ግንባር፣ ግንቦት 7 እና የአዲሃን ወደውህደት የሚያደርሳቸውን ውይይት ሊጀምሩ ነው
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲ ሃይሎች ንቅናቄ ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ውይይት ሊጀምሩ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ። “የወያኔውን ዕድሜ ለማሳጠር በአንድነት እንሰራለን” በሚል ድርጅቶቹ በጋራ ባወጡት...
View Article