በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ የተነሳ የሥርዓቱ አሽከር የሆነው የሸዋፈራው የኮሜዲ ሾው ተሰረዘ
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ኢሕአዴግን አስተዳደር ደግፎ በስደት የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ በሕዝብ ፊት ተሳድቦ ከመንግስት ባለስልጣናት ፍርፋሪ ለማግኘት ሲሰራ የቆየው ሸዋፈራው ደሳለኝ በዋሽንግተን ዲሲ ሰድቦ ለሰዳቢ ለሰጠው ሕዝብ ትያትር ለማሳየት የመጣ ቢሆንም ዝግጅቱ ሳይደረግ መሰረዙ ተሰማ። ከዋሽንግተን ዲሲ የዘ-ሐበሻ...
View Articleሶስት ጋዜጠኞች አገር ለቀው ወጡ
የወያኔው መንግስት አላሰራ ያላቸው እና ጫናውን ያሳረፈባቸው ሶስት ጋዜጠኞች አገር ለቀው መውጣታቸው ታውቋል። በዚህም መሰረት 1ኛ/ ሚሊዮን ሹሩቤ – የማራኪ መጽሄት ባለቤት እና አዘጋጅ 2ኛ/ ኤሊያስ ጉዲሳ – የቃልኪዳን መጽሄት ባለቤት እና አዘጋጅ 3ኛ/ መድሃኒት ረዳ – የአዲስ ጉዳይ መጽሄት ሪፖርተር በገዛ አገራችው...
View Articleህዝባዊ እንቢተኝነት ለነፃነት እና ለፍትህ ! (በይድነቃቸው ከበደ)
በአገራችን የፖሊቲካ ሥርዓት ሄደት ውስጥ ስልጣን በሰላማዊ መንገድ ከአንዱ ወደሌላው የተሸጋገረበት አጋጣሚ እጅግ በጣም አናሳነው፡፡ አብዛኛው የስልጣን ሽግግር ጉልበትና ብረትን መሰረት ያደረገ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የስልጣን ሽግግር ጉልበተኞች ሁሌም አሸናፊ የሚሆኑበት ጉልበቱ አናሳ የሆነ ከስልጣን የሚርቅበት ዓይነተኛ...
View Articleበአዲስ አበባ በየሰፈሩ ዲሽ የሚገጥሙ ወጣቶች “ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው በሚል ወከባ ይደርስባናል”አሉ
አዲስ አበባ ውስጥ በየ ቤቱ እየዞሩ ዲሽ የሚገጥሙ ወጣቶች ‹‹ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው›› በሚል ወከባ እንደሚደርስባቸው ገለጹ፡፡ ወጣቶቹ ከኢሳት ውጭ ያሉ ጣቢያዎች የሚተላለፉበት ዲሽ በሚገጥሙበት ወቅትም ‹‹ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው፡፡ ህዝቡ ኢሳትን እንዲያይ ታደርጋላችሁ›› በሚል በደህንነቶች ወከባ እንደሚደርስባቸው...
View ArticleHiber Radio: በአንዋር መስጊድ ያለ ሀባሽ ፈቃድ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት የሚከለክል መመሪያ ወጣ፤ በጅጅጋ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 2 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <... የምንሸኘው ዓመት በተለይ ከፕሬስ ነጻነት አኳያ እስሩንም ሆ የተሰደዱት ጋዜጦች ጉዳይ ስታይ የጨለማ ዘመን ነው...የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለውጥ የሻተበት ወቅት ላይ ነን...ሁሉም...
View Articleበብሶት የታፈነው ህዝብ አመፅ ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት ወያኔ አድሮበታል።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) 2007 ለለውጥ ! በሳሞራ የኑስ እና በጌታቸው አሰፋ የሚመራ ልዩ የኮማንዶ እና የደህንነት ሃይል አዲስ አበባ ባህር ዳር እና ድሬዳዋን መቆጣጠር የሚችልበትን ስልት እየነደፈ ነው። - በሳሞራ የኑስ የሚመራው የኮማንዶ ጦር ህገመንግስታዊ ጥያቄ ማንሳቱ ታማኝነቱ ጥርጣሪ ውስጥ...
View Articleበፕሬሱ ላይ የተመዘዘው ሰይፍ
ነገረ ኢትዮጵያ መረጃ የማግኘት ነጻነት ከዋነኞቹ የዴሞክራሲ መገለጫዎች ወይም እሴቶች መካከል ይጠቀሳል፡፡ መረጃ የማግኘት ነጻነቱ የተከበረለት ህዝብ በሀገሩ የስልጣን መንበሩ ላይ የተቀመጠውን አስተዳደር (መንግስት) የመቆጣጠር ኃይሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሙስና፣ ብልሹ አስተዳደርና ሌሎችን ንቅዘቶች በማጋለጥ የመንግስትን...
View Articleየቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት 400 ሰዎች በተገደሉበት የጋምቤላ ጭፍጨፋ የሕወሓት ባለስልጣናት መሳተፋቸውን አጋለጡ
የቀድሞው የጋምቤላ መሪ በክልሉ ለደረሰው ጭፍጨፋ የህወሃት ባለስልጣናትን ተጠያቂ ማድረጋቸውን ኢሳት ዘገበ። የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ኦሞት ኦባንግ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ 400 ሰዎች የተገደሉበት የጋምቤላው ጭፍጨፋ እንዴት እንደተከናወነ በዝርዝር ሁሉን ነገር ተናግረዋል። እንደ ኦሞት ገለጻ የህወሃት ከፍተኛ...
View Articleየዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው መምህር አብርሃ ደስታ ሆነ (የ36ቱን እጩዎች ዝርዝር ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የዘ-ሐበሻ አንባቢያን ከሦስት ዓመት በፊት መምህር የኔሰው ገብሬን የዓመቱ ምርጥ ሰው ሲሉ በ2004 ዓ.ም መርጠው ነበር። ቀጠሉና በ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው አድርገው የሰየሙት እድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘውውን አንዷለም...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ፤ ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ውዝግብ ውስጥ ይገኛል
ሰንደቅ ጋዜጣ ጋዜጣው ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ የመመስረቻ ጉባኤውን ካካሄደ ጀምሮ ምንም አይነት ጉባኤ ባለማካሄዱ በሥራ አስፈፃሚውና ቅሬታ ባቀረቡ የምክር ቤት አባላት መካከል ውዝግብ መነሳቱን የሰማያዊ ምክር ቤት አባላት ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል። ቅሬታ አቅራቢዎቹ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅር ይልቃል ለሁለት...
View Articleኢህአዴግ የመልካም አስተዳደር ችግር በማንም የማይላከክ ነው አለ
በ አሸናፊ ደምሴ ባለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት ውስጥ የተጓዝኩባቸው የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መንገዶች ውጣ ውረድ የበዛባቸው ናቸው የሚለው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ በተለይም የመልካም አስተዳደር ችግሮቼ በማንም ላይ አይላከኩም ሲል ላለፉት ሁለት ሳምንታት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለሚማሩ ተማሪዎች በመንግሥት...
View Articleየአመት በዓል ገበያ በአዲስ አበባ – (የዶሮ፣ የበግ፣ የሽንኩርት፣ የቂቤ…. ዋጋዎችን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንደሚናገሩት ከሆነ የዘንድሮው አዲስ ዓመት በዓል ገበያን የዋጋ ውድነቱ አቀዝቅዞታል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የገበያ ቦታዎች እየተዟዟሩ ገበያውን የተመለከቱት ዘጋቢዎቻችን እንደሚሉት አንድ ከትንሽ ትልቅ በግ ከ1500 እስከ 3000 ብር ድረስ የሚሸጥ ሲሆን ዶሮ ከ150...
View Articleየሕወሓቱ ታጋይ ሌተናንት ጀነራል ዮሐንስ ገ/መስቀል በ95 ሚሊዮን ብር ቦሌ ላይ ህንፃ አስገንብተዋል
ከኢየሩሳሌም አረአያ ሌተናንት ጀነራል ዮሃንስ ገብረመስቀል ከባንኪሙን ጋርየሕወሐት ሌተናንት ታጋይ ጄ/ል ዮሃንስ ገ/መስቀል ቦሌ ቴሌ መድሃኒያለም ባለ6 ፎቅ ህንፃ እንዳስገነቡ የቅርብ ምንጮች አጋለጡ። ከ95ሚሊዮን ብር በላይ በሚደርስ ወጪ እንደተገነባ የተነገረለት ይኸው ባለ6 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ ለተለያዩ የግልና...
View Articleጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ከሀገር ተሰደደች
በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ በሚል ጥሪ የደረሳት የቆንጆ መጽሔት ዋና አዘጋጅ በጥሪው መሰረት የሚደርስባትን እስርና መንገላታት በመስጋት ጷጉሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዷ ተረጋግጧል መንግስት በሀገሪቱ የነጻው ፕሬስ ላይ እያደረሰ ያለውን ማሳደድ ተከትሎ በነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም ብቻ...
View Article“የይቅርታ ልብ ያስፈልገናል”–አዲሱን ዓመት በማስመልከት በስደት ከሚገኘው ሲኖዶስ የተላለፈ መልዕክት
በፓትሪያሪክ አቡነ መርቆርዮስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ባስተላለፈው መልዕክት አዲሱን ዘመን አዲስ መፍትሄ የምንፈልግበት ዘመን ልናደርገው ይገባል አለ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው የአዲስ ዓመት መግለጫው “ብዙዎቻችን በልዩነቶቻችን ምክንያት በጥላቻ ስሜት ውስጥ ነን። ለዚህ የይቅርታ ልብ...
View Article“2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ መፃዒ እድል የሚወሰንበት ዓመት በመሆኑ ሁላችንም በተነሳሳ የአርበኝነት መንፈስ...
2007 ወሳኝ የትግል ዓመት!!! የግንቦት7 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የበተነው ጽሑፍ ሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ ምህረት ለኛ ለኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በመጥፎ የሚታወስ ዓመት ነው። 2006፣ በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በአፍሪቃ በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰበት ዓመት...
View Articleቪኦኤ አማርኛ፣ ከድጡ ወደ ማጡ? –በአበበ ገላው (ጋዜጠኛና አክቲቪስት)
የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን የክብር ሽልማት...
View Articleበሽብርተኝነት የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ወደ ማዕከላዊ ተዛወሩ
በሽብርተኝነት ተከሰው አርባምንጭ ታስረው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞ ጎፋ ዞን አመራሮች ከነበሩበት የአርባ ምንጭ እስር ቤት አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፌደራል ወንጀል ምርመራ መዘዋወራቸው ታወቀ፡፡ ከዞኑ አመራሮች መካከል የአርባ ምንጭ ምክትል ሰብሰቢ አቶ በፍቃዱ አበበ እና ደርጅት ጉዳይ ኃላፊው ኢንጅነር ጌታሁን...
View Article(ድብቅ ስትራቴጂ) የህወሓት ሥርዓት የአፋር ህዝብን መሬት የትግራይ ነው አለ
(በአኩ ኢብን አፋር ) በሰሜናዊው የአፋር ክልል የሚገኙ የአፋር ክልል ወረዳዎች ዳሉልን ጨምሮ «የትግራይ መሬት ነው!» በማለት አፋቸው ሞልተው የሚናገሩ የህዋሓት መሪዎች ይደመጣሉ!! እሱም አብዓላ፣ ደሉል፤ ኮናባ፣ ባራህሌ፣ የትግራይ መሬት ነው ከሚባሉ ቦታዎች ይጠቀሳሉ። በኮናባ ወረዳ ከሁለት ሳምንታት በፊት በትግራይ...
View Articleበቦረና ዞን ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ከፖሊስ በተተኮሰ 4 ጥይት ሕይወታቸው አለፈ
አስከሬኑ ሽኝት ላይ የነበሩ የአባያ ገላና ወረዳ ሰብሳቢ አቶ በድሉ መንግሥቱ በፖሊስ ተደብድው በእስር ላይ ናቸው (ፍኖተ ነፃነት) በቦረና ዞን ገላና ወረዳ ቶሬ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ጳጉሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ወታደር ዋቆ ሁቃ በተባለ ፖሊስ በተተኮሰ 4 ጥይት...
View Article