ኢትዮጵያ ያለባት የብድር መጠን 400,000,000,000 (አራት መቶ ቢልዮን ብር) ወይንም 20,000,000,000 (ሀያ...
የታዳጊ ሀገሮች ወደ ውጭ የሚወጣው የገንዘብ ፍሰት እ ኤ አ ከ2001-2010 ዓም (የካርታውን ምንጭ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ በሀገር ስም መበደር ትንሽ ለባቡር፣ለመንገድ እና ለፎቅ መስርያ ማዋል፣ ከተማውን ሞቅ ማድረግ፣ የድሆችን ቤት እያፈረሱ ከከተማ ማራቅ እና የቀረውን አብዛኛውን በብድር የተገኘ ገንዘብ ግን...
View Articleበሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩት የዓረና ፓርቲ አባልና ሌሎች ግለሰቦች በ15 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ
ላለፉት ሦስት ወራት በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩት የዓረና ፓርቲ አባል ወ/ሮ አልጋነሽ ገብሩና ሌሎች ስድስት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ15 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ፡፡ የመቐለ ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት ከሆነ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ በኃይል ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል›› በሚል...
View Articleየዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ለብድር ዕዳ አደጋዎች የመጋለጥ ዕድሏ እየሰፋ ነው አለ
ሰሞኑን ለሦስት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ ስሪ ሙሊያኒ ኢንድራዋቲ፣ እያደገ የመጣው የብድር ዕዳ መጠን በኢትዮጵያ ላይ አደጋዎችን ሊያስከትል እንደሚችል ገለጹ፡፡ ኢንድራዋቲ ባለፈው ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ ምንም...
View Articleበቂሊንጦ ግንቦት 7 ነው ተብሎ የታሰረው ወጣት 10 ጥፍሮቹን ነቅለው ብልቱ ላይ የላስቲክ ውሃ አንጠልጥለው እንዳሰቃዩት ተጋለጠ
(ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 አባል ነው ተብሎ የታሰረው አበበ ካሴ የተባለ ወጣት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሕወሓት/ኢሕአዴግ ካድሬ ወታደሮች ከፍተኛ የሆነ ግፍ እየተፈጸመበት መሆኑን ከስፍራው ለዘ-ሐበሻ መረጃ ያደረሱ ወገኖች አስታወቁ። “ዛሬ ከወደ ቂሊንጦ የደረሰኝ መረጃ እጅግ የሚዘገንና እንቅልፍ የሚነሳ ነው” በሚል...
View Articleወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ላይ ዋሽተው ስልኩን ጆሮው ላይ ዘጉት
የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መረጃ ፍለጋ ወ/ሮ አዜብ ጋር ደውሎ ድምፃቸውን ኢሳት ራድዮ ላይ አሰምቶናል። ጋዜጠኛ ሲሳይ ወ/ሮ አዜብ መሆናቸውን ካረጋገጡለት በኋላ መረጃ እንዲሰጡት ጠየቃቸው። አድዋ ስለሆንኩ መረጃ የለኝም በሚል ስልኩን ዘጉት። ለሁለተኛ ጊዜ ደወለላቸውና “ዶ/ር ካሱ ኢላላ ከእርስዎ ጋር ባላቸው...
View Articleዳኞቹ የኢህአዴግ አባል እንዲሆኑ እንደሚገደዱ ገለጹ
ከሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን የተከፈተውና 15 ቀን የሚፈጀው የ‹‹ፍትህ አካላት›› ባህር ዳር ላይ እያደረጉት በሚገኘው ስብሰባ ላይ ዳኞች ቅሬታቸውን እንዳሰሙ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ልማታዊ መንግስት ግንባታ ላይ ያተኮረ ነው በተባለው ስልጠና ላይ የክልሉ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ በክልሉ የሚገኙ...
View Articleፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው በሚል የተሰራጨው ዜና ስህተት ነው
ፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው በሚል በተለያዩ የውጭ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለው ዜና መሠረተ ቢስ ነው። የተለያዩ ድረገጾች ይህን እየዘገቡ ሲሆን ዘ-ሐበሻም የሰንደቅ ጋዜጣን ዘገባ አትማው ነበር። ሆኖም ግን ከፌስቡክ ኦፊሻል ገጽ እንደተረዳነው ዜናው መሠረተ ቢስና ሆን ተብሎ የተፈጠረ ነው። አንባቢዎቻችን ይህን...
View Articleስዊድን የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
ኢሳያስ አፈወርቂ ጉዳዩ የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሴራ ነው አሉ ስዊድንና ኤርትራ በዲፕሎማቲክ የእሰጣ እገባ ውስጥ ከገቡ በርከት ያሉ ጊዜያት የተቆጠሩ ሲሆን በስዊድን የኤርትራ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች ባልተገባ ተግባር ተገኝተዋል በሚል የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች ስዊድንን በ48 ሰዓት ለቀው እንዲወጡ የስዊድን መንግስት ውሳኔ...
View Articleያልታተመው “የሎሚ አዘጋጆች አጣብቂኝ!”ዘገባ
የሎሚ መጽሔት አዘጋጆች ከሀገር ከተሰደዱ አንድ ወር ያለፋቸው ሲሆን፤ ይህ ጽሁፍ ደግሞ ለመጨረሻ ጊዜ ማለትም ነሐሴ 17/2006 ዓ.ም ለህትመት ሊበቃ ከነበረው እና ከታገተው የመጨረሻ ዕትም (ከቁጥር 120) ላይ የተወሰደ ነው፡፡ ጽሁፉም መንግስት የመሰረተውን ክስ እና በወቅቱ የነበረውን ነባራዊ ስሜት የሚያንጸባርቅ...
View Articleጥቃቅንና አነስተኞች ቀጣዩን ምርጫ ‹እንዲያሳኩ› ታዘዙ • ‹‹ቃላችንን ካጠፍን የመለስን ቀን ይስጠን›› ባለስልጣናቱ
ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው ከመስከረም 10/2007 ዓ.ም እስከ መስከረም 12/2007 ዓ.ም በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የማጥመቅ ስልጠና በምርጫው ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ኢህአዴግ እንዲመረጥ እንዲሰሩ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸውና እቅዱን...
View Articleየ13 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ የሹፌሩ መሞት ማጣራቱን ያጓትተዋል ተባለ
በትናንትናው እለት ወደ ደብረማርቆስ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልጥቦ ለ13 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሲሆን አደጋውን ለማጣራት ፖሊስ እየሠራ ቢሆንም የሹፌሩ ሕይወት ማለፍ ማጣራቱን ውስብሰብ እንደሚያደርገው የፖሊስ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል። ትናንት ከጠዋቱ 7 ሰዓት አካባቢ ወደ...
View Articleየሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የፖለቲካ ስልጠናውን ተቀላቀሉ
ኢሳት ዜና መንግስት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የትምህርት መመሪያን ለማጥመቅ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ በአገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ስልጠናውን በግዳጅ እንዲወስዱ እየተደረጉ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች ተማሪዎቹ የፖለቲካ ስልጠና እንዳለ አስቀድመው በመስማታቸው፣ ከስልጠናውን የቀሩ...
View Articleአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ፎቶግራፈር ኢቲቪን ሊከስ ነው
ንጉሴ ተሸመ ደጀኔ ይባላል፡፡ዕድሜውን ለፎቶግራፍ ጥበብ የሰጠ እና የኢትዮጵያን ፎቶግራፍ ታሪክ በግሉ ያጠና እና (ኢትዮጵያዊ) የራስተፈሪያን ታሪክን ፅፎ ያዘጋጀ ያልተዘመረለት የፎቶ ጥበብ ባለሙ ነው፡፡በሻሸመኔና በናዝሬት ኑሮና ስራውን ያደረገው ጋሽ ንጉሴ በቅርቡ በኢቲቪ 1 በጌቱ ተመስገን የቀረበውን ዘጋቢ ፊልም...
View Articleየ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ በአቶ በረከት ማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ
ነገረ ኢትዮጵያ • ‹‹ የተባላችሁትን መስራት አለባችሁ፣ ግዴታችሁም ነው›› አቶ በረከት • ‹‹በቀጭን ትዕዛዝ ነው የምንሰራው፣ የተጻፈ ህግ አይሰራም›› ዳኞች አቶ በረከት ከሁለት ሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን የተከፈተውና 15 ቀን የፈጀው ባህርዳር ላይ የተደረገው የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ ትናንት...
View Articleጄ/ል አበባው ታደሰ መከላከያን ለቀቁ * በመካከለኛ ደረጃ ላይ በሚገኙ የአማራተወላጅ መኮንኖች ለይ ጥበቃ እና ክትትሉ ጨምሯል
(ኢሳት ዜና) – ያለፉትን 9 ወራት ንብረቶቻቸውን በመሸጥ ውጭ የሚወጡበትን አጋጣሚ ሲያፈላልጉ ከርመዋል። 98 በመቶ የሚሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎችን ከተቆጣጠሩት የህወሃት ጄኔራሎች ባልተናነሰ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ ላይ የነበሩት ብቸኛው የአማራ ተወላጁ ጄኔራል አበባው ታደሰ በጄ/ል ሳሞራ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 67 – PDF
ዘ-ሐበሻ ቁጥር 67 ልዩ ልዩ ጥንቅሮችን ይዛ እነሆ ለንባብ በቅታለች። በሚኒሶታ የታተመውን ጋዜጣ ማንበብ ላልቻላችሁ እድመ ለዘ-ሐበሻ ድረገጽ ይሁን እና PDF ፎርማቱን ልታነቡት ነው። በውስጡ የያዝናቸውን ከምናስተዋውቅ እናንተው ገለጥ ገለጥ አድርጉት። ሙሉ ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
View Articleጋዜጠኛ ውብሸት መንግስት ለተሰደዱ ጋዜጠኞች ዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ማታለያ መሆኑን ተናገረ
ነገረ ኢትዮጵያ በሽብር ስም ጥፋተኛ ተብሎ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ሰሞኑን መንግስት ከሀገር የተሰደዱ ጋዜጠኞች ወደሀገራቸው ቢመለሱ እንደማይከሳቸው በማስታወቅ፣ ለዚህም ዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ማታለያ መሆኑን በእስር ቤት ተገኝቶ ጋዜጠኛውን ለጎበኘው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ተናግሯል፡፡ አምስት...
View Article‹‹ግደል ግደል አለኝ!!›› –እውነተኛ አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ
ደርግ የዘመን ጀንበሩ ልትጠልቅበት በዳዳችበት የመጨረሻ ዓመታት በጦር አውድማ ላይ እየገጠመው የነበረውን መፈረካከስ ጠግኖ ከውድቀት ለመዳን በሚውተረተርበት ማብቂያ ዘመኑ ላይ ነው፡፡ 1982፡፡ ሰራዊቱ በሰሜኑ ግንባር የለቀቃቸው ቦታቸው ነፃ መሬት፣ ተብለው እንኳን ጦሩ ደግሞ ሊሰፍርባቸው ቀርቶ ደርግ የሚለው ስም...
View Articleየአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር እስማኤል አሊሴሮ እና የባህል ሚኒስትሩ በወታደራዊ ካምፕ አደሩ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የሆኑት አቶ አሚን አብዱልካድርና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እስማኤል አሊስሮ በኤሊ ዳአር ወረዳ በማዳ ከተማ የሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ አደሩ። ትናንት ማታ 10:00 ሰዓት ሲሆን በቡሬ ወደ ማንዳ የገቡት እኚህ ባለስልጣን ህዝብ እንዳያያቸው...
View Articleየአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ተሰወሩ
የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ከትላንት መስከረም 15 ቀን ጀመሮ መሰወራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። « ዳግም፣ ድህንነቶች መኖሪያ ቤቱድረስ (ኦሎምፒያ) ሰሞኑን በዲኤክስ መኪና መጥተው ያነጋሩትንና ያስፈራሩትን አውግቶን ነበር፡፡ ይህንን ሲያወጋን ግን በራስ...
View Article