Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ

የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች  ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ   በግንቦት 7  የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ክፍል 1 መስከረም 2007 ዓ.ም. የርዕስ ማውጫ መግቢያ. 2 1…… የወታደርዊ አመራር ምንነትና ዋና ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ ጥቂት የወያኔ ኢምባሲ ሠራተኞች እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በየፊናቸው ሰልፍ ወጡ

(ዘ-ሐበሻ) ጥቂት የሕወሓት የዋሽንግተን ዲሲ ኢምባሲ ሠራተኞች እና አንዳንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ተነጥቆ በሚሰጣቸው የስኮላርሺፕ ገንዘብ የደለቡ የስርዓቱ ደጋፊዎች በሰለሞን ተካልኝ መሪነት በስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ ዛሬ ሰልፍ ወጡ። በተመሳሳይም የአሜሪካ መንግስት በዋሽንግተን ዲሲ የሕወሓት ኢምባሲ ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል በድንበር አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች አብድራፊ ወደ ትግራይ ክልል ሊካተት ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገለጹ

መስከረም ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአሁን ቀደም ከትርፍ አምራች የአማራ ክልል ወረዳዎች ወደ ትግራይ ክልል የተካለሉ ቦታዎች አሁም ድረስ በሁለቱ ክልሎች መካከል የውዝግብ ምክንያት ሆኖ በቀጠለበት በዚህ ወቅት የአብደራፊ ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለመጠቅለል የሚደረገው ቅድመ ዝግጅት ስጋት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!!

ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ /“INVEST IN ETHIOPIA”/ በሚል ርእስ በኦክቶበር 16/2014 ኦስሎ ላይ ሴሚናር ይካሀዳል፥፥ ዝግጅቱቱን ያዘጋጀው Norwegian-African Business Association /NABA/ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የአምባገነኑ የወያኔው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ቴዎድሮስ አድሃኖም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት የወያኔውን ባለስልጣን ከሃገሩ በማባረሩ የተሰማቸውን ደስታ...

በዋሽንግተን ዲሲ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት የወያኔውን ባለስልጣን ከሃገሩ በማባረሩ የተሰማቸውን ደስታ ለመግለጽና ለማመስገን ከወጡት ሰልፍ ተጨማሪ ቪድዮ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ሲያስር አሜን….ሲገድልም አሜን

ከነእምያ ብዕር የያዘ ማንም ሰዉ በዘመናችን ደግሞ የኮምፒተር መክተቢያ ፊቱ ላይ የደቀነ ሁሉ ከሱ ዉጭ ያለዉን ማንንም ሰዉ “ሌባ”፤ “ባንዳ” ወይም “ከሃዲ” እያለ እንዳሰኘዉ መጻፍ ይችላል። በተለይ በእንደኛ አይነቱ ሀላፊነትም ተጠያቂነትም በሌለበት ህብረተሰብ ዉስጥ ደግሞ የጓደኛዉ ሀሳብ ያልተስማማዉ ሁሉ እየተነሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም ሆነ ነገ ፕሮፌሠር አሥራት ወልደዬስ የተለሙልን ፈለግ የትውልዳችን ቃልኪዳን ይሁን!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለምን እና እንዴት ተመሠረተ? ልክ የዛሬ ፪(ሁለት) ዓመት መስከረም ፳፯ ቀን ፪ሺህ፭ ዓ.ም.፣ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተመሠረተ። ለድርጅቱ መመሥረት ዋና መሠረታዊ ምክንያቱ ኢትዮጵያዊነቱን በምንም ዓይነት ጥርጥር ውስጥ አስገብቶ የማያውቀው ዐማራ የተጋረጠበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማህበረ-ቅዱሳን አደጋ አንዣቦበታል

መስከረም ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው››ሲሉ የኢትዮፐያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ተናሩ። ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ይህን ያሉት ፡ ‹‹የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ›› በሚል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማቲያስ ማህበረ ቅዱሳንን ለጅብ ሊያስበሉት ነው፤ “…አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው”አሉት

‹‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው›› አቡነ ማቲያስ ከገዳማትና ከአድባራት የተወከሉ አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች ግን ሕንፃውን ጭምር እየገለጹ ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑን በመጥቀስ ዕርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል በአድባራትና ገዳማት የመልካም አስተዳደር እጦት መንገሡ ተገለጸ ባለፉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎዛምን ወረዳ የሰማያዊ አመራሮች በገዥው ፓርቲ አፈና እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቁ

• ‹‹ወጣትና አርሶ አደሩ ‹‹ለምን ከሰማያዊ አባላት ጋር ታወራላችሁ እየተባለ ይታሰራል›› በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ በአባሊባኖስ ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ቅርንጫፍ አመራሮችና አባላት፣ ‹‹ለምን የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሆናችሁ?›› በሚል ከፍተኛ አፈና እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የወረዳው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ‹‹ሚዲያ ካውንስሉ›› ምስረታ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ተነሱበት

ነገረ ኢትዮጵያ ‹‹የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ›› በሚል የሚዲያ ካውንስ ለመመስረት እየተደረገ የሚገኘው ስብሰባ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ተነሱበት፡፡ ለሁለት ቀን የሚቆየው ስብሰባ ዛሬ መስከረም 29/2007 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ የተጀመረ ሲሆን ‹‹የምክክር ጉባዔው››ን በሰብሳቢነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹በሚዲያ ካውንስሉ›› መንግስት ይግባ መባሉ አከራከረ

(ነገረ ኢትዮጵያ) ‹‹የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ›› በሚል የሚዲያ ካውንስ ለመመስረት እየተደረገ በሚገኘው ስብሰባ መንግስት ይግባ መባሉ አከራካሪ ሆኗል፡፡ ለሁለት ቀን የሚቆየው ስብሰባ ትናንት መስከረም 29/2007 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ የተጀመረ ሲሆን ‹‹የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጉራፈርዳ ወረዳ 25 አማሮች መገደላቸው ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የመዠንግር እና የሸኮ ተወላጆች አንድላይ በማበር የአርኛረኛ ተናጋሪዎችን እየጨፈጨፉ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። (ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል) ከአካባቢው የደረሰን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮ ምህዳር ላይ የተከፈተው ክስ ላይ አለመግባባት ተፈጠረ

‹ጋዜጣውንም ሆነ ጋዜጠኛውን አልከሰስኩም›› አቶ ማሙሸት አማረ ‹‹አቶ ማሙሸት የከሰሰበት ሰነድ በዝርዝር ተነቦልኛል›› ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ በኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቅጽ ሁለት ቁጥር 80 ላይ የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ አበባው መሃሪ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ሊቀመንበሩ ‹‹ፖርቲውን እያፈረሱ ያሉት ምርጫ ቦርድ፣ ኢህአዴግና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእርቅና መግባባት ዳሰሳ ጥናት ውጤት (ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር)

የሚከተለው ውጤት ድህረ ገፆች ላይ ከወጡት ፅሁፎቼ ሊንክ በማድረግ በ www.myEthiopia.com ድህረ ገፅ ላይ የተሰበሰበ የዳሰሳ ጥናት ነው። ጥናቱ ሳይንሳዊ ያልሆነ ቢሆንም ለመንደርደሪያ ጥናትና አሳብ ሊረዳ ይችል ይሆናል ብዬ አስባለው። ይህ ማለት ስለ እርቅና መግባባት ውስብስብ ጥያቄ እልባት ለማግኘት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል ለትምህርት ወደ ውጭ አገር ሊሄዱ የነበሩ ተማሪዎች ከጉዞ ታገዱ

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ማለትም ወደ ስዊድን፣ ጀርመን፣ ቤልጂየም የመሳሰሉ አገራት ለትምህርት ሊሄዱ ተዘጋጅተው የነበሩ ተማሪዎች ባልጠበቁት ምክንያት እንዲቀሩ ታዘዋል። የአፋር ክልልን እየመራ ያለው የአብዴፓ ፓርቲ እነዚህ ወጣት ምሁራን እንዳይሄዱ የከለከለበት ምክንያት «”ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማቴዎስ ፓትርያርኩን ተቃወሙ፤ “አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎች ክፋት ዕድሜያቸውን አሳጥረዋል፤ ቅዱስነትዎም ያስቡበት”አሏቸው

ዋ/ሥራ አስኪያጅ አቡነ ማቴዎስ: ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከቅ/ሲኖዶሱ ያጡትን ይኹንታ በአቋራጭ ለማግኘት ‘በመልካም አስተዳደር’ ስም የጠሩትን ስብሰባ ተቃወሙ! ‹‹ባላወጣነውና ባላጸደቅነው ሕግ ማኅበራትን መፈረጅና ሕገ ወጥ ማለት አንችልም፡፡›› ‹‹አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎች ክፋት ዕድሜያቸውን አሳጥረዋል፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”የመናፍቃኑ ተላላኪዎች መሠረተ ቢስ ውንጀላ ከአገልግሎታችን አንዲት ጋት ወደ ኋላ እንደማይመልሰን እንዲታወቅልን...

“ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ…በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ትን.ዕንባ.3፡17-19″ አትም ኢሜይል በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ሲኖዶስ ይሁንታ የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ለመደገፍና ለማጠናከር የተመሠረተው ማኅበረ ቅዱሳን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ አያሌ ፈተናዎችን እያሳለፈ 22 ዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል አሳዛኝ የጎርፍ አደጋ ደረሰ

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው በአፈር ክልል በአሚ ባራ ወረዳ በአዋሽ ሸለቆ ከተማና (በባዓዶህ አሞ ቀበሌ፣ በቦናት ቀበሌና በሓሶባ ቀበሌ ትናንት ከሌሊቱ ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ደርሷል። ጎርፉ ከጎረቤት ክልል የመጣ ሲሆን በዛ አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎችን ተፈናቅለዋል። (ፎቶ ፋይል)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሻራ”–በአንዳርጋቸው ጽጌ ዙሪያ ያጠነጠነች ልዩ ዕትም መጽሔት (PDF)

በአውስትራሊያ የሚገኙት ጋዜጠኞች አብይ አፈወርቅ እና ሳምሶን አስፋው በአንዳርጋቸው ጽጌ ዙሪያ ብቻ ያጠነጠነች አሻራ የተባለች የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦችን ቃለምልልስ እና ወቅታዊ ጽሑፍ የያዘች መጽሔት አሳትመዋል:: በኦን ላይን ለማንበብ የምትሹ እነሆ ተካፈሉዋት:: Click Here

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live