በአብርሃ ደስታ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
(ዘ-ሐበሻ) የአረና አመራር አባልና በማህበራዊ ሚድያዎች የተለያዩ መረጃዎችንና አስተያየቶችን ያቀርብ የነበረው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር አብርሃ ደስታ በመንግስት የቀረበበት ክስ ዝርዝር እንደሚከተለው እንደወረደ አቅርበናል::
View Articleእነ ሀብታሙ አያሌው ዋስትና ተከለከሉ
አቃቤ ህግ ማስረጃ አሟልቶ እንዲቀርብ ታዝዟል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው አራቱ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው...
View Articleበዳንኤል ሺበሺ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
(ዘ-ሐበሻ) ከነአብርሃ ደስታ ጋር አብሮ እስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሺ ላይ የቀረበው የክስ ዝርዝርን ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎቿ እንደወረደ እንደሚከተለው አቅርባዋለች::
View Articleበሃብታሙ አያሌው ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
(ዘ-ሐበሻ) በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው በመንግስት አቃቤ ሕግ የቀረበበት የክስ ቻርጅ በፍርድ ቤት ተሰምቷል:: ሙሉው የክስ ቻርጅ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳል በሚል እንደወረደ ቀርቧል::
View Articleየ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡
ከአንዷለም አስፋው በምስራቅ ሸዋ ሎሚ ወረዳ (ሞጆ) ታህሳስ 19 ቀን 1979 ዓ/ም ተወልዳ በናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ከጀማሪ እስከ 12ተኛ ክፍል የተከታተለች ሲሆን በናዝሬት የጥበቡን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ተፍ ተፍ ከሚሉት ወጣት ገጣሚያን መካከል አንዱዋ ነበረች፡፡ ይሄን እንቅስቃሴዋን ያዩት ኮሜዲያን እንግዳዘር...
View Articleምርጫ ሲባል አማራጭ ሳያሳጡ መሆን ይኖርበታል!!! (ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ)
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚደረግ በመንግስት በኩል በከፍተኛ ደረጃ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ከዚህ በፊት የተከናወኑት አራት ምርጫዎች ያየን እንደሆነ በሀገራችን የመድበለ ፓርቲ...
View Articleከ400 በላይ ህዝብ የተፈናቀለበት መሬት በሙስና ተቸበቸበ
ኢሳት ዜና በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ ቀበሌ 11 በተለምዶ ጋሪሳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ 470 ሰዎች ቦታው ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል ተብሎ ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ እንዲፈናቀሉ ከተደረገ በሁዋላ፣ በካሬ ሜትር 1 ብር ከ46 ሳንቲም መሬታቸው እንዲጨጥ ተደርጓል። ጉዳዩ የህዝብ መነጋገሪያ ሆኖ...
View Articleብርሃንና ሰላም ይሸጣል መባሉ ሰራተኛውን አስደንግጧል
ኢሳት ዜና ቀድሞ የአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ስራ አስኪያጅ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተው ከሰራተኛው ጋር በተፈጠረ ውዝግብ ስማቸው በተደጋጋሚ ሲነሳ የነበሩት የኢህአዴግ አባሉ አቶ አባዲ ተካ ከተሾሙ ካለፈው አመት ጀምሮ ብርሃንና ሰላም መረጋጋት ተስኖት ከቆየ በሁዋላ በቅርቡ ደግሞ ድርጅቱ በኪሳራ ምክንያት ይሸጣል መባሉ...
View Articleበጂቡቲ ታጎሪ ከተማ የኢትዮ-ጂቡቲ የሁለትዮሽ የድምበር ሰላም በሚል ሰብሰባ ይካሄዳል ተባለ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:- በአቶ እስማእል አሊ ሲሮ የሚመራው ቡዱን ዛሬ ጧት በጋላፊ አቆረጠው ወደ ጀቡቲ ገበተዋል። የኢትዮጲያ መንግስት ከጀቡቲ እስከ መቀሌ እየገነባ የሚገኘው የባቡር ሃዲድ መንገድ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ ከጅቡቲ መንግስት ጋር አብሮ ለመሰራት ተሰስማምተዋል። በዚያ አከባቢ የሚገኙ...
View Articleየሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የትብብሩን ደብዳቤ አልቀበልም አለ
ነገረ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና የስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 21/2007 ለሚያደርገው ስብሰባ የጻፈውን ማሳወቂያ ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የትብብሩ ጸኃፊ አቶ ግርማ በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 21 ለሚያደርጉትና መኢዴፓ...
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢቦላ ስጋት በወር 8 ሚ. ዶላር እያጣ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ አገራት የተቀሰቀሰው የኢቦላ ቫይረስ በፈጠረው ስጋት ምክንያት የመንገደኞች ቁጥር በመቀነሱ፣ በወር ከ8 ሚ. ዶላር በላይ ገቢ እያጣ እንደሆነ ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡ የአየር መንገዱን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ኢቦላ ለአየር...
View Articleበ5 ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው ሃና ላላንጎ ጉዳይ ቁጣ ቀስቅሷል
በአምስት ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው ታዳጊ ሃና ላላንጎ ጉዳይ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀናትን ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ድርጊቱን የፈፀሙት ግለሰቦች ተይዘው የሀገሪቱ ህግ ያስቀመጠው ከፍተኛ ቅጣት በአፋጣኝ እንዲፈረድባቸው እየተጠየቀ ነው፡፡ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፆች፤ “ፍትህ ለሃና”...
View Articleየማለዳ ወግ …የሃና አባት አቶ ላለንጎ ሃይሶ አና እናቷ ወሮ ትርፊ ተናገሩ! ያማል ፣ ያማል ፣ ያማል …ይህም ያማል !
ነቢዩ ሲራክ እህት ሃና በሰው አራዊቶች ለአምስት ተከታታይ ቀናት ተደፍራ ወድቃ ያገኟት አባት ልጃቸው ህክምና ታገኝ ዘንድ ከሆስፒታል ሆስፒታል ስለተንከራተቱበት ፣ የህክምና እርዳታ ስለተነፈጉበት አሳዛኝ ሂደት ሀገር ቤት በሚተላለፈው ኤፍ ኤም ራዲዮ ተናግረዋል ። አባት ሲናገሩ ለሃና ህክምና ማድረግ ያልቻሉት የመንግስት...
View Articleበሚኒሶታ በመኪና አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው የ61 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ አባት ፍትሃት ዛሬ እሁድ ይደረጋል
አቶ ለሙ መሹ የተባሉ የ 61 ዓመት ኢትዮጵያዊ አዛውንት በድንገተኛ የመኪና አደጋ በሚኒሶታ ሕይወታቸው ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: የ እኚህ ኢትዮጵያዊ አባት የፍትሃት ስነስርዓት ዛሬ እሁድ ኖቬምበር 23 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ ከቤተሰቦቻቸው አካባቢ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ያመለክታል::...
View Articleየሬድዮ ስርጭት ኢንጂነሩ አረፉ
በራድዮ ስርጭት ኢንጂነር የሆኑት ኢንጂነር ከበደ ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በብስራተ ወንጌል ራድዮ ጣቢያ በሬድዮ ስርጭት (ትራንስሚተር) በዋና አዘጋጅነትናና በዋና ኢንጂነርነት እንዲሁም በማስታወቂያ ሚ/ር ጡረታ እስከወጡበት ድረስ በራድዮ ስርጭት ኢንጂነርነት...
View Articleስጋት ላይ የወደቀዉ የአፍሪቃ የኤኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር
አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የጀርመን የቅርብ አጋር የሆነችዉን አፍሪቃዊት ሃገር ደቡብ አፍሪቃን ጎብኝተዋል። በደቡብ አፍሪቃ የጀርመኑ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የኤኮኖሚ አለመመረጋትና ደካማ ጎኖች አሉት በሚል ስጋት ላይ በመዉደቁ፤ የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
View Articleበሰሜን ጎንደር የሕወሓት አማሳኞች ሰርገው የበመግባት ወጣቱን እያጋደሉ መሆኑ ተሰማ
-ከከተማው ለስራ የሄዱ ወጣቶች ንብረታቸውን እና ገንዘባቸውን ሳይሰበስቡ አከባቢውን ለቀዋል ከሚኒልክ ሳልሳዊ በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ለስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን መንደር እየለዩ በመቧደን በከፍተኛ ጭፍጭፍ ውስጥ እንደሚገኙ ከአከባቢው የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል:: ከሱዳን ጋር በተያያዘው እና የታች አርማጮ መሬት...
View Articleታዋቂው አርቲስት ባልተጠና የፊልም ቀረጻ ሜካፕ በገባለት የዓይን ኮንታክት ሌንስ የተነሳ የዓይን ብርሃኑን ለአንድ ቀን...
ከዘላለም ገብሬ ለፊልም ስራ ወጥቶ በለበሰው ቀረጻው የኮንታክት ሌንስ ምክንያት አይኖቹ ለአንድ ቀናት ላለማየት ችሎ ነበር ። ይህም ሊሆን የቻለው የአይን ብሌኖቹ ውስጥ ተሰክተው የነበሩት ኮንታክት ሌንስ ለፊልሙ ስራ ሲባል እንዲያጠል የታዘዘ ሲሆን የአይኖቹን ብሌኖች ላይ ጫጭረውትተንደነበርረና ለረጅም ሰአታት አይኖቹ...
View Articleአንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም!
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ...
View Article