Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ የተጠራው የአባይ ቦንድ ሽያጭ ሳይጀመር ተበተነ (አጠቃላይ ዘገባ)

ፖሊስ የአባይ ቦንድ ይሸጥበታል የተባለውን አዳራሽ ዘግቶ እየጠበቀ(ዘ-ሐበሻ) “ይህ ድፍረት ነው፤ ይህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ በሚገኝበት ከተማ ያውም ፖስተር ለጥፎ ኑ ቦንድ ግዙልኝ ብሎ መለጠፍ እብደት ነው።” ነበር ያለን በሚኒሶታ የጠራውን የቦንድ ስብሰባ ለማክሸፍ ከተሰባሰቡት ኢትዮጵያውያን አንዱ። “ቀድሞ የወያኔ ስብሰባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<...ፍቼ ላይ ካድሬዎች ለበላዮቻቸው በመለስ ስም እየቀሰቀሱ ሕዝቡን ሊያስወጡ ሲሉ ከሰውናል ።የእኛ ጉዳይ የመለስ ሳይሆን የነጻነት ጥያቄ ነው ብለናቸዋል..ተጽኖውን ሁሉ ተቋቁሞ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ ብሶቱን ገልጿል...>>...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ እሁድ በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፤ ድምጻችን ይሰማ “መንግስት ሙስሊሙን እየዘለፈ ነው”አለ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዛሬ እንደዘገበው “አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 27/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ” ብሏል። በሌላ በኩል ድምጻችን ይሰማ “አክራሪነትን ለመዋጋት ተብለው በተዘጋጁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት የራት ምሽት በቶሮንቶ ከተማ

Related Posts:ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaወቅታዊ ጥሪ – በስደት የኢትዮጵያ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሐውዜን ከተማ የህዝብ ተወካዩ ህዝብ እያስፈራራ ነው

-ከአብርሃ ደስታ (መቀሌ) በሐውዜን ከተማ እየተፈፀመ ያለው ያስተዳደር ብልሹነትና የልማት አድልዎ የህዝብ ቁጣ ከቀሰቀሰ ሰንብቷል። ሐውዜን የከተማነት ደረጃ ተነፍጓታል። ህዝቡም ከወረዳ አስተዳደር ጀምሮ እስከ ዞን፣ ክልልና ፌደራል መንግስት ድረስ የልማት ጥያቄውን ያስተጋባ ቢሆንም አግባብ ያለው መልስ የሚሰጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!!!!

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን ሰማያዊ በህገ መንግሥቱ በተደነገገው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቱን ተጠቅሞ ለመንግሥት ጥያቄዎችን በማቅረብ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ አድርጓል፡፡ መንግሥት ላቀረብናቸው ጥያቄዎች በሦስት ወር ውስጥ መልስ የማይሠጥ ከሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ስውር ሴራ በሮቤ ከተማ ተጋለጠ!!! ሐገሪቷን የሚያስተዳድራት ማነው? የባሌ ሮቤ ሰላማዊ ሰልፍ ለምን ተደናቀፈ?

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)   ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ ማብራሪያ የሚሊየኖች ድምፅ ለነፃነት ንቅናቄ በአራቱም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የነፃነት ድምፅ ማስተጋባት ከጀመረ እንሆ ዛሬ ስልሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሜልበርን ሁለንም ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ያሳተፈ ጉባኤ ተካሄደ

ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ያሳተባበረውና በሜልበርን የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰቦችን ያሳተፈው ጉባኤ ባለፈው እሁድ በደመቀ መልክ ተከናውኗል። ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁESAT Daliy News...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሁድ ሰማያዊ ፓርቲና ኢሕአዴግ በመስቀል አደባባይ የጠሩት ሰልፍ እያወዛገበ ነው

‘‘ቀድመን ሰልፍ የጠራነው እኛ ነን’’  ሰማያዊ ፓርቲ ‘‘የቀደምነው እኛ ነን’’ - የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ‘‘ሰማያዊ ፓርቲ በዕለቱ የሚያካሂደው ሰልፍ ህገ-ወጥ ነው’’ - የአ.አ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍ፣ የስብሰባና የማኀበራት ፈቃድ ጽ/ቤት   በዘሪሁን ሙሉጌታ በመጪው እሁድ ነሐሴ 26 ቀን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አርአያ በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍቼ በአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ የደረሰ ድብደባ

Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ ወታደራዊ ትጥቅ ማምረቻ ፋብሪካ ተቃጠለ

(ይህን የሚሊተሪ ልብስ የሚያመርተው ፋብሪካ ነው የተቃጠለው)በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ህንጻ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ማስታወቃቸውን ኢሳት ራድዮ ዛሬ ዘገበ። የእሳት አደጋ ቃጠሎ በሕንፃው ላይ ጉዳት እንዳደረሰና እንዳወደመ የዘገበው ኢሳት ራድዮ የአደጋውን ምንጭ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢቲቪው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ተደበደበ

በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዜናዎችንና መንግስታዊ መግለጫዎችን በማንበብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ መደብደቡን ጓደኛው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ “ኤዲቶሪያል ፖሊሲና ዜና አንባቢ ለየቅል ናቸው – ጥቂት ስለ ተመስገን በየነ ጉዳይ” በሚል በፌስቡክ ባሰራጨው መግለጫ የጋዜጠኛውን መደብደብ...

View Article


የደህንነት ከፍተኛ ባለስልጣን በቁጥጥር ስር ዋለ

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ህወሓት በሁለት ቡድኖች መከፈሉ ይታወቃል። የደህንነት ሓላፊዎችም እንዲሁ በሁለት የተከፈሉ ናቸው። ሁለቱ የደህንነት ሓላፊዎች አቶ ጌታቸው አሰፋና አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ናቸው። በሁለቱም ከፍተኛ ጠብ አለ። አቶ ጌታቸው የነ አርከበ ቡድን ሲሆን አቶ ወልደስላሴ ግን የነ አባይ ወልዱ ሁኖ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃችን ይሰማ ኢሕአዴግ በጠራው ሰልፍ ላይ በመገኘት አክራሪነትን እንደማይደግፍ በመግለጽ ኢሕአዴግን ሊያሳፍረው ነው

ከድምጻችን ይሰማ የትኛውንም አይነት አክራሪነት ሙስሊሙ ህብረተሰብ እንደሚያወግዝ በእሁዱ ሰልፍ በአደባባይ ያስመሰክራል! ጁምአ ነሐሴ 24/2005 ‹‹አክራሪነትን ሕገ-መንግስቱ ቢፈቅድ እንኳን አንቀበለውም!›› ኮሚቴዎቻችን ለዚህች አገር ሰላም እና ደህንነት መንግስትን ጨምሮ ሁሉም ወገን ከአክራሪነት ሊርቅ ይገባዋል!...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ትግላችን የህግ የበላይነትን ወደ ማስከበር ተሸጋግሯል!”–ሰማያዊ ፓርቲ

ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም. ባካሄደው ታላቅ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለመንግሥት ያቀረብናቸው ጥያቄዎች መልስ ባለማግኘታቸው ለሕዝብ ቃል በገባነው መሠረት በድጋሚ ተቃውሞ ሰልፍ አቅዶ አስፈላጊውን እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፡፡ ለዚህም ሥራ መሳካት ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ነሐሴ 13 ቀን 2005...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሽብርተኛው ወያኔ/ኢህአደግ በሀይማኖቶችና በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚያደረገውን እኩይ ሴራ እናወግዛለን! -ENTC

ባሳለፍናቸው ወራት በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች እየደረሱባቸው ያሉ አፈናዎችንና እስሮችን በመቋቋም ህዝቡ  ለመብቱ እንዲቆም እያደረጉ ያሉትን የማነቃቃትና የማንቀሳቀስ ስራ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችም ሳይገድሉ  እየተገደሉ ያለመታከት ከአንድ አመት በላይ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለጥያቄያቸው ምላሽ...

View Article


የአባይ ቦንድ ሽያጭ በጉተምበርግ ከሸፈ፤ ድብድብ ተነሳ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ በየሃገሩ እየጠራው የነበረው የአባይ ቦንድ ሽያጭ በመክሸፍ ላይ ይገኛል። በየከተማው ስብሰባው እየተበጠበጠ በመበተን ላይም ነው። ባለፈው ሳምንት በሚኒሶታ የአባይ ቦንድ ሽያጭ ሳይጀመር የተበተነ ሲሆን በዚህ ሳምንት ደግሞ በጉተምበርግ ኢትዮጵያውያን የአባይን ቦንድ ሽያጭ አክሽፈዋል። የቦንድ ሽያጩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፌደራል ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ደበደበ፣ ተቃውሞ ሰልፉን አደናቀፈ

ከርእየ- ሁለንተና ከአዲስ አበባ ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ. ም ሠማያዊ ፓርቲ በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ገዥው ፓርቲ ለማደናቀፍ ከፍተኛ ውዥንብር፣ ድብደባና ሁከት ፈፀመ፡፡ ከ3 ወር በፊት ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ. ም ባደረገው የተቃውሞ ሰልፍ፡- ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ የሀይማኖት ተወካዮች፣ በግፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው ሰልፍ ላይ ከወጡት መካከል ከ200 በላይ ሙስሊሞች ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ በሃይማኖቶች ጉባኤ ስም ሽብርተኝነትንና አክራሪነትን ለመቃወም የጠራው ሰልፍ ላይ ፖሊስ ሙስሊሙን ብቻ እየመረጠ ማሰሩን ድምፃችን ይሰማ በፎቶ ግራፍ ጭምር ባወጣው መረጃ አስታወቀ። “ኢሕአዴግ በጠራው ሰልፍ ላይ እንዲገኝ በየወረዳው አውቶቡስ የተዘጋጁ መሆኑ ሲታወቅ አውቶብሶችን ደልድለው ሰውን...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live