$ 0 0 በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት የተሰደዱት ከ12 በላይ ጋዜጠኞች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ጋዜጠኞቹን ለማፈን የኢህአዴግ ደህንነቶች በናይሮቢ መታየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ ተከታትለን እንዘግባለን።