ስልጠና ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ተማሪዎች ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን ማንሳት መቀጠላቸውን ሰልጣኞቹ ገለጹ፡፡
‹‹ለግራዚያኒ ዘብ የቆመው ኢህአዴግ እንዴት ኢትዮጵያዊ ይባላል?›› Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) Via ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia • ‹‹ተቃዋሚዎችን እያሰራችሁ እንዴት ተቃዋሚ የለም ትላላችሁ›› • ተማሪዎቹን በፖሊስና ደህንነት እያሸማቀቁ ነው • ‹‹ብሄራዊ ቋንቋ የሌላት አገር ሉዓላዊ...
View Articleኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን/ብሔራቸውን ነጻ ለማውጣት በኤርትራ የሚንቀሳቀሱ የነጻ አውጪ ድርጅቶች ዝርዝር
1- የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ደምሕት ) 2 -የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ዳውድ ) 3- የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ከማል ) 4- የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) 5- የግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል 6- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አርበኞች ግንባር 7- የድቡብ የእኩልነት እን...
View Articleየተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል
ባለፉት አራት ወራት ብቻ 17 ጋዜጠኞች አገር ጥለው የተሰደዱ ሲሆን 12 ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ከአገር መውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንትም ውስጥም ተጨማሪ ሶስት ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰደዋል፡፡ በመሆኑም አገር ጥለው የተሰደዱት ጋዜጠኞች ቁጥር 20 ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዥው ፓርቲ ከሚወስደው አፈና፣...
View Articleየስደተኞች ችግር እና የ«ዩኤንኤችሲአር» ጥሪ
አርያም ተክሌ ማንተጋፍቶት ስለሺ በጀልባ ወደ አውሮጳ የሚገቡ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ችግር ለማቃለል የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ለአውሮጳ ኅብረት ጥሪ አቅርቦዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች፣ ብዙ አፍሪቃውያን ጭምር በያመቱ ኢጣልያ የባህር ጠረፍ ይደርሳሉ። በየሀገሮቻቸው በፖለቲካ አመለካከታቸው፣...
View Articleየአቢሲኒያ ባንክ ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ
ባለፉት አምስት ዓመታት አቢሲኒያ ባንክን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አዲሱ ሃባ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ኃላፊነታቸውን ያስረክባሉ፡፡ ያልተጠበቀ ዕርምጃ ነው የተባለው የአቶ አዲሱ ከኃላፊነት መልቀቅ የተለያዩ ምክንያቶች እየተሰነዘሩበት ቢሆንም፣ አቶ አዲሱ ግን፣...
View Articleማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ያወጣው መመርያ ደንብ የጣሰ ነው የሚል ተቃውሞ ገጠመው
‹‹መመርያው የወጣው ክልሎች ተገቢውን ዕርምትና ጥበቃ ሊያደርጉ ስለማይችሉ ነው›› የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሕግ ታራሚዎች ዝውውርን በሚመለከት ያወጣውና ከሰኔ 12 ቀን 2006 ዓ.ም. ተግባራዊ መደረጉ የተገለጸው የአፈጻጸም መመርያ ቁጥር 2/2006 ተቃውሞ ገጠመው፡፡...
View Articleካርቱም ለምትገኙ ስደተኞች በሙሉ –በሱዳን የሚገኙትን 5ቱን የወያኔ ሰላዮች/ ተላላኪዎች ይወቁ
በሱዳን ከሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ፦ በሱዳን ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጽያውያን በሙሉ መብታችን ሰብአዊ ክብራችን ለዘመናት በስደት በምንኖርበት ሀገረ ሱዳን በ ዩን ኤች ሲ አር በኩል ከፍተኛ አድሎ በደል እንደሚደረግብን ለማንም ግልፅ ነው። ይሂም የኛ ዝምታና አንድነት አለመኖር እረሳችንን እንደጎዳን...
View Articleአቶ አባይ ፀሐዬ ቤተክርስቲያን የግል ፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ መስጠታቸው ተጋለጠ
(ዘ-ሐበሻ) ከሁለት ወራት በፊት አቶ አባይ ጸሐዬ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ ማስተላለፋቸውን የዘ-ሐበሻ የቤተ-ክህነት ምንጮች አጋለጡ። እንደምንጮቹ ገለጻ ቤተክርስቲያኗ ይህን መመሪያ ከተቀበለች በኋላ የተለያዩ ክሶችን በፕሬሶች ላይ አዘጋጅታ የነበረ ሲሆን...
View Articleጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል ተሰደደ
በጌታቸው ሺፈራው ብስራት ወ/ሚካኤል በተለያዩ ጋዜጦች፣ መፅሔቶች የራሱ “አዲስሚዲያ” ብሎግን ጨምሮ በተለያዩ ድህረ-ገፆች አዘጋጅ እና ፀሐፊ ጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል መሰደዱ ታወቀ፡፡ ጋዜጠኛው ቀደም ሲል የፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ፣የኢቦኒ መፅሔት ዋና አዘጋጅ፣ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው ኢሳው መፅሔት ባልደረባና...
View Articleየኤፍሬም ታምሩ እናት አረፉ፤ ለአዲስ ዓመት ይወጣል የተባለው አልበም ይቀራል
(ዘ-ሐበሻ) ለአዲሱ ዓመት የቀድሞ ሥራዎቹን በኮሌክሽን መልስ ሰርቶ እንደሚለቅ የተነገረለት ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ እናቱ በድንገት በማለፋቸው የተነሳ አልበሙ እንደማይወጣ ታወቀ። የድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ እናት እዚህ ሰሜን አሜሪካ በቨርጂኒያ ግዛት የህክምና እርዳታ ሲሰጣቸው የከረመ ሲሆን በድንገት ከዚህ ዓለም...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ የጀርምን ድምጽ ወኪል ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክን ለማሰር የተቃጣው ሙከራ ከሸፈ
ለዘ-ሐበሻ የዘገበው ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ (ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ)በሳውዲ አረቢያን ጨምሮ በመላው አረብ አለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ላይ የሚፈጸመውን ግፍ እና በደል በማለዳ ወጉ መረጃዎችን በማቀበል የሚታወቀው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በማያውቀው ጉዳይ ተከሶ ዛሬ ፍ/ቤት መቀረቡን ውስጥ አውቂ ምንጮች...
View Articleበተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው
በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት የተሰደዱት ከ12 በላይ ጋዜጠኞች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ጋዜጠኞቹን ለማፈን የኢህአዴግ ደህንነቶች በናይሮቢ መታየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ ተከታትለን እንዘግባለን።
View Articleየተማሪዎች ስልጠናው ወደ ሙስሊሞ ኮሚቴ አፈላላጊ ዞሯል * ‹‹ጠበቆቹ በፖለቲካ ዘመቻ ተጠምደዋል!›› ሰነዱ
ባለፈው ሳምንት ለተማሪዎች በሚሰጠው ስልጠና ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ አጀንዳ መሆናቸውን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ወቅት ስልጠናው ወደ ሙስሊሙ እንቅስቃሴና የኮሚቴው ጠበቃዎች መዞሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚሰጠው በዚህ ስልጠና የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊና መንግስት የሙስሊሙ ጉዳይ እልባት እንዲሰጥ...
View ArticleHiber Radio: በአሜሪካ 3 ሥራዎች ትሰራ የነበረች ሴት እንደተኛች ሕይወቷ አለፈ፤ ከመከላከያ የከዱ 11 ወታደሮች...
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 25 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ <... ከዳውሮ ዞን የከዱት ወታደሮች ከመከላከያ ሰራዊቱ መቀጠል አንፈልግም ብለው ነው። ከየቤታቸው ታፍነው አሁን ከነሐሴ 14 ጀምሮ በሻሸመኔ አቅራቢያ በልዩ ወታደራዊ እስር ቤት እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለመኢአድ ገልጸዋል...መኢአድ የተቃውሞ...
View Articleፖሊሱ ራሳቸውን አጋለጡ
ከደቂቃዎች በፊት ኢቴቪ በፖሊስ ፕሮግራሙ ስለ ሐሳዊው ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ዘገባ ሰርቶ ነበር፡፡ምርመራውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የከፍተኛ ወንጀል ምርመራ ሃላፊም ስለ ሳሙኤል ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሳሙኤልን በኢንተርፖል ትብብር ከኬንያ እንዲመጣ ማድረጋቸውን የተናገሩት ኮማንደሩ ‹‹በእርሱ ላይ መረጃዎችን...
View Article”እውን ከዩክሬን የሚገባው ስንዴ ነው የጦር መሳርያ?”ጉዳያችን ጡመራ (ጉዳያችን)
ጉዳያችን ‘በሁለት አስርተ አመታት ዉስጥ 250 ሚሊዮን ኩንታል በማምረት በአገር አቀፍ ደረጃ በምግብ እራሳችንን ችለናል” ግንቦት 20/2006 ዓም ጠ/ሚ ኃይለ ማርያም የተናገሩት ”ኢትዮጵያ ከዩክሬን 2 ሚልዮን ኩንታል ስንዴ በ2.4 ቢልዮን ብር ገዛች”ፎርቹን ጋዜጣ ዕሁድ ነሐሴ 18/2006 ዓም በሁለት አስርተ...
View Articleስልጠናው በማህበረ ቅዱሳን ላይም አነጣጥሯል * ‹‹በፓትሪያሪክ ምርጫ ላይ እጃቸውን ያስቡት ተቃዋሚዎች ናቸው››
• ‹‹በፓትሪያሪክ ምርጫ ላይ እጃቸውን ያስቡት ተቃዋሚዎች ናቸው›› • ‹‹ገዳማት አልታረሱም›› ሰነዱ ለኢህአዴግ ጽ/ቤትና በትምህርት ሚኒስትር ተዘጋጅቶ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ማህበረ ቅዱሳን ላይ ማነጣጠሩን ሰልጣኞቹ ገልጸዋል፡፡ በስልጠናው ወቅት ማህበሩ የኢትዮጵያን የኦርቶዶክስ ክርስትና...
View Articleዝሆን –ክፍል ሦስትና የመጨረሻው (ዳንዔል ክብረት)
ዳንዔል ክብረት ዝሆኖች አንድ የታመመ ወይም የቆሰለ ወገን ካላቸው እስኪድን ድረስ ይከባከቡታል፡፡ ምግብ ያቀርቡለታል፤ ከአደጋም ይጠብቁታል፡፡ ለዚህ ሁሉ ድካማቸው በኩምቢ የሚገለጥ ‹እግዜር ይስጥልኝ› በቂያቸው ነው፡፡ አንድ ቀን ግማሽ ኪሎ ብርቱካን ይዘን የጠየቅነውን በሽተኛ ሁሉ ውለታችንን ካልመለሰ ለምንል ሰዎች...
View Articleየጋዜጠኛውን ዓይን በቦክስ መትቷል ተብሎ የታሰረው አርቲስት በዋስ ተፈታ
• ‹‹ያደረግኩት ነገር ኖሮ ሳይሆን ሆን ተብሎ ስሜን ለማጥፋት ነው›› አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በታምሩ ጽጌ የኢትዮፒካሊንክ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱን ግራ ዓይን በቦክስ በመምታት ጉዳት አድርሶበታል በሚል ተጠርጥሮ የታሰረው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በ3,000 ብር ዋስ ተለቀቀ፡፡ በገመና ድራማ ላይ ‹‹ዶ/ር...
View Articleየሸዋስ፣ ሃብታሙ እና ዳንኤል ተጨማሪ 28 ቀን ተቀጠረባቸው
• ‹‹2 ጊዜ 28 ቀን ሲቀጠርባቸው ምንም ሳትሰሩ ነው የመጣችሁት›› ጠበቃ ተማም የሸዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌውና ዳንኤል ሺበሽ ተጨማሪ 28 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ ታሳሪዎቹ ዛሬ ጠዋት 3፡30 ላይ በአራዳ ምድብ ችሎት እንደሚቀርቡ ተነግሮ የነበር ቢሆንም ቀጠሮው ተቀይሮ 8፡30 ላይ በቀረበው ችሎት ‹‹ተጨማሪ መረጃ...
View Article