![Haile-Mariam-Desalegn]()
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሚናገሯቸዉ ንግ ግሮች በጣም አሳፍሪ ናቸዉ። አቶ ሐይለማሪያም ሰብእናቸዉ የተዛባ ነዉ፣እፍረት ከሚባል የህሊና ሚዛን አፈንግጠዋል፣ አግራችንና ህዝባችንን ወክለዉ በ አለም መድረክ ላይ መንቀሳቀሳቸዉ ብሔራዊ ዉርደት ነዉ የሚሉ ብዙ ናቸዉ። ሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን የተዘጋጀዉን ልዩ ፕሮግራም ያዳምጡ።
[jwplayer mediaid=”37088″]