የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና (ተመስገን ደሳለኝ)
ተመስገን ደሳለኝ (ከዝዋይ እስር ቤት) መሐሙድ የሱፍ የተወለደው በ1980ዓ.ም ከሶማሌ ክልል ርእሰ-መዲና ጅጅጋ 500 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውዶሀን ከተማ ነው፡፡ ለቤተሰቡ ሰባተኛ ልጅ ሲሆን፤ አምስት እህቶችእና ሦስት ወንድሞች አሉት፡፡ በጅጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ አስረኛ ክፍል ድረስ...
View Articleባለፈው ዓመት ከሳዑዲ አረቢያ ከተባረሩት ኢትዮጵያውያን መካከል 85ሺው ተመልሰው መሄዳቸው ተዘገበ
ባለፈው ዓመት ከሳውዲ አረብያ ከተባረሩት ከአንድ መቶ ሰባ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን 50% (ከ 85ሺህ በላይ የሚሆኑት) ተመልሰው ሳውዲ አረብያ መግባታቸውን አዲስ አበባ ላይ ዛሬ በወጣ አዲስ የዳሰሳ ጥናት ተገለፀ:: (የጉዳያችን አጭር ጥንቅር) Photo File ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ መክበድ፣የነፃነት ማጣት እና...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዬ ተጀመረ::
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ የተጀመረ ሲሆን ተሳታፊዎች የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት አረንጓዴ ፤የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቢጫ፤ የክልል ዞን ተወካዮች ቀይ ቲሸርቶችን በመልበስ ለጉባኤው ድምቀት ሰጥተውታል፡፡ አንድነት ፓርቲ በበኩሉ ሀምሌ 30 ቀን 2006 ዓ.ም ለተጠየቁት ጥያቄዎች ማብራሪያ...
View Articleውይ! አምባሳደሩ ተናገሩ!
ወንድሙ መኰንን፣ ብሪታኒያ የዛሬ 30 ዓመት ገደማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሒሣብ መዝገበ አያያዝ ትምሐርት አስተምር ነበር። ዛሬም በሱው ነው እንጀራዬን በስደት ዓለም ከስቃይ ጋር እንደወጥ እያጣቀስኩ የምበላው። ታዲያ ያኔ፣ የመምሕራን ካፌቴሪያ ለምሳ በየጠረጴዛው ዙሪያ በቡድን በቡድን እየተሰበሰብን አንዳንድ ክፍል...
View Articleአንዳርጋቸው ፅጌ እንዴት ተያዘ? –ከተስፋዬ ገብረአብ (Gadaa)
አንዳርጋቸው ፅጌን ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት የ2014 የፋሲካ በአል በዋለ ማግስት ነበር። ወደ ለንደን መንገድ ስለነበረው ከተከዜ በረሃ ወደ አስመራ መጥቶ ሳለ ደወለልኝና ተገናኘን። ሳገኘው ታሞ ነበር። ከምግብ ወይም ከውሃ ጋር የተያያዘ ቀላል ህመም እንደሆነ ነገረኝና ወደ ፋርማሲ ሄደን መድሃኒት ገዛን። እየደወልኩ ስለ...
View Articleበቴዲ አፍሮ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ይዘናል
ለዘሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቴዲ አሁንም ከሃገር እንዳይወጣ በመከልከሉ የተነሳ ነገ ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የ አምስተርዳም ኮንሰርት ተሰርዙአል። የዘሐበሻ ምንጮች አንዳሉት ከሆነ ቴዲ ለምን ከሃገር እንዳይወጣ እንደታገደ ፍርድ ቤት የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤት ከምንም ነጻ ነህ፤ የትም ሃገር...
View Articleጠቅላይ ሚኒስቴር ሐይለማያም ደሳለኝና ዉሸታቸዉ –የሳዲቅ አህመድ መሳጭ ዜና ትንታኔ (ያድምጡ)
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሚናገሯቸዉ ንግ ግሮች በጣም አሳፍሪ ናቸዉ። አቶ ሐይለማሪያም ሰብእናቸዉ የተዛባ ነዉ፣እፍረት ከሚባል የህሊና ሚዛን አፈንግጠዋል፣ አግራችንና ህዝባችንን ወክለዉ በ አለም መድረክ ላይ መንቀሳቀሳቸዉ ብሔራዊ ዉርደት ነዉ የሚሉ ብዙ ናቸዉ። ሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ከታች ያለዉን ሊንክ...
View Articleሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል * የአዜብና የደህንነቱ ሹም ያልታሳካ እቅድ
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) የጠ/ሚ/ር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ፀሐዬ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ፣ ፀጋይ በርሔ፣ አርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ የሚመራው የሕወሐት ከፍተኛ አመራሮች ከዚህ...
View Articleየወያኔ መንግስት እስካሁን ድረስ በአፋር ህዝብ ላይ ያየውን ትዕግስት እንደ ፊራቻ ወይም አለማወቅ ወሰዶታል
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ህዝብና በዒሳ ብሄረሰብ መሀከል ለብዙ ዘመናት የቆየው የብዙ ሰዎች ህይዎት ያለፈበት የድምበር ግጭት በብዙ መንግስታት ዘላቂ መፍትሄ ሳያገኝ ለዚህ አሰከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል። ይሁንና የአፋር ህዝብና ሶማሊኛ ተናጋሪው የዒሳ ብሄረሰብ አሁንም በኢህአዴግ መንግስት ዘላቂ...
View Articleየታሰሩት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት በመታወቂያ ዋስ ከእስር ተፈቱ
ረፖርተር መንግሥት ያስተላለፈውን ጥብቅ ትዕዛዝ በመተላለፍ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጣስ ሙከራ አድርገዋል በሚል ተጠርጥረው ከታሰሩ በኋላ ከሰባት እስከ 14 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ከዘጠኝ ፓርቲዎች የተውጣጡ አመራሮችና አባላት፣ ታኅሣሥ 1 እና 2 ቀን 2007 ዓ.ም በመታወቂያ ዋስ ከእስር ተፈቱ፡፡...
View Articleከዓመታት በፊት ነው፡፡ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባት ሴት አስገድዶ ከደፈራት ታረግዛለች፡፡ የልጇን አባት በውል...
ረፖርተር ከዓመታት በፊት ነው፡፡ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባት ሴት አስገድዶ ከደፈራት ታረግዛለች፡፡ የልጇን አባት በውል የማታውቀው ይህችው እናት ከወለደች በኋላ በርካታ ችግሮች ከፊቷ ተጋረጡ፡፡ ገቢ አልነበራትም፡፡ በመሆኑም በቂ ገቢ ከሌላቸው ዘመዶቿ ጋር ከጅላ መኖር ግድ ሆነ፡፡ በቂ ምግብና እንክብካቤ የሕፃኗ...
View Articleአንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል
አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል፤ የፓርቲው ተ/ም/ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለ የጉባኤውን የመዝጊያ ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ አቶ ተክሌ በንግግራቸው አንድነት በብሔርም ሆነ በህብረብሔር ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመስራት መዘጋጀቱን እንዲሁም ከአንድነት ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም...
View Articleበቅስቀሳው ወቅት የታሰሩት አመራሮችና አባላት አሁንም አልተፈቱም
ነገረ ኢትዮጵያ ለ24ቱ ሰልፍ ቅስቀሳ ላይ እያሉ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ የሰማያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ ህዝብ ግንኙነትና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ፣ ባህረን እሸቱ የምርጫ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ኃላፊ እንዲሁም ሲሳይ ዘርፉ እስካሁን ድረስ አልተፈቱም፡፡ ባህረን እሸቱና ማቲያስ መኩሪያ ከ30 በላይ እስረኞች ሶስት...
View Articleየመድረክ ሰለማዊ ሰልፍ ተጠናቀቀ::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የመድረክ የወጣቶች ክንፍ ከፖሊስ እና ከፀጥታ አካላት እጅና ጓዋንት ሆኖ የክትትል፤ የኢንተለጀንስ እና የቁጥጥር ስራውን በአግባቡ እንዲሚወጣ ለመግለፅ እንፈልጋልን፡፡ የሚል የህዝብ ግንኙነት ስራ ትዝብት ውስጥ የጣለው የመድረክ ፓርቲ ከገንፍሌ ተነስቶ፣ በኣዋሬ ኣልፎ በየካ...
View Articleአቶ ሽመልስ ከማል ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በመጋጨታቸው አኩርፈው ቤት መቀመጣቸው ተሰማ
የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ከ ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አኩርፈው ቤት በመቀመጥ መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ አለመሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። አቶ ሽመልስ ከደባል ሱስ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የስራ ሰዓታቸው ሊገኙ ባለመቻላቸው ሚኒስትሩ ይህን...
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያና ግብጽ በአባይ ግድብ ጉዳይ የጀመሩትን ድርድር አቋረጡ፤ ኢራን ኤርትራ ላይ ወታደራዊ ቤዟ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 5 ቀን 2007 ፕሮግራም < … የህወሃት ካንጋሮ ፍርድ ቤት የይስሙላ የመጨረሻ ውሳኔ ማለቁን ለአቶ ሀይለማሪያም ተነግሯቸው ይሆናል… ኮሚቴዎቹ ግን ቀድሞም ፖለቲካዊ ውሳኔ እንደሚሰጥ… የሙስሊሙ ተወካይ የሆኑትን ጀግኖቹን የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች አስሮ በጎን...
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑትን አቶ ወሮታው ዋሴን ከስራ አባረረ
ከሁለት አመት በፊት በኢሜል ለህዳሴው ግድብ ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ለተላከው የኢሜል መልዕክት አልከፍልም ብለው በመመለሳቸው ‹‹ሰራተኛ በማሳመጽ፣ የኢንዱስትሪ ሰላም በማናጋት›› በሚል ተከሰው ተባርረው በፍርድ ቤት ወደ ስራ መመለሳቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡አቶ ወሮታው ከስራ የተባረሩት ጥፋት...
View Articleቴዲ አፍሮ በድጋሚ ለማክሰኞ ጠዋት ተቀጠረ (ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች ከዘ-ሐበሻ ምንጮች ይዘናል)
ዘ-ሐበሻ ታዋቂው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከሃገር እንዳይወጣ ከኤርፖርት ከተከለከለበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ መረጃዎችን እያቀረበችላችሁ ትገኛለች:: በየዕለቱ ከአንባቢዎቻችን የሚደርሱን “የቴዲ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ?” “ምን አዲስ ነገር አለ?” ጥያቄዎችም በርካታ ናቸው:: በዚህም መሠረት ለውድ አንባቢዎቻችን ለጉዳዩ ቅርበት...
View Articleአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤት አደርጋለሁ አለ (VOA)
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ባለው ዘመቻ የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤት አደርጋለሁ አለ። ፓርቲው በአሁኑ ጊዜ በመላ የሀገሪቱ ክፍሎች መዋቅሩን መዘርጋቱናን በየትኛውም ደረጃ የምክር ቤት እጩዎችን ለማቅረብ እንደሚችል ገልጿል። አዲስ አበባ— አንድነት ለዲሞክራሲና...
View Article