አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው
በዘንድሮው ምርጫ ሰማያዊን ወክለው በመቀሌ ለውድድር የቀረቡት አቶ አስገደ
ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ መሆኑን ገለጹ፡፡
አቶ አስገደ አሁን ላይ ከቤታቸው ውጭ ከተማ መውጣታቸውን ገልጸው፣ ቤታቸው
ሦስት ፖሊሶች ሄደው ‹‹አቶ አስገደ የት ናቸው? ይፈለጋሉ!›› በሚል አሁንም ድረስ…
ቤታቸው አካባቢ እየፈለጓቸው መሆኑን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
The post ሰበር ዜና አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው appeared first on Zehabesha Amharic.