በዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ከተደበደቡት ተማሪዎች መካከል የአንዱ ሕይወት አለፈ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ ሁለት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የጥበቃ ሠራተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው አንደኛው ሕይወቱ ማለፉ ተረጋገጠ፡፡ ጥር 23 ቀን 2007 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት ፈተናቸውን ካጠናቀቁት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች...
View Articleየጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወላጅ እናት አቤቱታ አቀረቡ
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ‹‹መርማሪ ተመድቦ ጉዳዩ እየተጣራ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሠራ በጋዜጣው የተለያዩ ዕትሞች ላይ በወጡ በራሱና ከአንባብያን በተላኩ መጣጥፎች ምክንያት የወንጀል ክስ ተመሥርቶበት፣ የሦስት ዓመታት እስር የተወሰነበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ...
View Articleበኦሮምያ ክልል የፌደራል ፖሊሶች ሁለት የቤተሰብ አባላትን በጥይት መትተው አመለጡ
(ፎቶ ከፋይል) በምእራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ በቴቢ ከተማ ከሩሰንጎት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ተሙሻ በርጫ እና የ13 አመት ታዳጊ ልጃቸው ፋንቱ ተሙሻ የካቲት 2 ቀን 2007 ዓም በፌደራል ፖሊሶች በጥይት ተመትተው አምቦ ሆስፒታል መግባታቸውን ኢሳት ዘገበ:: እንደ ኢሳት ዘገባ ከሆነ ታዳጊዋ ወጣት...
View Articleየእሥር ማዘዣ በመዉጣቱ አቶ ጸጋዬ አላምረው አገር ለቀው ተሰደዱ
የአንድነት ፓርቲ ምክትል አፈጉባኤ የሆኑትና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የተቀላቀሉት አቶ ጸጋዬ አላምረው፣ ከወያኔ የፀረ-ሽብር ግብረ ኅይል እንዲታሰሩ የማዘዣ ወረቀት በመዉጣቱ፣ ለተወሰነ ቀናት አገር ቤት ራሳቸውን ሰዉረውከቆዩ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ ዉጭ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። አቶ ጸጋዬ የአንድነት ፓርቲ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤቱን እንዲለቅ ክስ ቀረበበት • በወር 40 ሺህ ብር ኪራይና 250,000 ብር ለ‹‹ኪሳራ›› እንዲከፍል...
photo File (ነገረ ኢትዮጵያ) ሰማያዊ ፓርቲ የካ ክ/ከተማ በቀድሞው መጠሪያው ቀበሌ 15 እንዲሁም በአዲሱ መጠሪያው ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 460 የሆነውን ጽ/ቤቱን 25000 ሺህ ብር ቅጣት ከፍሎ እንዲለቅ በአከራዮቹ በኩል ክስ ቀረበበት፡፡ በከሳሽ እነ አቶ ሚስጥረ ሽበሽ የተመሰረተው ክስ ‹‹ቤቱን ለቀው...
View Articleየአዲስ አበባው ባቡር መንገድ ሁለተኛውን የመኪና አደጋ አስተናገደ
(ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ ሕዝብ “ባቡሩን ሳንሄድበት አደጋ ጨረሰው” ማለት ጀምሯል:: ከሁለት ሳምንት በፊት የተመረቀውና ሥራ የጀመረው የአዲስ አበባ ባቡር ሃዲድ አጥር ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የመኪና አደጋ ማስተናገዱን ዘ-ሐበሻ መዘግቧ አይዘነጋም:: ዛሬም ከአዲስ አበባ በፎቶ ግራፍ ተደግፎ ያገኘነው መረጃ...
View Articleከአራት ዓመት በፊት መጠናቀቅ የነበረበትና ከፍተኛ ገንዘብ የፈሰሰበት የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ከሙስናና ብልሹ አሰራር ጋር...
የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከሕንድ መንግስት በተገኘ 640 ሚሊየን ዶላር በተገኘ ብድር እ.ኤ.አ በ2008 ሥራ የጀመረው ይህው ፋብሪካ ከሙስና ጋር በተያያዘ ጥራት ያለው ማሽነሪግ ባለመከናወኑና ሥራው በተገቢው ቁጥጥርና ክትትል ባለመታገዙ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባት የነበረበት እ.ኤ.አ በ2010 መጨረሻ...
View Articleየህብር ራድዮ 5ኛ ዓመት በዓል በላስቬጋስ
የህብር ራድዮ 5ኛ ዓመት በዓል በኔቫዳ ላስቬጋስ ከተማ ይከበራል:: ሁላችሁም ተጋብዛችኋል:: The post የህብር ራድዮ 5ኛ ዓመት በዓል በላስቬጋስ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን)
ሠዓሊአምሳሉ ገ/ኪዳንአርጋው amsalugkidan@gmail.com አበባን በስጦታ ማበርከት ከእኛ የተወሰደ ባሕል መሆኑን ያውቃሉ? ቫላንታይንስ ዴይ (ፍቅረኞች ቀን) ከወደ ምዕራቡ ከተዋስናቸው ወይም ከተጫናቸው በዓላት አንዱ ነው፡፡ ይህ በዓል በእኛ ዘንድ አሁን ያገኘውን ያህል ተቀባይነት እንዲያገኝ ከማድረግ አንጻር...
View Articleላልቀረልን ሀገርንና ሕዝብን የመታደግ ትግል ተነሡ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው amsalugkidan@gmail.com ላልቀረልን ሀገርንና ሕዝብን የመታደግ ትግል ተነሡ! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥልጣንን ይዞ ሀገርንና ሕዝብን ለማሥተዳደር ሁለት የትግል አማራጮች አሉ፡፡ በሀገራችን ሁለቱም ዓይነቶች በሚገባ ይታወቃሉ ተሞክረዋልም፡፡ አንደኛው ሕዝብ በሚያደርገው...
View Articleድንገተኛና ደማቅ የፊኛ መልቀቅ ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ተካሄደ
‹‹ሲፈልግ ሾማቸው ሲፈልግ ሻራቸው!!›› አርብ የካቲት 6/2007 ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው:- የመንግስት እጆች ዛሬም በመጅሊስ ውስጥ እንደተዘፈቁ ያረጋገጠውን በቅርቡ የተካሄደውን ህገወጥ የመጅሊስ ሹማምንት ሹም ሽር በመቃወም ደማቅ ድንገተኛ ተቃውሞ በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ ተካሄደ፡፡ ተቃውሞው...
View Articleስለታላቁ አንዋር መስጅድ ቅጽበታዊ ተቃውሞ የቢቢኤን የድምጽ ዘገባ ያድምጡ
በማህበራዊ ሚዲያዎች ሳይነገር; በሚዲያ ሳይይጠራ ውስጥ ለውስጥ በተደረገ ግንኙነት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ውስጥ ለውስጥ በህቡዕ በመነጋገር ዛሬ በአንዋር መስጊድ ደማቅ ተዋውሞ አካሂደዋል:: ቢቢኤን የተቃውሞውን ሁኔታ አስመልክቶ ሰበር ዘገባ አዘጋጅቷል – ዘ-ሐበሻ እንደሚከተለው አካፍላችኋለች:: [jwplayer...
View Articleሲሸልስ 4 የደደቢት ተጨዋቾች ሃገሯ እንዳይገቡ አገደች * ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት በካፍ ክለቦች ጨዋታቸውን ነገ...
ለአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታን ለማድረግ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አባላት አልጄሪያ ይገኛሉ። ቅ.ጊዮርጊስ የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 12:00 ሰአት ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል ኤልማ ክለብ የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ ስርጭቶች በቲቭ እንደሚያገኝ የደረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ:: ሌላኛው የኢትዮጵያ...
View Articleሰበር ዜና አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው
አቶ አስገደ ገ/ስላሴ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው በዘንድሮው ምርጫ ሰማያዊን ወክለው በመቀሌ ለውድድር የቀረቡት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ መሆኑን ገለጹ፡፡ አቶ አስገደ አሁን ላይ ከቤታቸው ውጭ ከተማ መውጣታቸውን ገልጸው፣ ቤታቸው ሦስት ፖሊሶች ሄደው ‹‹አቶ አስገደ የት ናቸው?...
View Articleኣሸጎዳ የንፋስ መብራት ማመንጫ ሃይል ዲናሞ በመቃጠሉ ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆነ
ከአምዶም ገብረሥላሴ በመቐለ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኝ የኣሸጎዳ በንፋስ የሚሰራ ኤለክትሪክ ማመንጫ ሃይል በዲናሞ መቃጠል ምክንያት ከስራ ውጭ መሆኑ ታውቋል። የተቃጠለው ዲናሞ 150 ሜጋዋት የማመንጨት ኣቅም የነበረው ሲሆን ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት በመቃጠሉ ሃይል የማመንጨት ኣቅሙ ሙሉ በሙሉ ማቆሙ ታውቋል። የተቃጠለው...
View Articleሰማያዊ ለአንድነት አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ሊያደርግ ነው
ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ ላይ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ፓርቲን ለተቀላቀሉትን የቀድሞ የአንድነት አባላት እሁድ የካቲት 8/2007 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እንደሚያደርግ ሊቀመንበሩ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙን ማዘጋጀት...
View Articleስለ ዳግማዊ ምንሊክ የ”ኒዎርክ ታይምስ ጋዜጣ”ያወጣው ጽሁፍ
ጋዜጣ (ኅዳር 7/1909 ዓም እ ኤ አቆጣጠር) የዛሬ 96 አመት የፃፈው ፅሁፍ ለአሁኑ ትውልድ ታሪካዊ ማስረጃ ነው ኢትዮጵያ በየዘመኗ በሕልውናዋ ላይ የተቃጣባት የመበታተን አደጋን ያለፈችበት መንገድ የጦርነት መንገድ ብቻ አይደለም።ሆኖም ግን ከነበሩን የግጭት ታሪኮች በዘለለ በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅ የነበሩ እና በሕዝብ...
View Articleበሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለማህሙድ አህመድ ያላቸውን ክብር ገለጹ
(ዘ-ሐበሻ) “የትዝታው ንጉስ” በሚል በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ላይ በትልቁ ስሙ የሚጠራው ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ በሚኒሶታ ደማቅ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ:: 74ኛ ዓመቱን የያዘው አርቲስት ማህሙድ አህመድ ትናንት የቫለንታይን ደይን በማስመልከት በሚኒሶታ በተደረገው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ያሳየው ብቃት ሙዚቃ ምን ያህል...
View Article‹‹ሰላማዊ ትግሉ ሲጠናከር ስርዓቱ ወደ አውሬነት ይቀየራል››
ነገረ ኢትዮጵያ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት • ‹‹ቃል ኪዳናችንን ማጥበቅ አለብን!›› (በዛሬው ዕለት ለቀድሞው የአንድነት አመራሮችና አባላት የተዘጋጀው የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ላይ ከተናገሩት) ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ፓርቲ ጣኦት አይደለም፡፡ ኢህአዴግ ቅንጅትንም አፍርሶታል፡፡ አንድነትንም አልፈረሰም ብለው...
View Articleእየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ ከፖለቲካ ፣ ሲቪክ ፣ የሃይማኖት ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች
«ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም” ነበር ያሉት ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ጁኔር ። በማንኛውም አገር ቢሆን፣ ነጻ የሆነ...
View Article