Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2784

ሰበር ዜና –የኦህዴዱ ከፍተኛ ባለስልጣን ስብሰባ ላይ ድንገት ታመው ወዲያው ሕይወታቸው አለፈ

$
0
0
unnameየኦህዴዱ ከፍተኛ ባለስልጣን ስብሰባ ላይ ድንገት ታመው ወዲያው ሕይወታቸው አለፈ

የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ

የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ በድንገት ማረፋቸው ተዘገበ:: እኚህ የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን  በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ በነበሩበት ወቅት ድንገት በመታመማቸው ወደ ሆስፒታል በመወሰድ ላይ እንዳሉ በ46 ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉን መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘግበዋል::

አቶ አሊ የንግድ ሚኒስትር ደኤታ ሆነው ከመሾማቸው በፊት የኢፌዴሪ የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በመሆን ማገልገላቸውን የሚዘግቡት አፍቃሬ ሕወሓት ድረገጾች  በቅርቡ በተካሄው የውሸት ምርጫም ኢህአዴግን ወክለው በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወዳድረው በማጭበርበር ማሸነፋቸው ይታወሳል።

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2784

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>