Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ በኮሚቴዎቹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ኮሚቴዎቹ አስገራሚ ታሪካዊ ንግግር አደረጉ (ቢቢኤን ልዪ የችሎት...

ቢቢኤን ልዪ የችሎት ዘገባ የኮሚቴዎቻችን አስገራሚ የችሎት ውሎ በችሎት የተናገሩት አስገራሚ ንግግር ዳኞቹን ያንቀጠቀጠ የኮሚቴዎቻችን ጀግንነት ድጋሜ የታየበት ዳኞች በሕሊናቸው ላይ የፈረዱበት መንግስት ታሪካዊ ስህተት የሰራበት እና ኮሚቴዎቻችን በችሎቱ ግልጽ መልክት ለሕዝቡ አስተላልፈዋል፡፡ ይህንን ልዩ ዘገባ ዳውንሎድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የፍርድ ቤት ብያኔው መንግስት ከሙስሊሙ ጋር ያለውን ቅራኔ ለመፍታት እያሰበ እንዳልሆነ የሚያሳብቅ እርምጃ ነው –ድምፃችን...

ወቅታዊውን የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች የፍርድ ሂደት አስመልክቶ ከ‹‹ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ ሰኔ 29/2007፤ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ወኪሎች ላይ የተላለፈውን የግፍ ፖለቲካዊ ፍርድ አንቀበልም! በአንድነት በመቆም ለረጅም የትግል ጉዞ በአዲስ መንፈስ እንነሳ! ላለፉት ሶስት ዓመታት በበርካታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል ወጣቶች ለውትድርና በግዴታ እየታፈሱ ነው

(ፎቶ ፋይል)ከአኩ ኢብን አፋር በአፋር ክልል የህዝባዊ ወያነ ሐሪነት ትግራይ መንግስት የአፋር ህዝብን ደካማ ጎኑን በመጠቀም ወጣቶችን ለውትድርና እያፈሰ ይገኛል። አለም አቀፍ የምግብ ተረድዖ ድሪጅት በእንግለዘኛ ምህጻሩ WFP ( worlid food program ) ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚሰጠው የእርዳታ እህል ለውትድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወዴት እየሄድን ነው? ለኢህአፓ ሲምፖዝየም የቀረበ (ክፍሉ ታደሰ)

  ዛሬ፣ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ፣/ መኖሯን የማይሹ፣/ ከቻሉም የየራሳቸውን የጎጥ መንግስታት ለማቋቋም የሚፈልጉ ኃይሎች አጋጣሚው እስከሚፈጠርላቸው እየጠበቁ ነው። ዛሬ ኢህአዴግ በሚከተለው ፖሊሲ ኢትዮጵያ ለክፋ አደጋ እየተጋለጠች ነው። ዛሬ፣ በዘር የተደራጁ ኃይሎች አመቺ አጋጣሚ እየጠበቁ ናቸው። ዛሬ እነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ እስራት ተፈረደባቸው

–የባንኩ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ የተቀጡት በሌሉበት ነው መንግሥታዊ ሰነዶችን በሐሰት በማዘጋጀት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰባራ ባቡር ቅርንጫፍ፣ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ማጭበርበራቸው የተረጋገጠባቸው የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅና ሁለት ግለሰቦች፣ ሰኔ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. ከአምስት እስከ 12 ዓመታት ከስድስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል * በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ

(ኢሳት) ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል:: በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል:: በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና:- ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከእስር ተፈቱ

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጦማሪ ዘላለም ክብረት፣ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ዛሬ ማምሳውን በፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ መፈታታቸው የታወቀ ሲሆን ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ።የቀሩት በእስርና በስደት ያሉ አምስት ጦማሪያን ጉዳኢ በተጀመረው የክስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን...

5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን ጨምሮ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል The post 5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን ጨምሮ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[ትንታኔ] የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ –ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ)

ትንታኔ: የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ – ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) [jwplayer mediaid=”44900″] zehabesha.com The post [ትንታኔ] የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ – ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) appeared first on...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የጥብቅና ሙያቸው ኮሚቴዎቹ የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈበት ቀን መሰረዙ ታወቀ

ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ሰበር ዜና ቢቢኤን ቢቢኤን ሃምሌ 2/2007 የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ጠበቃ የሆነው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በፍርድ ቤት ላይ በሚያደርጋቸው ክርክሮች በተለይም መንግስት ከጅሃዳዊ ሀረካት ጀምሮ የሰራቸውን ሸፍጦችና ኢትዪጲያዊ ውስጥ የፍትህ ስርአቱን ዝቅጠት በመረጃና በህግ በማጣቀስ በተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

2 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን እስር ቤት ሆና ያሸነፈችው ርዕዮት ዓለሙ

ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ተፈታች (ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙ ትናንት ጁላይ 9 ቀን 2015 ዓ.ም የ እስር ጊዜዋን አጠናቃ ተፈታች። የመንግስት ሚድያዎች ጋዜጠኛዋ የአመክሮ ጊዜ ተሰጥቷት እንደተለቀቀች አድርገው ቢዘግቡም እውነታው ግን ርዕዮት የአመክሮ ጊዜዋን ጨርሳ የነበረው ባለፈው ጥቅምት ወር ነበር።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቂት ስለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጊ አርበኛ ሃና –ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

የርዕዮትን: የማህሌትንና የኤዶምን ከህወሀት ማጎሪያ እስር ቤት ነጻ መሆን ውስጤ የፈጠረውን ደስታ እያጣጣምኩ እያለ ድንገት በትዝታ አምስት ወራት ወደ ሁዋላ ሄድኩኝ- -ከኤርትራ በረሃ:: ይህቺን ኢትዮጵያን ከህወሀት እስር ቤት ነጻ ለማውጣት ብረት ያነሳችውን እህታችንን ላስተዋውቃችሁ:: አርበኛ ሀና ትባላለች:: የ23...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ዕድገት ውጤት የውጭ እርዳታ ነው”ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (Video)

ባለፈው ቅዳሜ ጁላይ 4 በሜሪላንድ ደብል ትሪ ሆቴል በተደረገውና ጋዜጠኛ አበበ በለው (አዲስ ድምጽ ራድዮ) ባዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ታላላቅ ሰዎች ተገኝተው ነበር:: የሁሉንም ተናጋሪዎች ንግግር ዘ-ሐበሻ በቭዲዮ አስቀርታዋለች – በተከታታይ ለሕዝብ እናደርሰዋለን – ለዛሬው የዶ/ር አክሎግን ንግግር ያድምጡት::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ኤዶም፣ርዮትና ማህሌት-ከተፈቱ በሁዋላ ሀብታሙ ምናለ ታፍኖ ተወሰደ

የጋዜጣው ስራ አስኪያጅ በአዲስ አበባ በደህነቶች ታፍኖ ተወሰደ ፣ከእነ ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ በተጨማሪ ሌሎችም የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ሲፒጄ ጠየቀ የጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ እና ከዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሶስቱ ጋዜጠኞችና ሁለቱ ጦማሪያን መፈታት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ሰፊ መነጋገሪአ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንደ ሌሎች ሁሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት አገዛዝ ከኣርበኞች ግንቦት 7 ጋር ጦርነት መግጠሙን አመነ * 30 ወታደሮችን ደመሰስኩ አለ

ከደረጀ ሃብተወልድ ኢሳት ከሳምንት በፊት ያወራውን ወሬ ፋና ትኩስ ወሬ አስመስላና ቆራርጣ አቅርባዋለች። ዜናው “መቼ ነው ይህ የሆነው?” የሚለውን መጠይቅ በዚህ በዚህ ቀን ብሎ በትክክል አይመልስም። እንዲሁ ወደ መጨረሻው ላይ “ሰሞኑን” ብሎ ነው ያለፈው። “የት?” የሚለውንም እንዲሁ በደፈናው “ከኤርትራ በሚዋሰን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን የአገሪቱ ክፍል የሚታየውን ውጥረት ተከትሎ አየር ሃይል በጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ

ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ሳምንት የአርበኞች ግንቦት7 በወሰደው ፈጣን ጥቃት በርካታ የኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸውን ፣ ይህንን ተከትሎ የወልቃይትና አካባቢው ህዝብ ያሳያው ድጋፍ እና ሽምቅ ተዋጊዎችን ለመቀላቀል የሚጠይቀው ወጣት መበራከት ያሰጋው ገዢው ፓርቲ፣ የአየር ሃይል አባላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና –የኦህዴዱ ከፍተኛ ባለስልጣን ስብሰባ ላይ ድንገት ታመው ወዲያው ሕይወታቸው አለፈ

የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ በድንገት ማረፋቸው ተዘገበ:: እኚህ የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን  በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተከፋፍሎ የነበረው ኢሕአፓ በሜሪላንድ ክፍለ ግዛት በባልቲሞር ከተማ ለሦስት ቀናት ያካሄደው የአንድነት ልዩ ጉባኤ በተሳካ...

ከአንድ ቀን በፊት ከተደረገው ሕዝባዊ ሲምፖዚዬም ተከትሎ ከሰኔ ፳፪ እስከ ሰኔ ፳፭ ቀን ፪ ሺ ፯ ዓ ም (June 28 – July 1, 2015) በተካሄደው ልዩ ጉባዔ ከመላው ዓለም የመጡ አባላት የተሳተፉበት ነበር። ይህ ጉባዔ የድርጅቱን ዋና ዋና ጉዳዮች እንዲሁም በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረውን ችግርና ለመለያየት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል”–በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች...

“የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል” – በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ በቅርቡ በሰሜን አሜሪካ ታትሞ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች በመሸጥና በመሰራጨት ላይ ይገኛል:: የመፅሐፉን የምረቃ በዓል አስመልክቶ በዋና ዋና ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት በያዝነው ወር ጁላይ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋሽንግተን...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>