Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2784

“ገድሎ ማዳን!” – የጐንቻው !

$
0
0

Download (PDF, 346KB)

በሃዘን፤በንዴት፤በቁጭት፤በጸጸት፤ሁለንተናዬን ተንገብግቤ፤ በስለት፤በዶማ እንደተመገዘ፤እያመረቀዘ የሚመኝ የቆሰለው ልቤ፤ ጨው እንደጨመሩበት፤በእንጭት እንዳነቆሩት ቁስል በሲቃ ተቅለብልቤ፤ የምሰማውን ላስተባቃ፤ ሕመሜን ላስታግስ ፈጣሪየንም ላጣውር ወደ ኃዋው አሻቅቤ፤ አካሌን ሳይሆን፤ የአእምሮየን ምሰሶ በሁለት እጆቼ አንገቴና፤አገጨን በመዳፌ ጠድቤ፤ አንጋጠጥሁ! ወደ ላይ ግርና ቀኝ ሃሳቤን ሰብስቤ፤

Download (PDF, 346KB)

 

reyot


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2784

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>