$ 0 0 “ይህ ትግል አንዱን አምባገነን አፍርሶ ሌላ ለመተካት አይደለም” “ኢትዮጵያን በእኩልነት ለማስተዳደር የሚችል መንግስት ለመመስረት ነው የምንታገለው” “ይህ ጠመንጃ ከሚያመጣው ትዕቢት ራሳችንን መጠበቅ አለብን” የነዶ/ር ብርሃኑ ነጋ; ነአምን ዘለቀ; ኤፍሬም ማዴቦና የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮችን መል ዕክት ለማድመጥ ከታች ይመልከቱ