Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግሪን ኮፊ ቴፒ ቡናን ጠቀለለ

መንግሥት ከቡና እርሻ ባለቤትነት ውጪ ሆነ መንግሥት በቴፒ እርሻ ልማት ድርጅት ላይ ያለውን 49 በመቶ ድርሻ ሙሉ ለሙሉ ለግሪን ኮፊ አግሮ ኢንዱስትሪ ኩባንያ አስተላለፈ፡፡ግሮን ኮፊ ኅዳር 2003 ዓ.ም. ከፕራይቬታይዜሽንና ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ፣ የቴፒ እርሻ ልማት ድርጅትን 51 በመቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኔ አባት ገበሬው (ሄኖክ የሺጥላ)

የኔ አባት ገበሬው ( ሄኖክ የሺጥላ ) የኔ አባት እሱ ነው አባይ ስር የነቃ ሃገሩን ያነቃ አንቅቶ ያለፈ አልፎ የገዘፈ ። የኔ አባት ገበሬው ቃላት እና ዘየው ዘየና ዝማሬው ዝማሬና ስራው የሲና ላይ በትር ጦሩን ሲነቀንቅ ቀስቱን ሲያነጣጥር አነጣጥሮ ሲጥል የጣለው ሲያጣጥር እዩት ሲንጎማለል ዝናር በወገቡ ጋሻና ጥሩሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በኦሮሚያ ክልል ከ70 በላይ አርሶ አደሮች የብሔር ጥቃት ደርሶባቸዋል” –የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)

(አዲስ አድማስ) ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ ከ70 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ገበሬዎች፣ ቤት ንብረታቸው ተቃጥሎ ከመኖሪያ ቀዬአቸው መፈናቀላቸውን የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በሪፖርቱ አመለከተ፡፡ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱንም አረጋግጫለሁ፤ ብሏል፡፡ ሰመጉ ጉዳዩን ሲመረምር መክረሙን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአርበኞች ግንቦት 7 በሰሜን አሜሪካ የተሳካ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች ተደረጉ * ሕዝቡ ተነቃቅቷል

ሲያትል (ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮች ከዘመቱ በኋላ እንዲሁም ከጁላይ 2015 መጀመሪያ ጀምሮ ድርጅቱ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በሕወሓት መንግስት ወታደሮች ላይ ጥቃት ሰንዝሬያለሁ ማለቱን ተከትሎ በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሃገር ነፃነትን በሚናፍቀው ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትን መፍጠሩን ዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio : የተሳካውን የዋሽንግተን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባ ሕዝቡ በቅርብ ዓመታት ከታየው የተለየ አንዳንዶች እንደሚሉት የቅንጅት ዘመንን የሚያስታውስ ነበር። የአቶ አንዳርጋቸው ፎቶ በጨረታ ከ70 ሺህ ዶላር በላይ የተሸጠበት ነው…ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በግንባር ከሰራዊቱ ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ ብቻ 100 ሺህ ዶላር (ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ) ለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጣ

በዋሽንግተን ዲሲ ብቻ 100 ሺህ ዶላር (ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ) ለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጣ (ዘ-ሐበሻ) ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን በስካይፒ ይዞ አቡነ ፊሊጶስ; ሙሉነህ እዩኤል እና ሌሎችም እንግዶች በተገኙበት ለአርበኞች ግንቦት 7 በተካሄደ የገንዘብ ማሰባሰብ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፎቶ ግራፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ ሊገቡ ሲሉ ተያዙ ተበለው የተከሰሱት እነ ብርሃኑ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ ‹‹ድርጊቱን ፈጽመናል፣ ጥፋተኞች...

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን በማቋረጥ ኤርትራ ከሚገኘው ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ ከተፈረጀ የሽብር ቡድን ጋር ለመቀላቀል ሲጓዙ ድንበር አካባቢ ማይካድራ ላይ እንደተያዙ በመግለጽ በመንግስት የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ የእምነት ክህደት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ የአጼ ምኒልክ ልደት ነው

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ከአባታቸው ከሸዋው ንጉስ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሤና ከእናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ቅዳሜ ነሐሴ 12ቀን 1836ዓ.ም ደብረ ብርሃን አካባቢ አንጎለላ ከሚባል ሥፍራ ተወልደዉ በአንጎለላ መቅደላ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ክርስትና ተነሱ:: አያታቸዉ ንጉስ ሣህለ ሥላሴ የልጁን መወለድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት አባሉ ጥሬ ገንዘብ እና ወርቅ በሻንጣ ይዞ ሲገባ ለንደን ኤርፖርት ላይ ተያዘ

አንድ የህወሃት አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ጋትዊክ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊሶች መያዙ ተሰማ:: ፍርድ ቤት ጋር በተያያዘ ለጊዜው ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጮች ለኢሳት እንደገለጹት ፣ ግለሰቡ ፍርድ ቤት ቀርቦአል። ዳኛው ” ይህን ያክል ገንዘብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ጠንከር ያሉ መልዕክቶችን በያዙ የግራቪቲ እና የወረቀት ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ

ገዢው ስርዓት የህዝበ ሙስሊሙን የሀይማኖት መብት ጥያቄን በደህንነት፣ የስርዓቱ ማፈኛ በሆነው ፍርድ ቤት እና በፖሊስ ሀይል አፍኜዋለሁ ቢልም ትላንት ማታ ግን መብታቸውን ማስከበር ቀዳሚ አጀንዳቸው ያደረጉ የከተማዋ ወጣቶች ከደህንነታቸው የሀይማኖታቸውን ክብር በማስቀደም ከተማዋን ፀጥ ባሉ ጩኸቶች አዳርሰዋታል። ከዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳርጋቸው ጽጌ በአባታቸው መጎብኘታቸው ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ) የት እንዳሉ ሳይታወቁ ቀርተው የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በአባታቸው መጎበኘታቸው ተሰማ:: የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን ላይ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው ከተሰጡ በኋላ አፍቃሪ የመንግስት ድረገጾች በፎቶ ሾፕ አንዳርጋቸው የአዳማን መንገድ ሲጎበኝ በሶሻል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ዶ/ር ብርሃኑ ከኤርትራ በረሃ መልዕክት አስተላለፉ –“ይህ ጠመንጃ ከሚያመጣው ትዕቢት ራሳችንን መጠበቅ አለብን”

“ይህ ትግል አንዱን አምባገነን አፍርሶ ሌላ ለመተካት አይደለም” “ኢትዮጵያን በእኩልነት ለማስተዳደር የሚችል መንግስት ለመመስረት ነው የምንታገለው” “ይህ ጠመንጃ ከሚያመጣው ትዕቢት ራሳችንን መጠበቅ አለብን” የነዶ/ር ብርሃኑ ነጋ; ነአምን ዘለቀ; ኤፍሬም ማዴቦና የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮችን መል ዕክት ለማድመጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ እድር ላይ ጥያቄ አነሳህ ተብለው ታሰሩ

(ነገረ ኢትዮጵያ) በባሌ ዞን ሰልጣ ቀበሌ፣ ሲናና ወረዳ የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ወርቅነህ ጋድይ አያና የእድር ስብሰባ ላይ ጥያቄ ጠይቀሃል ተብለው መታሰራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባ አቶ ደመላሽ በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ በተለይ ከምርጫው በኋላ ካድሬዎች አቶ ወርቅነህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተገደሉት 11 ሰዎች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር እንደሚችል ነዋሪዎች ተናገሩ

ኢሳት ዜና :-ከአለፈው ምርጫ ጋር ተያይዞ ፣ የአካባቢው ህዝብ የስርዓቱ ደጋፊ አይደለም፣ በምርጫውም ለመሳተፍም ሆነ ከመንግስት ጎን ለመቆም ፍላጎት አላሳየም በሚል የበቀል እርምጃ እንደተወሰደባቸው የአካባቢው ተወላጆች፣ የልዩ ሃይል አባላት በወሰዱት የጭካኔ እርምጃ እስካሁን በመንጌ ወረዳ 11 ሰዎች መገደላቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተፋፈነ ሁኔታ በአንድ ትልቅ መኪና ተደብቀው ሲሄዱ የተያዙ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ታሰሩ

ዳዊት ሰለሞን እንደዘገበው በኬንያ መሩ ካውንቲ በቁጥጥር ስር የዋሉት 100 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አመሻሽ ነው፡፡በወጣትነት የእድሜ ክልል የሚገኙት ታሳሪዎቹ በተፋፈነ ሁኔታ በአንድ ትልቅ መኪና ተሳፍረው ወደ ናይሮቢ በመገስገስ ላይ እንዳሉ በፖሊሶች በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል፡፡ታሳሪዎቹ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ቆይታዬ ያነሳኋቸው ፎቶዎች – (ይናገራል ፎቶ)

የዘ-ሐበሻ አንባቢ የሆኑት ግለሰብ ኢትዮጵያ ሄጄ መመለሴ ነው ካሉ በኋላ በኢትዮጵያ ቆይታቸው የተመለከትኳቸው አሳዛኝ ሁኔታዎችን በፎቶ ግራፍ አንስቼያቸዋለሁ በማለት ፎቶዎቹን ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች አድርሱልን ብለዋል:: በዚህም መሰረት ፎቶዎቹን “ይናገራል ፎቶ” በሚል አቅርበነዋል::

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል በባለስልጣናቱ የስልጣን ሽኩቻ 4 ወጣቶች ታሰሩ

የኣፋር ክልል ፕረዝደንት የነበሩት ኣቶ ኢስማዒል ዓሊ ሲሮ ስልጣን መልቀቃቸዉን ተከትሎ በክልል ካቢኔ ዉስጥ በተፈጠረው የስልጣን ይገባኛል ውዝግብ፣ የአንዱ ቡድን ድጋፊዎች ናቸው የተባሉ አራት ወጣቶች ትናንት ታስረዋል። 1ኛ. አቶ ማሃመድ ኣመድ 2ኛ. አቶ ብልዓ ማሄ 3ኛ. አቶ ማሃመድ ኡመር 4ኛ. ፖሊስ ዳዋ ማሃመድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል አንዳንድ ዞኖች አርበኞች ግንቦት 7ንና ትህዴንን ትደግፋላችሁ በሚል እስራትና ድብደባ እየደረሰባቸው ነው

በአማራ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ዞኖች ላይ የሚኖሩ ንፁሃን ዜጎችን የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጅቶችን ትደግፋላችሁ በሚል እስራትና ከፍተኛ ድብደባ እየደርሰባቸው መሆኑ ታወቀ። የደህሚት ድምጽ ደረሰኝ ባለው መረጃ እንዳመለከተው በክልሉ አንዳንድ ዞኖች ላይ የሚኖሩ ዜጎችን ከፌድራል የደህንነት መስሪያ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርሰናል ጌድዮን ዘላለምን ለሬንጀርስ አዋሰው

Photo Credit ESPN (ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊ የዘር ሐረግ ያለውና ለአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን እንዲጫወት በጀርመናዊው አሰልጣኝ የርገን ክሊንስማን የታጨው የአርሰናሉ ወጣት የመሃል ሜዳ ጨዋታ አቀጣጣይ ጌድዮን ዘላለም በተያያዝነው የዘንድሮው የፕሪምየር ሊግ ሲዝን 2015 ዓ.ም እስከሚያልቅ በስኮትላንዱ ክለብ ሬንጀርስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ ማምሻውን በላስቬጋስ ለአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ ማሰባሰብ ይደረጋል

(ዘ-ሐበሻ) በዳላስ የተጀመረው የአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በዋሽንተን ዲሲ እና በሲያትል ከቀጠለ በኋላ ዛሬ በላስቬጋስ ከተማ እንደሚደረግ ከስፍራው ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመልክተዋል:: በትልቁ ጎልድ ኮስት ካዚኖ ውስጥ በሚደረገው በዚሁ የአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ ማሰባሰብ ላይ የድርጅቱ...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>