$ 0 0 የዘ-ሐበሻ አንባቢ የሆኑት ግለሰብ ኢትዮጵያ ሄጄ መመለሴ ነው ካሉ በኋላ በኢትዮጵያ ቆይታቸው የተመለከትኳቸው አሳዛኝ ሁኔታዎችን በፎቶ ግራፍ አንስቼያቸዋለሁ በማለት ፎቶዎቹን ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች አድርሱልን ብለዋል:: በዚህም መሰረት ፎቶዎቹን “ይናገራል ፎቶ” በሚል አቅርበነዋል::