Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2784

በሚኒሶታ የፊታችን አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል

$
0
0

(ዘ-ሐበሻ) “አሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተለያዩ እስር ቤት ውስጥ የሚገኙ የሃይማኖት መሪዎች፣ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ፣ በሃገሪቱ የእምነት ነፃነት እንዲከበርና መንግስት እጁን ከሃይማኖቶች ላይ እንዲያነሳ ለመጠየቅ” በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የፊታችን አርብ ጃንዋሪ 24 ቀን 2014 ሰላማዊ ሰልፋቸውን በሴንትፖል ስቴት ካፒቶል ደጃፍ ላይ እንደሚያካሂዱ ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ። በሃገሪቱ ያሉ የሕሊና እስረኞች እንዲፈቱና የእምነት ነፃነት እንዲከበር የሚጠይቁት እነዚሁ ሰልፈኞች ድምጻቸውን አርብ ከጠዋቱ 11:30 ዓ.ም እስከ 3፡00 ድረስ ያሰማሉ።
የሰልፉ አስተባባሪዎች ለዘ-ሐበሻ የላኩት ፍላየር የሚከተለው ነው፡፡
St. Paul Minnesota Ethiopians


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2784

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>