የማለዳ ወግ ..ኢትዮጵያን ለማየት ፣ ጥምቀትን በጎንደር ማክበር!… (ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ)
የከተራው በአል ከተራ ምንድን ነው? ከሚለው ትርጓሜ እንነሳ … በየዓመቱ የጥምቀት በዓል በድመቀት ይከበራል፡፡ ከበዓሉ በፊት የከተራ በዓል የሚከበርበትን ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ገለጻ ከተራ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ...
View Articleከ18 በላይ የሙስሊም ተቋማት “ዘወትር ከመፍትሄ አፈላላጊው ኮሚቴ ጎን ነን፤ ትግላችንም ተጠናክሮ ይቀጥላል”አሉ
(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከ18 በላይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የቋማት በ እስር ላይ ከሚገኙት መፍትሄ አፈላላጊው ኮሚቴ ጎን እንቆማለን፤ ትግላችንም ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ። “በመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴአችን በቅርቡ የተሰጠው መግለጫ ለትግሉ መነቃቃትን የፈጠረና አባላቱም...
View Articleሌንጮ ባቲ “ኦቦ ሌንጮ ፊንፊኔ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት፤ በቅርቡ በግልጽ እንገባለን”ሲሉ የአዲስ አድማስን ዘገባ...
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሌንጮ ባቲ ከዘ-ሐበሻ ጋር በስልክ ባደረጉት ቃለ ምልልስ የድርጅታቸው መሪ አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዛሬ እንደጻፈው ኢትዮጵያ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት አሉ። ዛሬ ኦቦ ሌንጮ ባቲን ኖርዌይ ደውዬ በስልክ አዋርቻቸዋለሁ ያሉት አቶ ሌንጮ...
View Article“ኢትዮጵያ እየተበታተነች፤ እየጠፋች ስትሄድ ሳይ መተኛት አልቻልኩም”–አርቲስት ሻምበል በላይነህ
(ዘ-ሐበሻ) ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ኤስቢኤስ ራድዮ ጋር ቃል የተመላለሰው ዝነኛው አርቲስት ሻምበል በላይነህ “ኢትዮጵያ ታላቅ ሃገር ናት። ይህች ሃገር እየተበታተነች እየጠፋች ስትሄድ መተኛት አልቻልኩም” አለ። ሻምበል ይህን ያለው ከጋዜጠኛው “እንዴት ዘፈኖችህ በሃገር ጉዳይ እንዲያተኩሩ መረጥክ?” በሚል ላቀረበለት...
View Articleቴዲ አፍሮ ምላሽ ሰጠ፤ “ወደኋላ ተመልሰን በህይወት የሌሉ ሰዎችን መሸለም ወይም እዳ ማስከፈል አንችልም”
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከሰሞኑ በአወዛጋቢነት በቆዩት ጉዳዮች ዙሪያ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ምላሽ ሰጥጧል። እንደወረደ እነሆ፤- ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣል ፍቅር ያሸንፋል– የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነው እዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው “ከታሪክ ከወረስነው ቂም...
View Articleበትግራይ የፖለቲከኞች የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት ምእመናኑን ከቤ/ክ እያራቀው ነው፤ ቤ/ክ ሊሳለሙ ሄደው ‘ወይን’ጋዜጣን...
የትግራይን እናድን ትዝብታዊ ትንታኔ በትግራይ የፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት በሃይማኖቶች ላይ፤ በትግራይ በተለይም በገጠሩ አካባቢዎች ያለው የፖለቲከኞችና ካድሬዎች ጣልቃ ገብነት ብዙ አማኞችን ከሀይማኖታቸው በተለይም ከቤተ-ክርስትያኒቱ እያሸሸ ነው፡፡ ተዘዋውሬ ባየኃቸው አብያተ-ክርስትያናት ያለው ነገር በጣም የሚያሳዝን...
View Articleበርካታ ሙስሊሞች “ሕዝብን ለሽብር ቀስቅሻለሁ”ብላችሁ እመኑ በሚል በእስር ቤት እየተገረፉ መሆኑ ተዘገበ
ህወሐት መራሹ የኢትዮጽያ መንግስት ሕዝበ ሙስሊሙ ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ሲል ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደ ራድዮው ዘገባ ከኢዱ ጅምላ ጭፍጨፋ ቡኋላ መንግስት ልዩ ግብረ ኃይል በማቋቋም በአ/አበባ በወልቂጤ እንዲሁም በአዳማ ከተማዎች ላይ የሚገኙ መስጂድ የሚያዘወትሩ ወጣቶችን ከየቦታው አፍኖ...
View Articleበሚኒሶታ የፊታችን አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል
(ዘ-ሐበሻ) “አሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተለያዩ እስር ቤት ውስጥ የሚገኙ የሃይማኖት መሪዎች፣ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ፣ በሃገሪቱ የእምነት ነፃነት እንዲከበርና መንግስት እጁን ከሃይማኖቶች ላይ እንዲያነሳ ለመጠየቅ” በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የፊታችን አርብ ጃንዋሪ 24 ቀን 2014...
View Articleአምባገነናዊ ሥርዓት “ህጋዊ” የሆነባት ሀገር –“ኢትዮጲያ”
በናትናኤል ካብቲመር ኦስሎ ኖርዌይ አምባገነናዊ ስርዓት መሰረታዊነት በጎደለው ንድፈ ሃሳብ ላይ የተመረኮዘ የሃገርንና የህዝብን ችግሮች ከመፍታት ይልቅ የስርዓቱን እድሜ ለማራዘም ሆን ተብሎ በተቀረፁ ፖሊሲዎች የታጀለ ፣ የጥቂቶችን ብቻ መብትና ጥቅም የሚያስከብር አፋኝ ስርዓት ነው። በአንፃሩ ደግሞ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት...
View Articleበጣም አስቸኳይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በጀርመን ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያውያን ጓደኞች
በጣም አስቸኳይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በባየርን ክልል ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያውያን ወዳጆች በሙሉ ወንድማችን አቶ አበራ ሽፈራውን በማስገደድ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የሚደረገውን ጥረት ለማስቆም በባየር ከሚገኙ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች ጋር በመሆን አንድ ታላቅ የሰላማዊ ስልፍ እናደርጋለን በመሆኑም...
View Articleበኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ ለጠ/ሚ/ሩ እና ለክልሉ ፕ/ት የጻፈው ደብዳቤ ምላሽ ያጣው አንድነት ወደ ፓርላማው ዞረ
(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የኢትዮ ሱዳንን ድንበር ማካለል ጉዳይ አሳስቦኛል ሲል ለጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ገዱ አንዳርጋቸው የፃፈው ደብዳቤ ምላሽ ባለማግኘቱ ለፓርላማው ደብዳቤ ጻፈ። “ለተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ” ሲል የሚጀምረው የአንድነት ደብዳቤ ጉዳዩ...
View Articleበቦረና ኦሮሞና በቡርጂዎች መካከል በተነሳ ግጭት ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ተሰደዱ
ከዚህ ቀደም በቦረና በተደረገ ግጭት የተነሳ ፎቶ ነው (ፎቶ ከፋይል) (ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው) ቦረና አከባቢ የሚኖሩ ቡርጂዎች እየተሰደዱ ነው፡፡ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው የግጭቱ መንስኤ በቡርጂ መንደር ተገድሎ ተገኘ ተባለ የቦረና ብሄረሰብ አባል አስከሬን ነው፡፡ ባለፉት 70 እና 80...
View Articleአንቶኖቭ 28 አውሮፕላን በለገዳዲ አካባቢ ተከሰከሰ
ንብረትነቱ የዩክሬን የሆነ አንቶኖቭ 28 የመንገደኞች አውሮፕላን ከኡጋንዳ ኢንቴቤ ተነስቶ ወደ ሰንዓ የመን በመብረር ላይ እንዳለ ባለፈው ሰኞ አዲስ አበባ አቅራቢያ ለገዳዲ አካባቢ መከስከሱን ሪፖርተር ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። ጋዜጣው ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አገኘሁት ባለው መረጃ እንደሚያስረዳው፣...
View Articleሀገርን ቆርሶ በመስጥት በስልጣን መቆየት አይቻልም
ብሌን ንጉሴ(ከጀርመን) አንባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱ እና የህዝቦችን ጥቅም ያላአንዳች ይሉኝታ ለባእዳን አሳልፎ ሲሰጥ እነሆ 22 አመታት ተቆጥረዋል፡፡ መቼም እያንዳንዱን የወያኔ ጉድ መዘርዘር አንባቢን ማሰልቸት ቢሆንም ከሰሞኑ ደግሞ የአቶ መለስን ራዕይ ከማስፈጸም ውጭ የራሱ የሆነ አመክንዮ የሌለው ጠ/ር...
View Articleመንግስት ስለምን በሐይማኖት ጉዳዬች ጣልቃ ይገባል?
ከቴዎድሮስ ጌታቸው በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በሐይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ እንደሚገባ የተለያዩ እምነት በሚከተሉ ግለሰቦች እና ቡድኖች ሲከሰስ እና ሲወቀስ መኖሩ እውነት ነው። በርግጥ እገዛዙ በሐይማኖት ጉዳዬች እጁን ብቻ ሳይሆን እግሩንም ሊያስገባ እንደሚችል ከባህሪው በመነሳት መገመት ብዙም የሚከብድ አይደለም ።...
View Articleኢትዮጵያ ሄዶ ሰርግ ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለውን ኢትዮጵያዊ የገደለው አሜሪካዊ ተያዘ
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ሰርግ ለማድረግ እቅድ ነበረው ኢትዮጵያዊው ዮሴፍ ቱሉ እንደ ቴክሳሱ ፋክስ 4 ቴሌቭዥን ዘገባ። የ30 ዓመቱ ዮሴፍ በጋዝ ስቴሽን ሥራ ተግቶ የሚሰራው ሃገር ቤት ሄዶ የሚመሰርተውን ትዳር በማሰብ፤ በወግ ማዕረግ መዳርን ነበር። በተለምዶ 7/11 በሚባለው ጋዝ ስቴሽን ውስጥ ተቀጥሮ...
View Articleይድረስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ አማኞች በሙሉ፦ በሊቀመንበሩ የታገደው ቦርድ የጠራው ስብሰባ ህገወጥ መሆኑን ተረዱ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ፤አሜን! 1/22/22014 ለሚኔሶታ ደብረስላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምእመናን በሙሉ ከምእመናን የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ፦ ደብራችን ደብረሰላም እንደስሟ ለረጅም ዓመታት የሰላምና የፍቅር፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊና መንፈሳዊ እንዲሁም በርካታ ማኅበራዊ አገልግሎቶች...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 59 – PDF
6ኛ ዓመቷን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጃንዋሪ ዕትም እነሆ ወቅቷን ጠብቃ ወጥታለች። ዘ-ሐበሻ በቁጥር 59 ዕትሟ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ሙሉውን ዘገባ ለPDF እንተወዋለን። * በፊት ለፊት ገጻችን ላይ “ሌንጮ ወደ ፊንፊኔ” የሚል ዘገባ ያነባሉ። በዘገባው ከፍተኛ የኦሮሞ ኮምዩኒቲ በሚገኝባት ሚኒሶታ...
View Articleእነ አንዷለም አራጌ ነገ ሰበር ሰሚ ችሎት ይቀርባሉ፤ ሕዝብ ችሎቱን እንዲከታተል ጥሪ ቀረበ
በዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ዘንድ የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው የሚለውን ስያሜ ያገኘው የሕሊና እስረኛው አንዷዓለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንንና ክንፈ ሚካኤል ደበበ ነገ ጥር 16 ቀን 2006 (ጃንዋሪ 24 ቀን 2014) በሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርቡ ከቤተሰቦቻቸው አካባቢ የተገኘው መረጃ አመለከተ። እነዚህን የህሊና...
View Articleየዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እግር ኳስ በሳንፍራንሲስኮ ሳንሆዜ ቤይ አካባቢ እንዲደረግ ተወሰነ
(ዘ-ሐበሻ) በየዓመቱ የመጀመሪያው ጁላይ ሳምንት የሚደረገው የሰሜን አሜሪካ የእግርኳስና የባህል ዝግጅት በሳንፍራንሲስኮ ሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ እንዲደረግ መወሰኑን ፌዴሬሽኑ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው አስታወቀ። የቤይ ኤሪያ ከተሞች በሚል የሚታወቀቁት ሳንሆዜ እና ሳንፍራንሲስኮ ከተሞች መካከል እንደሚደረግ የተገለጸው...
View Article