(ዘ-ሐበሻ) በየዓመቱ የመጀመሪያው ጁላይ ሳምንት የሚደረገው የሰሜን አሜሪካ የእግርኳስና የባህል ዝግጅት በሳንፍራንሲስኮ ሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ እንዲደረግ መወሰኑን ፌዴሬሽኑ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው አስታወቀ።
የቤይ ኤሪያ ከተሞች በሚል የሚታወቀቁት ሳንሆዜ እና ሳንፍራንሲስኮ ከተሞች መካከል እንደሚደረግ የተገለጸው የዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል ከጁን 29 ቀን 2014 እስከ ጁላይ 6 ቀን 2014 እንደሚቆይ ይጠበቃል።
የሰሜን አሜሪካ እግር ኳስ እስካሁን የተደረገባቸው ከተሞች እና ዓመተ ምህረት
2013 ሜሪላንድ
2012 ዳላስ ቴክሳስ
2011 አትላንታ ጆርጂያ
2010 ሳንሆዜ ካሊፎርኒያ
2009 ቺካጎ ኢኒኖይስ
2008 ዋሽንግተን ዲሲ
2007 ዳላስ ቴክሳስ
2006 ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ
2005 አትላንታ ጆርጂያ
2004 ሲያትል ዋሽንግተን
2003 ሂውስተን ቴክሳስ
2002 ሜሪላንድ
2001 ሳንፍራንሲስኮ/ሳንሆዜ
2000 ቶረንቶ ካናዳ
1999 ዳላስ ቴክሳስ
1998 አትላንታ ጆርጂያ
1997 ሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ
1996 ላርጎ ሜሪላንድ
1995 ሳንዲያጎ ካሊፎርኒያ
1994 ታይሰን ኮርነር ቨርጂኒያ
1993 ሳንፍራንሲስኮ/ሳንሆዜ ካሊፎርኒያ
1992 ቶረንቶ ካናዳ
1991 ሲያትል ዋሽንግተን
1990 ቦስተን ማሳቹቴትስ
1989 ሳላስ ቴክሳስ
1988 ዋሽንግተን ዲሲ
1987 ሎስ አንጀለስ
1986 አትላንታ ጆርጂያ
1985 ዋሽንግተን ዲሲ
1984 ሂውስተን ቴክሳስ
ፌድሬሽኑ ለዘ-ሐበሻ የላከው መግለጫ የሚከተለው ነው፦
The Bay Area ….It is! It is with great excitement and fanfare that the Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA) proudly announces the beautiful bay area cities of San Jose and San Francisco as hosts of its 2014 annual tournament. The bay area with its perfect scenery, landscape and weather; and close proximity to communities with large Ethiopian population is anticipated to be a most memorable experience for Ethiopians visiting from around the world. The Executive Committee, members of the host clubs and Board Members extend their warmest invitation to you and your families. Please check our website (www.esfna.net) or follow us on facebook (www.facebook.com/esfna) and twitter (www.twitter.com/esfna) for more detailed announcements regarding hotel accommodations, rental car deals, stadium, and vendor information.
Thank you
ESFNA