Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዝዋይ እስር ቤት ለወራት የተሰቃየው ወጣት “ቤተሰቦቼን እንደሚፈጁ አስጠንቅቀውኛል” ይላል

ወጣት ተስፋዬ ተካልኝ በዝዋይ እስር ቤት ለወራት ስቃይ የተፈፀመበት ወጣት ተስፋዬ ተካልኝ መኮንን ይባላል፤ አርሲ አርባ ጉጉ ተወልዶ አዳማ/ናዝሬት አድጎ፣ በ1998 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሶሲዮሎጂ ተመርቋል፡፡ በ2000 ዓ.ም በባህልና ቱሪዝም ሚ/ር በሲኒየር ካልቸራል ኤክስፐርትነት የስራ መደብ እስከ ሚያዝያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረከት ስምኦን በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ እየዶለቱ ነው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

አቶ በረከት(ከኢየሩሳሌም አርአያ) በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ሊቀመንበርንት ከሚመራው ግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ በረከት ስምኦን የሚመሩት የመንግስት አካል በምስጢር እየዶለተ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ። በቅርቡ በአንድ ድረገፅ ላይ የወጣውን የዶ/ር ብርሃኑን ንግግር በማስረጃነት ይዘው እየተንቀሳቀሱ ያሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል

· በአጣሪ ኮሚቴው የቀረቡት የመፍትሔ ሐሳቦች እንዲተገበሩ ጠይቀዋል · የአቡነ ጢሞቴዎስን የሹመት ሐሳብ በማውገዝ ርምጃ ለመውሰድ ዝተዋል · ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋራ ይወያያሉ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት የተቃውሞ እንቅስቃሴያቸውን አጠናክረው ውለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ረፋድ ወደ መንበረ ፓትርያሪክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“መቶ ሚልዮን የሰረቁና ያስዘረፉ፤ 10ሺህ ብር የሰረቀውን ሲያገላብጡት ሲያስፈራሩት ይታያሉ”–ስብሃት ነጋ (አዲስ ቃለ-ምልልስ)

(በቀጣይ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ያቀረብነው ቃለ ምልልስ አቶ ስብሃት ነጋ ሰንደቅ ለሚባለው ጋዜጣ የሰጡትን ቃለ ምልልስ ነው። ቃለ ምልልሱ ዛሬ በኢትዮጵያ በታተመው ጋዜጣ ላይ ታትሞ ተሰራጭቷል። ጥያቄዎቹ በሰሞናዊዎቹ በሙስና እና በአባይ ጉዳይ ያተኩራሉ። ለግንዛቤዎ በሚል እንደወረደ አቅርበነዋል”") ሰንደቅ፡- ባለፉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDF

ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ     Related Posts:አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ!ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር…በኢህአዴግ መተካካት በነመራ ዲንሣየሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ…ሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥2005 ዓ.ም…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ከተማ የሚገኘው የቤተ እስራኤላውያን መጠለያ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ ነው

በመስከረም አያሌው በኢትዮጵያ የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያንን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጓጓዝ በታቀደው እቅድ መሰረት የማጓጓዙን መጠናቀቅ ተከትሎ ለበርካታ ቤተ እስራኤላውያን ለመጠለያ እና ለመማሪያነት ሲያገለግል የነበረው የጎንደር ቤተ እስራኤላውያን መጠለያ ጣቢያ በመጪው መስከረም ሙሉ ለሙሉ እንደሚዘጋ ተገለፀ። የእስራኤል አለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕንጻውን በተቃውሞ ከበው ዋሉ

ቋሚ ሲኖዶስ በመጪው ማክሰኞ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ‹‹በኀይል ላይ ኀይል ጨምሬ እጠብቅሃለኹ›› /ዘላለም/ ‹‹መናፍቅን ማውገዝ እንጂ ሥልጣን መስጠት አይገባም›› /ደቀ መዛሙርቱ/ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት የኮሌጁን አስተዳደር ሕንጻ በመክበብ የማስገደጃ ርምጃዎችን መውሰድ መጀመራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቡድን ለዘንድሮው 30ኛ ዓመት ውድድር አሸኛኘት ተደረገለት

የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቡድን ለዘንድሮው 30ኛ ዓመት ውድድር አሸኛኘት ተደረገልት የፌዴሬሽኑ ቦርድ ተጫዋቾቹ እንዲመጡ ቢወስንም ፕሬዝዳንቱ ውሳኔው ውድቅ ሆኗል ሲሉ ማስፈራሪያ ሰጥተዋል ቅዳሜ በሚደረገው የቦርድ ስብሰባ የመጨረሻ ምልሽ ይጠበቃል የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቦድን አባላት ዘንድሮ ዲሲ ላይ ለሚደረገው ጨዋታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የብሔራዊ ቡድናችን አጥቂ ጌታነህ ከበደ ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጓዘ

ከጥሩነህ ካሳ (የወርልድ ስፖርት ጋዜጣ አዘጋጅ) የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን በኮከብ ግብ አግቢነት እየመራ የሚገኘው ጌታነህ ከበደን ከደቡብ አፍሪካ ክለቦች የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ ተቀብሎ ዛሬ ወደ ደ.አፍሪካ አቅንቷል፡፡ ጌታነህን ለመውሰድ የደቡብ አፍሪካው ሰልቲክ ክለብ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል፡፡ በርካታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ110 በላይ ኢትዮጵያዊያን ባህር ላይ ቀሩ

ስለ ስደተኛው የቁራሌው ጩኸት እስከ ጠ/ሚኒስትር ቢሮ….          በግሩም ተ/ሀይማኖት  ‹‹…ብዙ ችግሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ተቃዋሚ ሀይሎች ከጅቡቲ ወስደው መጠቀሚያ ሊያደርጓቸው ነበር፡፡ ብዙ እናውቀለን…›› ይህን በስደት ዙሪያ የአዞ እንባ ያነባው ኢቲቪ ለውይይት ከጋበዛቸው ውስጥ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ያዳለጣቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” የሚወዳደረው በአምላክ ለአገሩ ያለውን ፍቅር እየገለፀ ነው ተባለ

ከግሩም ሠይፉ ዘንድሮ የ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” አብሮ የመኖር ውድድር፣ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ወሲብ በመፈፀም አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ውድድሩ ከተጀመረ አራተኛ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን እስካሁን ቤቲን ጨምሮ ስድስት ተባርረው 20 ተፎካካሪዎች ቀርተዋል፡፡ ከእነሱም መካከል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄ/ል ክንፈ ተመለሱ፤ መከላከያ ውጥረት ነግሷል – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ታግደው ከቆዩት ከፍተኛ ጄነራሎች መካከል አንዱ ጄ/ል ክንፈ እንደሚገኙበት የጠቆሙት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአልሻባብ ተዋጊዎች ሁለት መሪዎቻቸውን ገደሉ

(ቪኦኤ) የአል-ሻባብ ተዋጊዎች ሁለት መሪዎቻቸውን ዛሬ መግደላቸውን የአማፂው ቡድን ቃል አቀባይ ዛሬ አስታወቀ፡፡ አንደኛው የአምስት ሚሊየን ዶላር ጉርሻ የታወጀበት ነው፡፡ አብዱልአዚዝ አቡ ሙስ’አብ ባሠራጨው የድምፅ መልዕክት የሙጃሕዲኑ ታጣቂዎች በመካከላቸው መከፋፈልን ለመፍጠር ይጥሩ በነበሩ በአባሎቻቸው ላይ ዘመቻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ ነገ በሜሪላንድ በድምቀት ይጀመራል

(ዘ-ሐበሻ) ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ ነገ እሁድ ጁን 30 ቀን 2013 ዓ/ም በደመቀ ሁኔታ እንደሚከፈት ታወቀ። ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን የሚደፍነው የኢትዮጵያ ሰፖርትና የባሕል ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ(ESNFA) ከሰሜን አሜሪካና ከተለያዩ የዓለም ክፍል የሚመጡ ወገኖች ዝግጅቱን...

View Article

የውጭጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም አሁንም በስብሰባ ላይ ሲዋረዱ የሚያሳይ ቪድዮ ይመልከቱ

የውጭጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም አሁንም በስብሰባ ላይ ሲዋረዱ የሚያሳይ ቪድዮ ይመልከቱ Related Posts:የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…ሆዳም አማሮቹ ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ…በአዲስ አበባ የተደረገውንና…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ

አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ  (ከኢየሩሳሌም አርአያ) አቶ ስዬ አብርሃ በ አቶ ስዬ አብርሃ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አሰከባሪ ተቋም ውስጥ በወታደራዊ አማካሪነት በጥሩ ደመወዝ መቀጠራቸውን ምንጮች ጠቆሙ። በሙስና ወንጀል ተከሰው ከወንድሞቻቸው ጋር ለስድስት አመት ታስረው የተፈቱት ስዬ በተፈቱ ማግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ESFNA 2013: የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ዜና ፎቶ

Related Posts:ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን…የአማራው መከራ ላገሩ ስለሠራ (በዶ/ርበጥላሁን ገሠሠ ሥም እየነገደ ያለው…የአቶ በረከት ስምኦን እናት አረፉሞረሽ ወገኔ “ዘረኝነት…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያኑ በአላሙዲ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ተቃውሟቸውን አሰሙ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል በሜሪላንድ ለ30ኛ ዓመት እያደረጉ ሲሆን በሌላ በኩል በአላሙዲ ስፖንሰር የተደረገው በRFK ስታዲየም ዲሲ በተመሳሳይ ቀን ተጀምሯል። በሜሪላንዱ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የታደሙ ሲሆን አላሙዲ ስፖንሰር ባደረገው የስፖርት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ ምንተፋ በተቃዋሚዎች የድምጽ ማእበል እየታመሰ ነበር

ሳዲቅ አህመድ አትላንታ ጆርጂያ፥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን የሚያዉለበልቡ ብቻ ሳይሆን የለበሱም ነበሩ።የኢትዮጽያ መንግስት አባይን ለመገደብ በሚል ስም ቦንድን ለመመንተፍ የሚያደርገዉን ሴራ እንቃወማለን አባይ ከመገደቡ በፊት ነጻነት፣ዲሞክራሲ፣ፍትህ ለመላዉ ኢትዮጵያን ያሻል በማለት በዘር በሃይማኖት ሳይለያዩም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የቀደሞው የናይጄሪያ ፕ/ት “ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አልተቀራመትኩም”ይላሉ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 23 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…30ኛው ዓመት የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል መክፈቻ ኢትዮጵያዊነት የተንጸባረቀበት ነበር..>> ከስፍራው የተደረገ (ልዩ ዘገባ) የፌዴሬሽኑ አመራር የአንድ ቡድን ችግር መፍታት አቅቶት ተራ በተራ...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>