Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ የወተት እጥረት ተከሰተ; 1 ማኪያቶ 8 ብር ገባ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የወተት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ መከሰቱን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ:: ይህን ተከትሎ የአንድ ማኪያቶ መሸጫ ዋጋ 8 ብር መግባቱም በከተማዋ አነጋጋሪ እየሆነ መጥቷል:: በአዲስ አበባ የወተት እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ነዋሪዎች በይፋ መናገር መጀመራቸውን ያስታወቁት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት አባሎቼን በማሰር የማደርገውን የሕዝብ ንቅናቄ ማደናቀፍ አይቻልም አለ

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት የህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልቱ  የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 ዓ.ም በጎንደር ከተማ እንደሚያደርግ ማሳወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ሁልጊዜም ህግ ጠብቆ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲያችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ታምራት በንግድ ተሰማሩ፤ ቢተው ስልጣን ያዙ

አቶ ታምራት ላይኔም ከብርሃኔ አበራ ቤተሰብ ጋር ይዛመዳሉአቶ ታምራት በንግድ ተሰማሩ፤ ቢተው ስልጣን ያዙ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ) በአሜሪካ ዴንቨር ከተማ ከቤተሰባቸው ጋር የሚኖሩት አቶ ታምራት ላይኔ የጋዝ እስቴሽን በመክፈት በንግድ ስራ መሰማራታቸውን ምንጮች ገለፁ። በሙስና ወንጀል ተከሰው ለአስራ ሁለት አመት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር መረራ ከአባይ ግድብ ይልቅ ለምግብ ዋስትና ቅድሚያ እንደሚሰጡ አስታወቁ

(ዘ-ሐበሻ) የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ዶ/ር መረራ ጉዲና ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እርሳቸውና ድርጅታቸው ስልጣን ላይ ቢወጡ በቅድሚያ ለዜጎች የምግብ ዋስትና እንደሚሰጡ አስታወቁ። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ በአባይ ጉዳይ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ በሰጡት በዚሁ ቃለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምክር ቤቱ በግራ አጥቅቶ ግብ አስቆጠረ

ግርማ ሠይፉ ማሩ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Download (PDF, 135KB) Related Posts:ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ…በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ…አውራምባ ታይምስ እንዯ ወንዳ ንብ…በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ፊልም ላይ…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

13 ባለስልጣናት ተሾሙ

(ዘ-ሐበሻ) ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቶ በረከት ስም ዖንን እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ኩማ ደመቀሳን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር አድርገው ከሾሙ በኋላ በተጨማሪም ለ11 ተጨማሪ ባለስልጣናትን ሹመት ማስጸደቃቸው ከአዲስ አበባ የመጣው መረጃ አመለከተ። እንደመረጃው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮዽያ ‹‹ግብረ ሰዶማዊነት›› ስር ሰዷል – (ከዳንኤል ክብረት)

ወዳጆቻችሁ እንዲያነቡት ተጋሩት!? አሁን ያለንበት ወቅት አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ልጆቻችን ቤት ውስጥ መዋል የጀመሩበት፣ ወይም የክረምት መክረሚያ ነገሮችን ማከናወን የጀመሩበት ጊዜ ነው፡፡ በበጋ ከነበረው የወላጆች ወከባ ዐረፍ ብለናል፡፡ ልጆችን ትምህርት ቤት ማድረስ፣ የቤት ሥራ ማሠራት፣ ግዙ፣ አምጡ፣ ኑ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ESFNA 2013: የኢትዮጵያ ቀን በሜሪላንድ በደመቀ ስነ ሥርዓት ተከበረ

(ዘ-ሐበሻ) ከተጀመረ 6ኛ ቀኑን በያዘው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ የኢትዮጵያ ቀንን በደመቀ ሁኔታ በሜሪላንድ አከበረ። በሲልቨርስፑሪንግ በርድ ስታዲየም በ20-30 ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው ይህን የኢትዮጵያ ቀን አድምቀውታል። በሌላ በኩል በሼህ መሀምድ አላሙዲ ስፖንሰር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በመንግስት ጥያቄ መሰረት የጎንደርን ሰላማዊ ሰልፍ ለሐምሌ ሰባት አዘዋውረናል አለ

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልት በመንደፍ የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 በጎንደር ከተማ እንደሚያደርግ ማሳወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ሁልጊዜም የሀገሪቱን ህግ ጠብቆ በሰላማዊ መንገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ዉጡ ፤ በሰላማዊ ሰልፎች ላይ ተሳተፉ!» እስክንድር ነጋ

ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም አቶ በትረ ያእቆብ በቃሊት አቶ አንዱዋለም አራጌን እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በጎበኙበት ወቅት የሚከተለዉን መልእክት ከእስክንድር ነጋ ይዘው መጥተዋል። ተላናት ቅኝ የነበሩ የአፍሪካ አገሮች በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባት የትናየት እንደደረሱ የጠቆሙት አቶ እስክንድር «ትናንት የአፍሪካ መሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ በረዶ የተቀላቀለበት ዝናብ ጥሎ በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው ክለዘ-ሐበሻ የመጡ መረጃዎች አመለከቱ። በአውቶቡስ ተራ፣ በአፍንጮ በር ድልድይ እና በሌሎችም አካባቢዎች በጣለው ዝናብና በረዶ መኪናዎች እና ሰዎች ለመጓጓዝ ችግር ገጥሟቸው ሲሰተጓጎሉ ውለዋል ያሉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተነሳው ብጥብጥ እየተካረረ ነው

- ፖሊስ ደቀ መዛሙርቱን ከኮሌጁ ግቢ እንዲያስወጣ የፓትርያሪኩ ልዩ ጽ/ቤት ጠየቀ፤ የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት እና የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ውሳኔውን በጽኑ ተቃውመዋል - ኮሌጁ እንዲዘጋ የውሳኔ መነሻ የሰጠው ከአቡነ ጢሞቴዎስ ተጽዕኖ ያልወጣው የኮሌጁ ቦርድ ነው - የኮሌጁ ምግብ ቤት አገልግሎቱን እንዲያቆም በመታዘዙ ደቀ...

View Article

ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ አቡነ መልኬጼዲቅ እና ሼህ ካሊድ ያደረጉት ንግግር (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ወረራ ኋይት ሀውስ በሚል ሰሞኑን ባለፈው አርብ ጁላይ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር። በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በክብር እንግድነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ጳጳስ አቡነ መልኬዲቅና ከ እስልምና እምነት ተከታይ የሃይማኖት አባቶች መካከል ሼህ ኢማም ካሊድ ኦመር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለሺ ደምሴ እና ፈንድቃ የባህል ቡድን በሚኒሶታ የኢትዮጵያን ሙዚቃና ዳንስ አስተዋወቁ (ሙሉውን ቪድዮ ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ The Cedar Cultural Center’s የ”African Summer series” በሚል የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራትን ሙዚቃዎችና ባህል ባሳየበት በዚህ የበጋው ወራት ዝግጅቶች ኢትዮጵያን በመወከል አርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) እና ፈንድቃ የባህል ቡድን ረቡዕ ጁላይ 10 ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ከጎንደር እና ደሴ ከተሞች

በጎንደርና በደሴ ከተሞች ለሚደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች መንግስት እውቅና ሰጠ ነገ እሁድ ጠዋት ሐምሌ 7 ቀን 2005 ዓ.ም. በጎንደር እና ደሴ ከተሞች ለሚደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተፈቅዶ ከፖስተር መለጠፍ፣ በራሪ ወረቀት ከመበተን በተጨማሪ በድምፅ ማጉያ ሰልፉን ያዘጋጀው አንድነት ፓርቲ ቅስቀሳውን እያደረገ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሸንጎ “ዓባይን መገደብማ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕልም ነው!”ሲል መግለጫ አወጣ

የሸንጎ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደወረደ ይኸው፦ ኅምሌ ፭ ቀን ፳፻፭ July 12, 2013 በስተሰሞኑ ዓባይን አስመልክቶ ህወሓት/ኢህአዴግ በተለመደ ፕሮፖጋንዳው የራሱን ‘አገር ወዳድ ሚና’ በማጉላት ተቃዋሚውን አኮስሶ ለማሳየት የሚያደርገው ጥረት እየተንፀባረቀ ነው። በዓባይ ግድብ ዙሪያም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተጀምሯል

  አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተጀምሯል፡፡ በግምት 2ሺ በላይ የሚሆኑ የደሴነዋሪዎች ከአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ተነስተዋል የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ——————————- በደሴ አካባቢ ከሚገኙ ከተሞች(ከወረባቡና ሐይቅ) በነገው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በደሴና በጎንደር የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ‘የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት’በሚል መርህ በደሴና በጎንደር የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ ጁላይ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሰላም መጠናቀቁን ከስፍራው የተገኘው መረጃ አመለከተ። በደሴ ከተማ ከአንድነት ፓርቲ ጽህፈት ቤት ተነስቶ እስከ ሆጤ ሜዳ ድረስ በቀጠለቀው በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ በ50ሺዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም ጠየቁ

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች አመጽ እንደቀጠለ ነው። ደቀመዛሙርርቱ (ተማሪዎቹ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም በመጠየቅ በዛሬው የሥላሴ ክብረ በዓል ላይ የሚከተሉትን መፈክሮች አሰምተዋል። የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅን መዝጋት ታሪክን ማጥፋት/ማበላሸት ነው! የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከትናንቱ ሰልፍ በኋላ ዛሬ በአ.አ 40 ወንድና 2 ሴት የአንድነት አባላት ታሰሩ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ትናንት በደሴና በግንደር ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2005 (ጁላይ 15 ቀን 2013) ዓ.ም መንግስት የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን የወረዳ አመራሮችንና አባላትን በዘመቻ ማሰር መጀመሩ ተዘገበ፡፡ አንድነት ፓርቲ በድርጅቱ...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>