“የምርጫውን ካርድ ቀዳችሁ ጣሉት”–ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
May 22, 2015 የተከበራችሁ እናቶቼና አባቶቼ፤ እህቶቼና ወንድሞቼ እንዲሁም ልጆቼ የምትሆኑ ወጣቶች!! አገራችን የምትገኝበትን አስጨናቂ ሁኔታ ሁላችንም እንረዳለን። የህወሓት/ኢሕአዴግ ፋሽስቶች ቡድን እየገረፈ፣ እያሰረና እየገደለ በካርዳችሁ መርጣችሁ የምርጫ ድግሴን ካላሞቃችሁልኝ እያለ ነው። እንኳንስ ዛሬ ታዛቢ...
View Articleበሚኒሶታ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊ የቀብር ሥነሥርዓት ዛሬ ይፈጸማል
አብዩ ተከሥተብርሃን ይባላል:: ኤፕሪል 16 (ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም) ከሥራ ውሎ ከተመለሰ በኋላ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ስለቀረ ምን እንደደረሰበት ሳይታወቅ ሲፈለግ ሰንብቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ እንደተገኘ ቤተሰቦቹ ለቀብር ካዘጋጁት በራሪ ወረቀት ያገኘነው መረጃ...
View Articleመነሻውን ከህውሃት ጉያ ውስጥ ያደረገው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ መፅሃፍና አነጋጋሪው ክህደት
በሰሜን አሜሪካና በተቀረው ዓለም የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ህብረት የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሃሰት ውንጀላ በጅምላ ወደ ህውሃት ማጐሪያ እንዲጋዝ ከተደረገና በኋላም በጨፍጫፊነት ተፈርጆ በአዋጅ ከስራ ውጪ እንዲሆን የፈረደበትን ግንቦት 1983 ዓ/ምን እሳቤ በማድረግ ከምስረታው እስከ አሳዛኝ ብተናው...
View Articleየዞን 9 ማስታወሻ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ምርጫውን አስመልክቶ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ ስለዞን9 ጦማርያን አና ሶስቱ ጋዜጠኞች ተጠይቀው በጥቅሉ የሚከተሉትን ምላሾች ሰጥተዋል፡፡ 1. ከሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር አንደሚሰሩ እርግጠኞች ነን ብሎገርነት ስም ሽፋን ነው 2. ፓርላማ በሽብር...
View Articleለመሆኑ፤ ይኼ ትግል የማንነው? –አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ
ቅዳሜ፤ ግንቦት ፲፭ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/23/2015 ) እስኪ በመጀመሪያ አንባቢየን ልጠይቅ! ለመሆኑ ይኼ ትግል የማነው? ጥያቄው መሠረታዊ ነው። ለዚህ የምንሠጠው መልስ፤ ከዚያ በኋላ መከተል ላለባቸው ጉዳዮች በሙሉ ወሳኝ ነው። ያለጥርጥር ይህ ትግል የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ነው። ትግሉ ደግሞ...
View Articleምርጫ ውጤታማ የሚሆነው አስፈፃሚዎቹ ከወገንተኝነት ሲፀዱ ነው –ትዝታ በላቸው
“ምርጫ ዓለምአቀፍ ተቀባይነት ያለው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫ ነው። አንድ ሃገር ነፃ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ የሥልጣን ዝውውር ካላደረገ ዴሞክራሲያዊ ተብሎ ሊገለፅ አይችልም” ዶክተር ዓለምአንተ ገብረሥላሴ ስለ ምርጫ ምንነትና መገለጫዎቹ በሰጡትን ትንተና ነው ይህንን ያሉት። “ዴሞክራሲያዊ ምርጫ...
View Articleዓለምነህ ዋሴ የኃይለማርያም ደሳለኝን የአልጀዚራ ቃለምልልስ ይተነትነዋል (ያድምጡ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ አለምነህ ዋሴ እንደሚከተለው ተንትኖታል:: ክፍል አንድ ከላይ ክፍል ሁለት ደግሞ ከታች ቀርቧል:: አድምጣችሁ አስተያየት ሰጡበት:: ክፍል ሁለት The post ዓለምነህ ዋሴ የኃይለማርያም ደሳለኝን የአልጀዚራ ቃለምልልስ ይተነትነዋል...
View Articleየቻለ ፓርላማ ያልቻለ ፓልቶክ ይግባ (ሄኖክ የሺጥላ)
የሆነው ይህ ነው ወያኔ-ትግሬ ( የትግራይ ሰው የሆኑ የሀገረ ኢትዮጵያ ብሔር ሽፍቶች ) ፣ ስልጣን ላይ ወጡ ፣ ህዝቡ አጨበጨበ ፣ ሙህራኖች ከሚኖሩበት ሃገረ አማሪካን ፣ እንግሊዝ ፣ ጀርመን ወዘተ፣ ወዘ-ተርፈ ተጏዙ ፣ የተማሩት ሀገራቸውን ሊያገለግሉ ፣ እውቀታቸውን ሊያካፍሉ በየ ትምህርት ተቋማቱ ገቡ ፣ የቻሉት...
View Articleኢትዮጵያ –የምርጫ ቀጣና ሳይሆን የጦርነት ቀጠና እየመሰለች ነው
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዉጥ ይፈልጋል። የነገዉን ምርጫ እንደ መሳሪያ በመጠቀም፣ ለዚህ ግፈኛ መንግስት ተቃዉሞዉን ይገልጻል ተብሎ ይጠበቃል። ህወሃት/ኢህአዴግ ህዝብ እንደተፋው ያውቃል። ከዚህም የተነሳ በብዙ ቦታዎች ፣ የምርጫ ጣቢያዎች ሁሉ ተዘግተዋል። እንደ አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር ያሉ ከተሞች የጦርነት ቀጠናዎች...
View Articleየ”ምርጫው”ውሎ ምን ይመስላል? –ከተለያዩ ከተሞች የተጠናቀረ
-‹‹እየተከተሉ እስከ ድምጽ መስጫው በመግባት ጫና ያደርጋሉ፡፡ ታዛቢ የሚባል ነገርም አላየሁም፡፡›› ሰሜን ወሎ ራያቆቦ -‹‹በጣም ያሳዝናል፡፡ ራሳቸው ናቸው የሚመርጡት፡፡ ምልክት የሚያደርጉት እነሱው ናቸው፡፡ እንደ አጠቃላይ ፍትሃዊ አይደለም፡፡›› ደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ -ደብረማርቆስ ከተማ ላይ መንበረ ዘውዴ...
View Articleካድሬዎች መራጮችን እያስገደዱ ነው * እራሳቸው መራጮቹ ይናገራሉ * የመድረክና የሰማያዊ ተወዳዳሪዎች ይናገራሉ (መደመጥ...
ካድሬዎች መራጮችን እያስገደዱ ነው * እራሳቸው መራጮቹ ይናገራሉ * የመድረክና የሰማያዊ ተወዳዳሪዎች ይናገራሉ (መደመጥ መጋለጥ ያለበት የኢህአዴግ የምርጫ ሴራ) ቢቢኤን ግንቦት 16/2007 ሰበር ልዩ የምርጫ ዘገባ (ያዳምጡ ያጋልጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ) [jwplayer mediaid=”41652″] The post...
View Article4 የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ታዛቢዎች ተደበደቡ * በክፍለሃገራት ኢሕአዴግ ራሱን በራሱ እየመረጠ ነው
ሰማያዊ ፓርቲ የመደባቸው 4 የምርጫ ታዛቢዎች በገዢው ፓርቲ ተላላኪዎች መደብደባቸው ተዘገበ:: ምስራቅ ስቴ የተበደቡ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች 1. ታደለ ግዛው (ዳጉት ቀበሌ) 2. እሱ ያውቃል በላይ (ለዋዬ ቀበሌ) 3. ገብሬ ተፈራ (ደንጎልት ቀበሌ) 4. መልካሙ ነጋ (አበርጉት ቀበሌ) በተጨማሪም ይስማው ወንድሙ...
View Articleበጉደር አምቦ ጸጥታው ደፍርሷል::ምርጫው ቆሟል::
በአቦ በባድዮ ጉደር አምቦ ምርጫ ጣቢያዎች ምርጫውን ከቁጥጥር ውጪ ያደረጉ ችግሮች የተፈጠሩ ሲሆን በየምርጫ ጣቢያዎቹ የኢሓዴቅ የቅስቀሳ ፖስተሮች ተለጥፈዋል::ይህን ተከትሎ በጉደር ከፍተኛ የሆነ የጸጥታ መደፍረስ ተፈጥሯል::በታዛቢዎች እና በምርጫ ባለስልጣናት መካከል ከፍተኛ አለመግባባቶች ተፈጥረው እስከ ድብድብ...
View Articleህወሃትና ሌቦክራሲ በኢትዮጵያ ።ምርጫ ሳይሆን ግዳጅ –ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ
http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2015/05/41ab9c9d-ffc9-4b18-9c02-839e7b494d4b_hq.mp4 ሌቦክራሲ የሚለው የፖለቲካ ስርዓት ስያሜ የወያኔን ከ “ነጻ አውጭ ነት” ወደ ሌብነት ስርዓት መመስረት ያደረገውን ሽግግር አመልካች ነው። የሌቦች አገዛዝ...
View Articleበአ.አ. አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የተቃጠለው የአረቄ ፋብሪካ የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ ንብረት መሆኑ ታወቀ
በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የአረቄ ፋብሪካ የኢህአዴግ ባለስልጣኖች መሆኑን ያወቁ ሰዎች እንዳቃጠሉት ታወቀ።በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ንብረትነቱ የከፍተኞች የኢህአዴግ አመራሮች የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ መሆኑን የተገነዘቡ ወገኖች ይህ ፋብሪካ በሃገርና በህዝብ ገንዘብ...
View Article48 የምርጫ ታዛቢዎች በቁም እስር ላይ ናቸው * 26 ታዛቢዎች ታስረው የታዛቢነት መታወቂያቸውን መለሱ
ዛሬ 12 ሰዓት የጀመረው ምርጫ በወከባ ተጀምሯል፡፡ ኢህአዴግ ካድሬዎች መራጮቹን በመጠርነፍ እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሆነ አዲስ አበባ ውስጥ ከምርጫ ጣቢያ 03 የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚሁ ምርጫ ጣቢያ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እንዳይገቡ ታግደው በማርፈዳቸው ወረቀት ሳይቆጠር ምርጫው ተጀምሯል፡፡ በተመሳሳይ...
View Articleየወያኔው ሚዲያ ኢሕአዴግ አ.አን እና ጎንደርን 100% አሸነፈ ሲል ዘገበ * ዶ/ር መራራና ዶ/ር በየነ ተሸነፉም አለ...
የማያፍረው ወያኔ ይህ ሁሉ ሕዝብ ዶ/ር መረራ ጉዲናን ደግፎ አደባባይ ወጥቶላቸው ዶ/ር መረራ ተሸነፉ ሲል ከምርጫ ቦርድ በፊት በአይጋ ፎረም በኩል ይፋ አድርጓል:: የወያኔው ምርኩዝ ምርጫ ቦርድ የምርጫውን ውጤት ይፋ ሳያደርግ አይጋ ፎረም የተሰኘው አፍቃሪ ወያኔ ድህረ ገጽ፣ ወያኔ በአዲስ አበባ በአዲስ አበባ፣...
View ArticleHiber Radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እና የአረናው አምዶም ገ/ሥላሴ ልዩ ቃለምልልስ ስለምርጫው * አገዛዙ የሕዝቡን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 16 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የምርጫው ውጤት አስቀድሞ የተገመተ ገዢው ፓርቲ የፈለገውን ድምጽ ለራሱ የሚሰጥበት የይስሙላ ነው … በአገር ውስጥም በውጭም ያለው ለውጥ እንዲመጣ የሚሰራው ሀይል ግን በአንድነት ፈጣን ውሳኔ መውሰድ አለበት። በአገር ውስጥ አብዮት...
View Articleየሻዕቢያ “የተሀድሶ” ስትራተጂ አካሄዱና አንደምታው
አክሊሉ ወንድአፈረው ሜይ 22፣ 2015 በአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው አስመራ ላይ የተሰየመው የሻዕቢያ መንግሥት ለ 23 ዓመታት የተከተለውን አካሄድ እንዳላዋጣው በመገንዘብ ይመስላል በተወሰነ ደረጃ ለየት ያለ ገጽታን ለማሳየት እና ራሱን አለሳልሶና የሰላም አባወራ ሆኖ ለመቅረብ በመሯሯጥ ላይ ይገኛል። ይህ ምን...
View Articleለ50 ዓመታት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ሥፍራ የነበራቸው አርቲስት ሻምበል መኮንን መርሻ አረፉ
(ዘ-ሐበሻ) በዘፋኝነት; በሙዚቃ አቀናባሪነትና በሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት የሚታወቁት ታዋቂው አርቲስት ሻምበል መኮንን መርሻ አረፉ:: በፖሊስ ኦርኬስትራ ውስጥ የትራንፔት ሙዚቃ ተጫዋች የነበሩትና “አደሉላ (የዘማች እናት)” በሚለው ታዋቂ ዘፈናቸው የሚታወቁት ሻምበል ወደ ሙዚቃው ዓለም ከመግባታቸው በፊት የወርቅ...
View Article