በኦሮሚያ ሁለት የምርጫ ታዛቢዎች ተገደሉ * “ምርጫ ሳይሆን ዘረፋ ነው የተካሄደው”–ዶ/ር መረራ ጉዲና
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት እሁድ የተካሄደው ምርጫ በመሳሪያ የተደገፈ ዘረፋ እንጂ ምርጫ አልነበረም ሲሉ ዶ/ር መረራ ጉዲና አስታወቁ:: የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስም የምርጫውን ሂደት አወገዙ:: ምርጫው በፌደራል ፖሊስ እና በልዩ ሃይሎች የሕዝብ ድምጽ እንዲሰረቅ መድረጉን ያጋለጡት ዶ/ር መረራ ጉዲና...
View Articleምርጫ 2007: የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሗን ዘገባና መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ (ሊያደምጡት የሚገባ የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ)
ምርጫ 2007: የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሗን ዘገባና መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ (ሊያደምጡት የሚገባ የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ) [jwplayer mediaid=”41706″] The post ምርጫ 2007: የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሗን ዘገባና መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ (ሊያደምጡት የሚገባ የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ)...
View Articleየኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን የተሰጠ መግለጫ –“በምርጫ ተሸንፎ በስልጣን መቆየት አያዋጣም”
ወያኔ/ኢሕአዴግ በምርጫ ተሸንፎ እያለ አጭበርብሮ በሥልጣን ለመቀጠል በሚያደርገዉ መፍጨርጨር ለሚከተለዉ ማንኛዉም ሕዝባዊ ተቃዉሞ ተጠያቂ ነዉ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን በ 2007 ብሄራዊ ሀገር አቀፍ ምርጫ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከምርጫው ቅስቀሳ ጊዜ ጀምሮ ያለው...
View Articleኢህአዴግ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በ 70 ከመቶ ድምጽ እየመራ መሆኑ ተነገረ
የቱርኩ የዜና ወኪል ትናንት ዘግይቶ ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በአዲስ አበባ ከሚገኙ 23 ምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በ 16ቱ የድምጽ ቆጠራው ተጠናቆ ይፋ መደረጉን ተናግሯል፡፡ የምርጫ ቦርድ ምንጮቼ ነገሩኝ ያለው መረጃው በዚህ ቆጠራ ሂደትም ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በ 70 ከመቶ እየመራ እንደሚገኝ...
View Articleየአዲስ ድምጽ ሬድዮ አዘጋጅ ጋዜጠኛ አበበ በለው የወያኔ ማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊትን አጋለጠ
አበበ በለው በስደት ላይ የሚገኘው ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በባልቲሞር ሜሪላንድ 41ኛው ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሲኖዶሱ ያወጣው መገለጫ ይጠቁማል።በዚሁ መገለጫ ላይ ሲኖዶሱ ራሱን አይሲስ ብሎ በሚጠራው ቡድን የተሰዉትን ወጣቶች የኢትዮጵያውያን ሰማዕታት በሊቢያ ምድር መሰየማቸው እንደዚሁም ቤተሰቦቻችው እርዳታ...
View Articleየጥረቱ ሂደት ዕድገት፤ # ፬ –አንዱዓለም ተፈራ
ቀን፤ ማክሰኞ፤ ግንቦት ፲፰ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/26/2015 ) 11፡00 ጠዋት፤ ፓሲፊክ የሰዓት አቆጣጠር አንድ ነገር ጥሩ እየተካሄደ ያለው፤ የመሰባሰቡ አስፈላጊነት በየቦታው ዋና መነጋገሪያ ጉዳይ መሆኑ ነው። ከዚህ አንጻር፤ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለት አባላት መድቦ፤...
View Articleአምስተኛው ዙር የድምጽ ዘረፋ… (ክንፉ አሰፋ)
የ”ምርጫው” ድራማ እየተተወነ ሳለ፤ የቦርዱ ሊቀመንበር ዶ/ር መርጋ በቃና እና ምክትል ሊቀመንበሩ ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ለአቦይ ስብሃት ስልክ ደወሉ። “ሃሎ?” “ሃሎ፣ አቦይ ስብሃት ኖት?” “ነኝ፣ ምን ፈለግክ?” “ዶ/ር መርጋ በቃና እና ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ነን።” “ችግር መስማት አልፈልግም።...
View Articleተቃዋሚዎች የህዝብ ድምጽ ተሰርቋል የሚል ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ሊጠሩ ነው
– ምእራባውያን ዲፕሎማቶች ወያኔን እና ተቃዋሚዎችን ለማስማማት ደፋ ቀና እያሉ ነው:: – ወያኔ እና የምርጫ ቦርድ ባለስልጣናት አሸናፊነታቸውን ለማወጅ እየመከሩ ነው:: – አለማቀፍ ሚዲያዎች እፍረት ያሌለበት ምርጫ ብለው የመሰከሩለት ወያኔ ፍርሃት ለቆበታል:: – ምርጫው ጋር በተያያዘ የተገደሉ ዜጎች አራት...
View Articleፊታችንን ከምርጫ ፓለቲካ ወደ ሁለገብ ትግል እናዙር!- የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ
ግንቦት 18 2007 ዓ.ም ምርጫ 2007 ተጠናቆ ተወዳዳሪም አወዳዳሪም የሆነው ህወሓት ይፋ ውጤት እስኪገልጽ እየተጠበቀ ነው። ሁሉ በእጁ ነውና ባለሥልጣኖቹ ምን ዓይነት ውጤት እንደሚስማማቸው እስከሚነግሩን ጥቂት ቀናት ይወስዱ ይሆናል። ከፈለጉ ሁሉን የፓርላማ ወንበሮች ሊወስዷቸው ይችላሉ፤ ካሻቸው ደግሞ ጥቂቱን...
View Articleመድረክ የእሁዱን ምርጫ ውጤት አልቀበልም አለ
ምርጫ ቦርድ በዛሬው እለት ያወጣው ጊዜያዊ ውጤት ተቀባይነት የለውም ሲሉ የመድረክ ፓርቲ አመራር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለቢቢኤን ገለጹ:: የመድረክ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በምርጫው ሂደት ላይ ችግሮች የነበሩ በመሆኑ ውጤቱን አንቀበልም ብለዋል። አፍንጮ በር አከባቢ በሚገኘው የመድረክ ዋና...
View Articleየአሜሪካ መንግስት ምርጫውን አሽሟጠጠው
ወያኔን በጓንትነት የሚተቀመው የአሜሪካ መንግስት በተቃዋሚ የለውጥ ሃይሎች ላይ በሲቭል ሶሳይቲ በነጻ ሚዲያዎች እና በነጻነት ድምጾች ላይ የሚደረገው ወከባ እንደሚያሳስበው በመግለጽ የአሜሪካ መንግስት ዲፕሎማቶች ምርጫውን እንዳይታዘቡ መከልከሉንና መደረጉን በለሆሳስ አንስቶ ከአፍሪካ ሕብረት ታዛቢዎች ያገኘውን መረጃ...
View Article“ምርጫው ተብዬውን ቧልት ላለመታዘብ ወሰንን”–አና ጎምሽ
የዘንድሮው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ተካሄደ፡፡ የምርጫውን ሂደት የታዘበው ብቸኛ ዓለምአቀፍ ተቋም የአፍሪካ ኅብረት ነው፡፡ ለወትሮ የኢትዮጵያን ምርጫዎች ይታዘቡ የነበሩትና አሁንም በዓለም ዙሪያ እየተንቀሣቀሱ የሚታዘቡት የአውሮፓ ሕብረትና የአሜሪካው የካርተር ማዕከል ግን አልተገኙም፡፡ ለምን? የአውሮፓ ፓርላማ አባል...
View Articleምርጫ ቦርድ የአስቂኙን ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ * ኢሕአዴግ 100% አሸነፈ አለ * ምንም አይነት ተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ...
(ዘ-ሐበሻ) ኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶቹ የዘንድሮውን አሳፋሪ ምርጫ 100% ማሸነፋቸውን ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ገለጸ:: ምንም አይነት ተቃዋሚ ፓርቲ በፓርላማው ውስጥ መቀመጫ እንዳላገኘም ተገልጹዋል:: የገዢው ፓርቲ መሳሪያና ገለልተኛ ያልሆነው ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ኢህአዴግ አዲስ አበባ ላይ...
View Articleፍ/ቤቱ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የቀረቡ የሲ.ዲ መረጃዎችን ውድቅ አደረገ
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ዛሬ ግንቦት 19/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ የተቀጠረው አቃቤ ህግ አሉኝ ባላቸው ሲ.ዲዎች እና ቀሪ ምስክሮቹን በተመለከተ ፍርድ ቤቱ ብይን...
View Articleበምርጫ ቦርድ ውጤት የኢህአዴግ ደጋፊዎች ከሁለት ተከፍለዋል * ፊደል ቀመስ አባሎች ውጤቱን አልተቀበሉትም
ግንቦት ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ የግንቦት15ቱን ምርጫ መቶ በመቶ ማሸነፉ ከተገለጸ በሁዋላ የኢህአዴግ ደጋፊዎች ከሁለት ተከፍለዋል። ምንጮች እንደገለጹት በርካታ ፊደል ቀመስ አባሎቹ ኢህአዴግ አሸነፍኩ ያለበትን የድምጽ ልዩነት አልተቀበሉትም። ውጤቱን የሚቃወሙ የግንባሩ አባላት ” ህዝቡ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል››...
‹‹በኃይል የተቀማ ድምፅ የሚመሰረት መንግስት በህዝብ ተቀባይነት የለውም›› • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል›› ኢ/ር ይልቃል • ‹‹የአፍሪካ ህብረት ራሱንም ሌላም ማዳን የማይችል የእንጨት ድስት ነው›› አቶ ስለሽ ሰማያዊ ፓርቲ የ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱንም ሆነ ውጤቱን...
View Articleየዘረኝነት ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር የ100 ሺህ ዶላር ካሳ ጠየቀ
ገንዘቡን ለፍትህና እኩልነት ለሚታገሉ ድርጅቶች እሰጣለሁ ብሏል ባለፈው ወር መጨረሻ ላይ በእስራኤሏ ባት ያም ከተማ በፖሊስ የድብደባ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር ዳማስ ፓካዳ፣ የተፈጸመብኝ ጥቃት ከዘረኝነት የመነጨ ነው ሲል በአገሪቱ ፖሊስ ላይ ክስ መመስረቱንና ለደረሰበት ጉዳት የ100 ሺህ ዶላር ካሳ...
View Articleግለሰቡ በትግራይ ክልል 6 ሰዎችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ገደለ
(ዘ-ሐበሻ) በትግራይ ክልል ከሚሰራበት ባንክ መስሪያ ቤት የተባረረው ግለሰብ በፊት ይሰራበት ባንክ ገብቶ 6 የባንኩን ሠራተኞች መግደሉ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በትናንትናው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በምትገኘው ማይ ፀብሪ በተባለች ከተማ ይኸው ቀድሞ በዘበኝነት...
View Articleበሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ኅብረት ጋር በተደረጉ ተከታታይ የሁለትዮሽ ውይይቶችና ስምምነቶች፡ ህዝባችን ላለፉት 24 ዓመታት ያለነፃነት በህወሓት የግፍ አገዛዝ ሥር ፍዳውን የሚያይበት...
View Articleለአፍሪካ ልማት ባንክ የተወዳደሩት አቶ ሱፍያን አህመድ ሳይመረጡ ቀሩ
የአፍሪካን ልማት ባንክን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ዕጩ ሆነው የቀረቡት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን አህመድ ሳይመረጡ ቀሩ፡፡ ናይጄሪያዊ የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስትር የ55 ዓመቱ ኦኪንውሚ ኦዴሲና የባንኩ ፕሬዚዳንት አድርጎ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ግንቦት 20 ቀን 2007 ዓ.ም....
View Article