በሰሚት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን መታመሱ ቀጥሏል * የሰንበት ት/ቤት አባላት እስር ወደ ምእመናን ተሸጋገረ
‹‹ጉዳዩን በፌስቡክ እያጋጋላችኹ ነው›› የተባሉ 16 የሰንበት ት/ቤት አባላትና ምእመናን ከቅጽረ ቤተ ክርስቲያን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዋል በሀ/ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መመሪያ፣ ያለው ፈርሶ በአዲስ ምዝገባ በሚቋቋመው ሰንበት ት/ቤት ዕድሜአቸው ከ30 በላይ የኾኑ ይባረራሉ ‹‹አዲስ ሰንበት ት/ቤት እንዲቋቋም ያዘዝኹት...
View Articleየአርመን ቤተ ክርስቲያን ተምሳሌታዊ የፍትሕ ትግልና የኢትዮጵያ ጉዳይ –ኪዳኔ ዓለማየሁ
የአርመን ቤተ ክርስቲያን ሕጋዊ እርምጃ፤ በኒው ዮርክ ታይምስ (New York Times) እ.አ.አ. ግንቦት 19 ቀን 2015 በተዘገበው ዜና ቱርኮች ከ100 ዓመታት በፊት ስለ ዘረፉባት ንብረት የአርመን ቤተ ክርስቲያን በቱርክ መንግሥት ላይ በሐገሩ ውስጥ ክስ አቅርባለች። የቤተ ክርስቲያኗ መሪ፤ ቀዳማዊ አቡነ አረም...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7ን ጨምሮ በኤርትራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ታጋዮች –ሊያዩት የሚገባ ቭዲዮ
በኢትዮጵያ ጫና ላይ ቁጭ ብሎ ሕዝቡን በማተራመስ በመግዛት ላይ ያለውን የሕወሓት መንግስት ለመጣል ብረት አንስተው ትግል ላይ ያሉት ኢትዮጵያውያን ታጋዮች በኤርትራ በልምምድ ላይ ያሉበትን ፎቶዎች ቴዎድሮስ መይሳው በቭዲዮ በሙዚቃ አቀናብሮ ለቆታል:: የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮችን ጨምሮ ሌሎች በአስመራ የሚገኙ...
View ArticleHiber Radio: ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ አንድ በአጋዚ ጥይት የተገደሉ ሰማዕታት ሊታሰቡ መሆኑ፣ የሰማዕታቱ ቤተሰቦች...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 30 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በምርጫ 97 ሰኔ ቀን 1 እኔ የተገደሉ ሰዎችን ሬሳ ሳነሳ ነበር። ወንድሜ መገደሉን አላወቅኩም። ሰዎች እንዳልደነግጥ እጁን ተመቷል ነው ያሉኝ ከእናቴ ጋር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሄጄ ሳውቅ በደርግ ቀይ ሽብር በተገደለ ወንድማችን...
View Articleኣብራሃ ደስታ –ከቅሊንጦ…!
ህወሓት ከኒኩለር በላይ የሚያስፈራት ብእርን እንደ ጉድ የሚያናግራት ጀግናው ኣብራሃ ደስታ በህወሓት ከታሰረ ወራቶች ኣለፉ። በ”ሽብር” ክስ ተከሶ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኘው የዘመናችን ጀግና ኣብራሃ ደስታ እስር ቤት ሁኖም ህወሓቶችን እያስጨነቃቸው ይገኛል። ምክንያቱም እነሱ እንዳሰቡት የኢትዮዽያ ህዝብ “ኣብራሃ...
View Article‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ቁጭት፣ አንገት መድፋት፣ ሁል ጊዜ ሀዘን፣ ሁል ጊዜ ወደ ውስጥ ማልቀሳችን አልፎ፣ ወይም ደግሞ ደረቅ ታሪክ ሆኖ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የስልጣኑ ባለቤት፣ የሰው ልጅ ክብር አግኝቶ...
View Articleምርጫ ሲባል መሳይና አስመሳይ –መስፍን ወልደ ማርያም
መስፍን ወልደ ማርያም ምርጫ ሲባል የነጻነት ዓየር አለ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች አሉ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች በእኩልነትና በነጻነት የቆሙበት መድረክ አለ፤ ምርጫ ሲባል የራሱን ፍላጎት በትክክል የሚያውቅና ከፍርሃት ነጻ የሆነ መራጭ አለ፤ ምርጫ ሲባል የተፎካካሪዎቹን እኩልነትና ነጻነት፣ የመራጮቹን እኩልነትና...
View Articleየሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ1997 ዓም ምርጫ ተከትሎ በአጋዚ ወታደሮችና በፌደራል ፖሊስ አባላት የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እየተዘከሩ ነው። በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው መኢአድ ለሰማአታቱ 10 ሻማዎችን በማብራት ዕለቱን አስቦ የዋለ ሲሆን፣ በእስር ላይ የሚገኙ መሪዎችና አባላቱ እንዲፈቱ ከመጠየቅ...
View Articleበዝግ ችሎት ይሁን/ አይሁን በሚል ከርክር ያስነሳው እና በሚዲያ የምስክሮች ቃል እንዳይዘብ የተከለከለው የእነሀብታሙ፣...
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የሺዋስ አሰፋ ከተቀመጠበት አልነሳም አለ! ‹‹ምስክሬ ላይ ዛቻ እና ድብደባ ስለተፈጸመ ምስክርነቱ በዝግ ችሎት ይሁን›› አቃቤ ሕግ ‹‹በማስረጃ ባልተረጋገጠ አቤቱታ ችሎት በዝግ ሊታይ አይገባም›› የተከሳሽ ጠበቆች ‹‹ሞት የሚያስቀጣ ክስ ቀርቦብን ጉዳያችን በአደባባይ መታየት አለበት፤ እናንተ...
View Articleበአማራው ሕዝብ ላይ እምነት ያጣው ብአዴን በስጋት ምክኒያት የመንግስት ድርጅቶች በልዩ ኃይል እንዲጠበቁ ማስደረግ ጀመረ
በህዝቡ ላይ ያላቸው እምነት እያሽቆለቆለ በመመጣቱ በክልሉ ላይ የሚገኙት የመንግስት ድርጅቶች በልዩ ሃይል እንዲጠበቁ ማድረጋቸውን ተገለፀ:: የትህዴን ራድዪ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ ባሰራጨው መረጃ መሰረት ግንቦት 16/2007 ዓ/ም የተካሄደውን አስመሳይ ምርጫ የአማራ ክልል ህዝብ በተገለፀው ግዜያዊ ውጤት ባለመርካቱ...
View Articleገዳይና ሟች –አየር ኃይልና ህውሃት (ከ አዲስ)
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ቀናዒነት ስላለኝ በቅርብ እርቀት እከታተላለሁ ። ከአባላቱም ጋር በስደት የቅርብ ወዳጅነት መስርቼ ከልብ ትርታቸው ጋ የእኔን አዛምጄ ፣ በአዘኑበት አዝኜ ፣ ሲደሰቱ ተደስቼ ለማንኛውም ጥሪያቸው በግምባር ቀደምትነት ምላሽ በመስጠት በሁሉም ቦታ ታድሜ እነሆ ዘመናት ተቆጠሩ ። እማውቀው – እኔ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ – እስርና አፈና የምርጫውን ችግር ሊሸፍን አይችልም!!
ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ገዥው ፓርቲ የ2007 ዓ.ም አጠቃላይ ምርጫን የመንግስትን መዋቅርና ኃብት ያለገደብ በመጠቀም የዜጎችን በነፃነት የመምረጥ መብት በመዋቅር በማፈን አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት እጅግ በርካታ ህገ ወጥ ተግባራት ሲፈፅም ቆይቷል፡፡ በዚህ ዓይነቱ የለየለት የውንብድና ስራ ተቃውሞ...
View Articleየጋዜጠኛውና የስደት ኑሮው
ሚካኤል ዲኖ ይባላል። የአዲስ አበባ ልጅ ነው። ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ጋዜጦች እና የሬድዬ ፕሮግራሞች ፅሁፎችን በማቅረብ የጋዜጠኝነት ሙያን እንደተቀላቀለ መረጃዎች ያሳያሉ። በ2002ዓ.ም በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በምትዘጋጀው ፍትሕ ጋዜጣ ላይ በሪፓርተርነት እና በዓምደኝነት እየሰራ፣ ጋዜጣዋ የተደበቀውን...
View Articleየሽብርተኝነት ክስ በተመሠረተባቸው የፓርቲ አመራሮችና ግለሰቦች ላይ ምስክርነት መስማት ተጀመረ
–የምስክሮች ቃል እንዳይዘገብ ፍርድ ቤት ከለከለ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት)፣ የአረናና ሰማያዊ ፓርቲዎች አመራሮች ላይ፣ ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹን ከሰኔ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ማሰማት ጀመረ፡፡ ክሱን የመሠረተው የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹን...
View Articleበሰብለ ዲትሪች (ሚሚ ሾ) የግድያ ምርመራ አንድ ሰው ታሰረ * ምርመራውን ሲያደናቅፍ ቆይቷል ተብሏል
(ዘ-ሐበሻ) በኦንላይን ላይ እንዲሁም በኢቢኤስ ቴሌቭዥን “ሚሚ ሾው” የሚል ከፍታ ወገኖቿን በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ስታገለግል የከረመችው ሰብለ ዲትሪች (ሚሚ) ለኦንታሪዮው ገልፍ ፖሊስ መጥፋቷ ሪፖርት የተደረገው ጁላይ 10 2014 ነበር:: የሰብለ መጥፋትን ሪፖርት ያገኘው ፖሊስ የጠረጠራቸውን ሁሉ ሲመረምር ቆይቷል::...
View Articleየ21 ዓመቱ የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሰማዕት ተስፎም ታረቀኝ / ተስፋ ማርያም (የISIS ሰለባ) –ከዘመድኩን በቀለ
” እርስዎ ለማንበብ ትዕግስት ቢያጡ እንኳን ሼር በማድረግ በትዕግስት ለሚያነብ ሰው ያካፍሉ ” ይህን ታሪክ በከባድ ሐዘን ውስጥ ሆኜ በእንባ ጭምር ጻፍኩላችሁ ። እነሆ በእርጋታ ያንብቡት ። የኢንቲጮው ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ሰሎሞን በሰማዕቱ ዳንኤል ሐዱሽ የነበረንን ቆይታ እንዳጠናቀቅን “ከፊታችሁ የሚጠብቃችሁ በረሃ...
View Articleየሕወሓት መንግስት የአማራውን ክልል ሕዝብ በዘይትና ስኳር አቅርቦት እየቀጣው ነው
“አማራውን ምንም ብናደርግለት አይደግፈንም:: የአባይን ጉዳይ አንስተን እንኳ ዞር ብሎ አያየንም” በሚል በሕወሓት መንግስት የተፈረጀው አማራ ክልልን መንግስት በዘይትና ስኳር አቅርቦት እየቀጣው መሆኑ ተዘገበ:: በአማራ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ከፍተኛ የዘይትና የስኳር አቅርቦት ችግር መኖሩን ነዋሪው ህዝብ በተደጋጋሚ...
View Articleበሶማሌ ክልል ጂጂጋ ከተማ በመብራት እጦት የግል ድርጅቶች ለኪሳራ እየተዳረጉ ነው * ለ4 ቀናት መብራት የጠፋባቸው ቦታዎች አሉ
በሶማሌ ክልል ጂጂጋ ከተማ በተከሰተ የመብራት መቋረጥ ምክንያት በመብራት የሚሰሩ የግል ድርጂቶች ለኪሳራ መዳረጋቸውን ከስፍራው የሚገኙ ምንጮቹን ጠቅሶ የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: በራዲዮው ዘገባ መሰረት በጂግጂጋ ከተማ የሚገኙ ከ12 ቀበሌ በላይ ህዝቦች ከዚህ በፊት መቆራረጡን ለመቀነስ እንደመፍትሄ በፈረቃ ይጠቀሙ...
View Articleሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የታሪክ ምሁሩን ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል አዲስ መፅሃፍ እንዳያስመርቁ አዳራሽ መከልከሉ ታወቀ
ሰበር ዜና ቢቢኤን ሰኔ 4/2007 ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የታሪክ ምሁሩን ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል አዲስ መፅሃፍ እንዳያስመርቁ አዳራሽ መከልከሉ ታወቀ መፅሃፉ በጃሊያ አዳራሽ ረመዳን 4 ፣ ሰኔ 14/2007 ይመረቃል:: የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባልና የታሪክ ምሁር አቶ አደም ካሚል የ27 አመታት...
View Articleበውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ያላቸው ሚና ምንድን ነው? (ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ ከያሬድ ጥበቡና...
(ዋዜማ ራድዮ) ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል የጉዳዩ ባለቤቶች የተመኙትን ያህል...
View Article