ሰበር ዜና –አልበሽር “ተለቀው”ወደ ሱዳን በረሩ
በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶሪያ ግዛት ውስጥ በቁም እስር ላይ የነበሩት የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፈው ሳይሰጡ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ሱዳን መብረራቸውን የተለያዩ የዜና ምንጮች ዘግበዋል:: በቅርብ ሰዓት ውስጥ ካርቱም ይደርሳሉ የተባሉት እኚሁ ፕሬዚዳንት እዚያም እንደገቡ ለጋዜጠኞች...
View Articleበደ/ብሥራት ቅ/ገብርኤል: ሰበካ ጉባኤውን በማዳከም በካህናት እና ምእመናን ላይ ግፍ የፈጸሙት አለቃ ከሓላፊነታቸው...
የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን: በልማት ስም ከጥቅመኛ ግለሰቦች ጋር በመመሳጠር የቤተ ክርስቲያንን ሀብት እና ንብረት ለግሉ በማካበት በሚታወቀው የቀድሞው አለቃ ኃይሌ ኣብርሃ፥ በግንባታ እንዲኹም የባለቤትነት እና የተጠቃሚነት መብቱን አሳልፈው በሚሰጡ የኪራይ ውሎች ከመመዝበሩም በላይየሚልዮኖች የባንክ...
View Articleአስር አለቃ ጫላ ጋዲሳ ራሱን አጠፋ
ትህዴን ባሰራጨው ዘገባ ለሃምሌ ወር 2007 ዓ/ም የቆይታ ጊዜአቸውን ጨርሰው በሚገኙ የሰራዊት አባላት ላይ እየተካሄደ ባለው የከፋ የዘረኝነት ምልመላ ምክንያት አንድ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነ የአስር አለቃ ማዓረግ አይገባህም በመባሉ የተነስ እራሱን እንዳጠፋ ተገለፀ። ለትህዴን በደረሰው መረጃ መሰረት- የ23ኛ ክፍለ ጦር...
View Articleእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ የክስ መቃወሚያ አቀረቡ * ብርሃኑ “እንዴት ማረሚያ ቤቱን ትከሳለህ”ተብሎ ወረቀቱን ተነጥቋል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን ተሻግረው ኤርትራ የሚገኘውንና በተወካዮች ም/ቤት በሽበርተኝነት የተፈረጀውን የግንቦት ሰባት ወታደራዊ ክንፍ ሊቀላቀሉ ሲሉ በጸጥታ ኃይሎች ማይካድራ ላይ በቁጥጥር ስር አውያቸዋለሁ ያላቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው ክስ ላይ የመጀመሪያ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ እጩ ተወዳዳሪ ሳሙኤል አወቀ ተገደለ
“በመጨረሻም ተገደለበቅርብ ከማውቃቸው ቆፍጣና: ሀገሩን ከምንም በላይ በማስቀደም የህይወት መስዋዕትነት በመክፈል ሊታገልላት ቆርጦ በመነሳት ምስክርነቴን ከምሰጣቸው ወጣት ታጋዮች አንዱ ነበር:: ለቃለመጠይቅም ሆነ መረጃ ፍለጋ በደወልኩለት ጊዜ ሁሉ በልዩ የሀገር ፍቅር ስሜት ትብብር በማድረግ የስርዓቱን ግፍና ጭካኔ...
View Articleሰበር ዜና –የወያኔው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር «ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ» ትላንት ምሸት በድብቅ ጅዳ ገቡ
የወያኔው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር «ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ» ሰኔ 8 ቀን 2007 ምሸት ሳውዲ አረቢያ የገቡት የኢትዮጵያው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚንስተር ጉብኘት ያለተጠበቀና እንግዳ መሆኑን የሚናገሩ የጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ምንጮች በዲፕሎማቱ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ መፈጠሩን ገልጸዋል፡፤ ሚንስትሩ ከሳውዲ ከፍተኛ...
View Articleየአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊ ናቸው ተብሎ በኢሕ አዴግ ባለስልጣናት ተፈረጀ
የትህዴን ድምጽ እንደዘገበው ባህርዳር ከተማ ውስጥ የሚገኙ የአቢሲኒያ ባንክ ቅርጫፍ ሰራተኞች የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊዎች ናችሁ ተብሎው በኢህአዴግ ባለስልጣናት መነገራቸው ተገለጸ። ለዜና ምንጩ በደረሰው መረጃ መሰረት በባህር ዳር ከተማ የኢህአዴግ ባለስልጣን በሆነው በአዲሱ ለገሰ በተደረገው የስብሰባ መሪነት አብዛኛው...
View Articleእርዱን ፍረዱልን አንልም፤ በነፃነት ተጋድሎአችን አይግቡብን! –ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ
በመካከለኛዉ ምስራቅ ዝነኛ የሆነዉ ጋዜጠኛ ድንቅ የስነጹሁፍ ሰዉም ነዉ። በኮሎኔል ጋማል አብዱልናስር የቅርብ ሰዉነትነትና አማካሪነትም ይታወቃል። ሖስኒ ሙሃመድ ሃይከል እንደዳቦ የሚገመጡ መጻሕፍትን በመጻፉ፥ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ባሻገር የእንግሊዝ አንባቢዎቹ የጹሁፎቹ እስረኞች ናቸዉ። አሁንም በጋርዲያን ጋዜጣና...
View Articleመኮንን ጌታቸው ጌይል ስሚዝን በምስክርነት መስሚያ መድረክ ላይ ተቃወማቸው
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እንደዘገበው የዲሲ ወጣቶች ግብረ ሃይል አባል መኮንን ጌታቸው የህወሀት ደጋፊ በመሆን የሚታወቁትና ለUSAID ሃላፊነት የታጩትን ጌይል ስሚዝን በመቃወም በምስክርነት መስሚያ መድረክ ላይ ተቃውሞ አሰምቷል። ጌይል ስሚዝ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ የአሜሪካን መንግስት ጀርባ...
View Articleየአረናው አመራር አባል በ3 ሰዎች ታንቀው ተገደሉ
ዓምዶም ገብረስላሴ ከመቀሌ እንደዘገበው: ኣቶ ታደሰ ኣብርሃ የተባሉ የዓረና-መድረክ ኣባልና የምዕራባዊ ዞን የዓረና ኣመራር ኣባል ትናንት ማታ 09 / 10 / 2007 ዓ/ም በሶስት ሰወች ታንቀው ተገደሉ። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ በቓፍታ ሑመራ ወረዳ ማይካድራ ቀበሌ ኑዋሪ ሲሆኑ በዘንድሮው ምርጫ ወቅት በቀበሌው...
View Articleየሳሙኤል አወቀ መገደል የነፃነት ትግሉን አያስቆመውም !!
“ለማንኛውም የምከፍለው ዋጋ ለለሃገሬና ለነፃነት ነው፡፡ በአካል ብታሰርም ህሊናዬ አይታሰርም፡፡ ከገደሉኝም ትግሌን አደራ!!! አገራችን የወያኔ ዘረኞች ብቻ መፈንጫ መሆን የለባትም! ትግላችን የነፃነት፤ ጉዞአችን ጎርባጣ፤ መድረሻችን ነፃነት፤ ታሪካችን ዘላለማዊ ነው፡፡” ሳሙኤል አወቀ ፊስቡክ ገፅ ላይ የተገኘ ሰኔ...
View Articleየመላው ኢትዮጵያአንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፕሬዝደነንት አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤት ውሎ
ለገሰ ወ/ሃና የመላው ኢትዮጵያአንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፕሬዝደነንት አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት ከእስር እንዲፈታ ቢወስንም ፓሊስ ሳይፈታው ቀረ ዘሬ ሰኔ 10/10/2007 ዓም በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርቦ በዝግ የታየው ችሎት ማሙሸት አማረ በ5000:00 ዋስ ከእስር ይለቀቅ ቀጣይ ሀምሌ...
View Articleከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጥልቅ የሐዘን መግለጫ!
አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ የስልጣን እርካቡን የተቆጣጠረው ቡድን የሚገዛቸውን ዜጎች የሚያያቸው እንደጠላት እንጅ የመንግስትን ጥበቃ እንደሚፈልጉ፤ በጠላትነት...
View Articleከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው የታሰሩት 7 የዓየር ኃይል አባላት ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል የሽብርተኝነት ክስ የቀረበባቸው ሰባት የአየር ኃይል አባላት ነገ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ይቀርባሉ፡፡ አቃቤ ህግ በሰኔ 7/2007 ዓ.ም ባቀረበባቸው ክስ ላይ እንደተመለከተው፣ ተከሳሾቹ የወንጀል ህጉ አንቀጽ...
View Articleአለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል:: ያድምጡት:: The post አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል appeared first on Zehabesha...
View Articleሚካኤል ዲኖ ገጹ ላይ ካሰፈረው… –ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
“አቧራውን ስለማጥራት” ወይስ እውነታውን ስለማድፋፋት!? እንደአንዳንድ ምሁራን ሁሉ ዶክተር ዳኛቸውም ሀሳቡን በፅሁፍ የመግለፅ ክህሎት ስለሌለው፣ መሐመድ ሀሰን በተባለው ጋዜጠኛ አሰናኝነት፤ ለህትመት እንዲበቃ እየሰራ መሆኑን ከሰማው ከርሜያለሁ። የዶክተር መረራን ስህተት ላለመድገም መጠንቀቁንም አድንቄያለሁ። በመፅሃፉ...
View Articleኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የለገጣፎ ነዋሪዎች ገለጹ
‹‹በምርጫው ምክንያት ሊበቀሉን ነው ቤታችን በክረምት ያፈረሱት›› ነዋሪዎቹ በ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው በለገጣፎ አባኪሮስ፣ ገዋሳ አካባቢ ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በተለያዩ ጊዜያት ፖሊስና ካድሬዎች ቤታቸውን በቀይ ቀለም ከቀቡ በኋላ...
View Article‹‹የታሰርኩት ባልሰራሁት ወንጀል ነው›› አቶ ማሙሸት አማረ
መጀመሪያ የቀረበብኝ ክስ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም የተጠራው ሰልፍ ላይ ወጣቶችን አደራጅተህ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥረሃል የሚል ነው፡፡ በዚህ ክስ ፖሊስ ሁነኛ ማስረጃ አለኝ ብሎ ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራክሯል፡፡ መንግስት በጠራው ሰልፍ ላይ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ስለጣረ ምርጫ ላይም ተመሳሳይ ችግር ይፈጥርብናል ብሎ...
View Articleበዚህ ታላቅ ወር እጆቻችን ወደላይ ዘርግተን የተበዳይ ድምፃችንን እናሰማ!!! –ድምጻችን ይሰማ!
አርብ ሰኔ 12/2007 ረመዳን የድል ወር ነው፡፡ ለየትኛውም ዓይነት ድል የመጀመሪያው እና ዋነኛው እርምጃ የሆነውን በራስ ላይ ድል የመቀዳጀትን ስኬት እውን ለማድረግ ደግሞ ከረመዳን የተሻለ አጋጣሚ የለም፡፡ ረመዳን የኢብሊስን መታሰር ተከትሎ የሰውን ልጅ ወደታች ከሚጎትተው ስጋዊ ሰሜት ጋር የሚያደርገው ትግል ቀላል...
View Articleየአዛውንቱ እንግልት –አርአያ ተስፋማሪያም
አቶ ተክሌ አበራ ይባላሉ። በአሰብ መርከበኛ ሆነው ሰርተዋል። ከአገር ከወጡ 47 አመት ሲሆናቸው፣ በደቡብ አፍሪካ መኖር ከጀመሩ 20 አመት አስቆጥረዋል። በከፍተኛ ችግር ውስጥ ወድቀው የሚገኙት አዛውንቱ አቶ ተክሌ ወደ አገር ቤት መመለስ ቢፈልጉም የማስታወስ ችግር አለባቸው። አቶ ምናሴ አበራ የሚባል ወንድም...
View Article