Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰራዊቱ የትጥቅ ትግሉን እየተቀላቀለ እንደሆነ ተገለጸ

በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ተንሰራፍቶ ያለውን አፈናና የአንድ ብሄር የበላይነት በመሸሽ በርካታ ወታደሮች የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ላይ መሆናቸውን በሽግግር መንግስት ወቅት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት የነበሩት አቶ መሀመድ ሀሰን ለኢሳት አስታወቁ። ሰሞኑን ወደ ኤርትራ በመጓዝ በዚያ የሚገኘውን የትጥቅ ትግል መመልከት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ (የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ይዘናል)

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ወሰነ፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር በአካል ተገናኝታችኋል›› የሚል ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾቹ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 11 ወጣቶች አስመራ ወርደው ተቀላቀሉኝ አለ

(የትህዴን ጋዜጣዊ መግለጫ) ከተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች፣ በርካታ ወጣቶች፣ ህወሃት ኢህአዴግን በመቃወም ወደ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ መቀላቀላቸው፣ ከትህዴን ማሰልጠኛ ክፍል ወኪላችን አስታወቀ። በህዝባችንና በሃገራችን ታሪክ ይቅር የማይለውን ግፍና በደል እየፈፀመ ያለውን ፀረ ህዝብ ስርዓት ማስወገድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወሊሶ ከተማ የገዢው መንግስት ወታደር ገበሬውን ለምን መሬቴን አላረስክም በሚል በጥይት አቆሰለው

የትህዴን ራድዮ እንደዘገበው በኦሮሚያ ክልል ወሊሶ ከተማና አካባቢው የሚኖሩ አርሶ አደሮች በኦሆዴድ ካድሬዎች “ለምን የኛ አገልጋዮች አትሆኑም?” እየተባሉ በላያቸው ላይ ግፍ እየተፈፀመባቸው እንደሚገኙ ተገለፀ። ምንጮቻችን ከከተማዋ እንደገለፁት- በኦሮሚያ ክልል ወሊሶ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደር ወገኖቻችን የካድሬዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕዉቁ ዲፕሎማትና የፕሮቶኮል ሹም፣ አምባሳደር ፍሰሐ ገዳ አረፉ

አምባሳደር ፍሰሐ ገዳ ዕዉቁ ዲፕሎማት፣ የፕሮቶኮል ሹም፣ የህዝብ ግንኙነትና የማስታወቂያ ሹም፣ እንዲሁም የሠራዊቱ የኢንፎርሜሽን መኮንን የነበሩት አምባሳደር ሻለቃ ፍሰሐ ገዳ በተወለዱ በ76 ዓመታቸው አረፉ፡፡ በሰሜን ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር፣ የኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም ኮሚሽነር፣ የርዕሰ ብሔሩ የፕሮቶኮል ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች፦ ዒድ ሙባረክ! –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ለ፴(ሰላሣ) ቀናት በፆም እና በፀሎት ተወስናችሁ፣ ፈጣሪያችንን ስትለማመኑ የከረማችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን፦ ኢድ ሙባረክ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በመሠረቱ የረመዳን የፆም ወር በረከትን እና መተዛዘንን ይዞ እንደሚመጣ የሚታመንበት ወቅት ነው። ሙስሊሞች በዚህ ወቅት ራሣቸውን በፆም እና በፀሎት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝ በየነ የኢሳት ቦርድ ሊቀመንበር ሆነ

(ዘ-ሐበሻ) አክቲቭስት እና አርቲስት ታማኝ በየነ የኢሳት ራድዮና ቴሌቭዥን የቦርድ ሊቀመንበር መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ:: ታማኝ በየነ የኢሳት ቦርድ ሊቀመንበርነቱን ቦታ የተረከበው ከነአምን ዘለቀ እንደሆነ የገለጹት እነዚሁ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ከጁላይ መጀመሪያ ጀምሮም በቦታው እየሰራ እንደሚገኝ ታውቋል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብዱ ኪያር አዲስ ነጠላ ዜማ –መልካም አመት በዓል (ዘፈኑን እና ግጥሙን ይዘናል)

መርካቶ ሠፈሬ በሚለው ታዋቂ ዘፈኑ ከሕዝብ ጋር የተዋወቀው አብዱ ኪያር አዲስ ነጥላ ዜማ ለቀቀ:: አዲሱ ነጠላ ዜማው “መልካም አመት በዓል” ሲሆን መል ዕክቱም ጠንካራ እንደሆነ ግጥሙን ያነበቡ ሰዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል:: ዘፈኑን ይመልከቱ; ከዘፈኑ በታች ደግሞ ግጥሙን አስተናግደናል:- መልካም አመት በዓል –...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአስቴር ቤተሰቦች ደብዳቤ:- ‹‹የእናት ጡት እየፈለገ በሚያለቅሰው ህጻን እማጸናችኋለሁ››

by Dawit Solomon ከጎንደር ተነስታ ስራ ፍለጋና ፓስፖርቷን ለማደስ ወደ አዲስ አበባ እንዳመራች በፌደራል ፖሊስ አባላት ተይዛ ማዕከላዊ ስቃይ ቤት መግባቷን የሚናገሩት የአስቴር(ቀለብ)ስዩም ቤተሰቦች ፍርድ ቤት ቀርባ በሽብርተኝነት መከሰሷን መስማታቸውን ይናገራሉ፡፡ በመንግስት መስሪያ ቤት ትሰራ የነበረችው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዲሲ ግብረሃይል ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የ15 ሺ ዶላር የሚያወጣ መድሃኒት እና 10 ሺ ዶላር ቼክ አስረከበ

(ዘ፡ሐበሻ) በዋሽንተን ዲሲ የሚገኙት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለ አርበኞች ግንቦት 7 የሚሆን 15 ሺ ዶላር የሚያወጣ መድሃኒት አና 10 ሺ ዶላር ቼክ ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስረከቡ፡፡ በዲሲ በሚገኝ አንድ የኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት ውስጥ ግብርሃይሉ ካበረከተ በሁዋላ በቀጣይም በትግል ላይ ያሉትን ወታደሮች ለማገዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤልያስ ክፍሌ ይቅርታ ጠየቀ –“ከሻዕቢያ ጋር እንስራ ብዬ መቀስቀሴ ስህተት ነበር” (Video)

ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆኖ በየስፍራው ስሙ እየተጠራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሪቭው ድረገጽ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ ይቅርታ ጠየቀ:: ኤሊያስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተጠራ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ባደረገው ንግግር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽም ሰጥቷል:: ሙሉውን ቭዲዮ ይመልከቱት:: Youtube Link...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ጥቃት መፈጸም ከጀመረ ወዲህ የወልቃይት ሕዝብ በስርዓቱ አንገዛም ብሎ በአንድነት መነሳቱ ተዘገበ

አርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ እንደዘገበው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ስርዓት ክልል 1 እና ክልል ሦስት ብሎ የከፈለው የወልቃይት ህዝብ በስርዓቱ አንገዛም ብሎ በአንድነት ተነስቷል፡፡ የወልቃይት ህዝብ “ክልል 1 እና ክልል 3 የሚባል አናውቅም እኛ የጎንደር በጌ ምድር ተወላጆች ኢትዮጵያዊያን ነን” ሲል በአንድነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቴዲ አፍሮ ምክንያት 200 ሺህ ዶላር ከሰረ * ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር

· ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር (ክንፉ አሰፋ፣ ፍራንክፈርት) ባለፈው ሳምንት ወደ ከአዲስ አበባ ናይሮቢ-ኬንያ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ከጀመረ በኋላ እንዲመለስ መደረጉን የአየር መንገዱ ምንጮች አስታወቁ። በዚህም ምክንያት አየር መንገዱ የሁለት መቶ ሺህ ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በካናዳ ጀርመናዊው የገደላት ሰብለ ከአንድ አመት በኋላ በመኖርያ ቤቷ ተቀብራ ተገኘች

(ክንፉ አሰፋ ቶሮንቶ) ሰብለ (ሚሚ) ዲትሪች ለመጨረሻ ግዜ የታየችው እ.ኤ. አ. ጁላይ 10 2014 (ባለፈው አመት) ነበር። የሶስት ልጆች እናት የነበረች የዚህች ኢትዮጵያዊት በድንገት መሰወር ለብዙዎች እንቆቅልሽ ሆኖ ሰንብቷል። ለአመት የጠፋችው ይህች ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሴት በህይወት እንደማትኖር በርካቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ አሊ ረዲ በጀርመን ከ3600 ዶላር በላይ ተዘረፈ

* ዘራፊው ፓስፖርቱን መልሷል! ኢትዮኪክ እንደዘገበው በጀርመን – ፍራንክፈርት የአውሮፖ የኢትዮጵያኖች የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ላይ ከኢትዮጵያ ለተወከለው “የአበበ ቢቂላ” ቡድን የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አሊ ረዲ ትላንት የገንዘብ እና ፖስፖርቱን የያዘበት ቦርሳ ጠፍቷል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና :- ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስመራ ገቡ

ከዚህ ቀደም ዘ-ሃበሻ ሊሄዱነው ብላ በዘገበችው መሰረት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስመራ መግባታችው ተረጋገጠ ዶክተሩ ወደ አስመራ የሄዱት አርበኞች ግንቦት 7 ሰሞኑን ጦርነት በህውሃት መንግስት ላይ መክፈቱን ተከትሎ ነው :: ዝርዝሩን ወደ በኋላ እንመለስበታለን

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎች የግንቦት 7 አመራሮች አስመራ ገቡ (ዝርዝር ዘገባ)

(ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሌሎች የግንቦት 7 አመራሮች ጋር በመሆን አስመራ መግባታቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አረጋገጡ:: ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር አቶ ነአምን ዘለቀም ተጉዘዋል እየተባለ ሲሆን ዘ-ሐበሻ ይህን በማጣራት ላይ ትገኛለች:: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ጁላይ 3...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠራዊቱ በሕወሓት ሰዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል * በአዲሃገራይ አንድ ወታደር 3 ኮለኔሎችንና ወታደሮችን ገድሎ ራሱን አጠፋ

የትህዴን ድምጽ ራድዮ እንዘገበው በአዲ ሃገራይ አካባቢ የሚገኝ ለግዜው ስሙ ያልታወቀው ወታደር 3ት ኮለኔሎችና ሌሎች በርከት ያሉት ወታደሮች በመግደል ራሱን እንዳጠፋ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለጸ። ራድዮኑ ከሰሜን የደረሰን መረጃ እንዳስረዳው ሲል በዘገበው ዘገባው- በገዢው የኢህአዴግ ስርአት መከላከያ ሰራዊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሊቀመንበራችን ትግል ሜዳ ውስጥ ነው”–የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ መግለጫ

July 19, 2015 ሐምሌ 12 2007 ዓ.ም. ህወሓት በኢትዮጵያዊያን እና በኢትዮጵያ ላይ ያሰፈነው ዘረኛና ፋሽስታዊ አገዛዝ እንዲያበቃ፤ በምትኩም ፍትህ፣ ነፃነት፣ እኩልነትና ዲሞክራሲ የሰፈኑበት የፓለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት እንዲመሠረት እና የሀገራችን አንድነት በጠንካራ መሠረት ላይ ለማኖር አርበኞች ግንቦት 7:...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ነአምን ዘለቀ አዳዲስ ፎቶዎች ከአስመራ (ይናገራል ፎቶ)

ትናንት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ነአምን ዘለቀ አስመራ መግባታቸውን መዘገባችን ይታወሳል:: በዚህ መሰረት የነዚህ አመራሮች ፎቶ ግራፎች ከአስመራ ደርሰውናል:: ዶ/ር ብርሃኑ ኤርትራ በገባ በጥቂት ሰዓታት ልዩት የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ፖለቲካ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>