የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ልደት በማስመልከት የታተመ ልዩ ጋዜጣ –መዲና (PDF)
ከሔኖክ ዓለማየሁ (የዘ-ሐበሻ ዋና አዘጋጅ) በሃገር ቤት የማሳትማት መዲና ጋዜጣና መጽሔት በ1995 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ልደት በማስመልከት ልዩ ዕትም ጋዜጣ አዘጋጅታ ነበር:: ከጋዜጣውም በተጨማሪ ልደታቸውን በኢምፔሪያል ሆቴል አክብረን ነበር:: በዚህ 12 ገጾችን በያዘው ጋዜጣ ላይ የቀዳማዊ...
View Articleበወሊሶ ባጃጅ ተገጭቶ ፖሊስ ጣቢያ ክሊኒክ አጠገብ ጉዳት የደረሰበት ወገን የሚረዳው አጥቶ ለ40 ደቂቃዎች ደም ፈሰሰው...
እኔም ዘ-ሐበሻ ነኝ በሚል ከኢትዮጵያ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ፎቶዎችን እና ቭዲዮዎችን ይልካሉ:: አንድ የዘ-ሐበሻ ወዳጅ ከወሊሶ ያደረሰን መረጃ የሚከተለው ነው:: “ከዚህ ቀጥሎ የምልክላችሁ ፎቶ ከወሊሶ ከተማ የተላከ ነው ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው ባጃጅ አደጋ አድርሶበት ተስውሮ ነው ። በጣም የሚያሳዝነው...
View Articleየጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ትንታኔ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአስመራ ጉዞ ላይ (ከሕብር ራድዮ ጋር) –ያድምጡት
ከላስቬጋስ ኔቫዳ የምትሰራጨው ህብር ራድዮ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደ አስመራ የመጓዛቸው ሰበር ዜና እንደተሰማ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን በራድዮኑ ጋብዞ ትንታኔውን ተቀብሎታል:: ይህን ትንታኔ ይዘነዋል – ያድምጡት::
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጠ “ሕወሓት እራሱ የሽብር ጥቃት አድርሶ በኛ ላይ ሊያላክክ ስለሆነ ሕዝብ ሆይ ተጠንቀቅ”
* እያንዳንዱ ዜጋ የህወሓትን እኩይ ሴራ ተገንዝቦ ራሱን፣ ቤተሰቡንና አካባቢውን ከጥቃት እንዲጠብቅ * ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝ፣ በሕዝባዊ ኃይሎች ላይ ሊወስድ ያሰበው እርምጃ ተቀባይነት እንዲያገኝለት የሽብር ተግባር ፈጽሞ በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ ለማላከክ ወስኗል * በህወሓት የተደገሰልንን የሽብር ጥቃት...
View Articleትንታኔ:- የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዜና አቀባበልና ውጤት ከ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋር
አሉላ ከበደ [jwplayer mediaid=”45339″] ሁለት ቀናት የቀረው የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት ዜና አቀባበልና የጉብኝታቸው ውጤት፤ ትንታኔው የሚያተኩርባቸው ጭብጦች ናቸው።፤ ትዝብትና ምሁራዊ ትንታኔውን የሚሰጡን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ትምሕርት...
View Articleታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በጎንደር መምህራን ኮሌጅ የአይ ሲቲ መምህርና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሆነው መምህር...
View Articleየፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ
• ‹‹የታሰርኩት የመተማ መሬት ለሱዳን መሸጡን በመናገሬ ነው›› አቶ አግባው ሰጠኝ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት የተከሰሱት 16 የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ዛሬ ሀምሌ 17/2007 ዓ.ም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ አመራሮቹ ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም...
View Articleበሕወሓት ወታደሮች ውስጥ አለመተማመኑ ነግሷል –በጀነራል ሳሞራ የኑስ ቡድን እና በሌ/ጀነራል አብረሀ ወ/ማርያም ቡድን...
* ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡ * የህወሓት አገዛዝ ከሱዳን ጋር የተፈጠረውን ወታደራዊ ግጭት የህዝቡን ትኩረት ሊያስቀይርበት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ * የህወሓት አገልጋይ የሆኑ “የአማራ ክልል” ባለስልጣናት ወደ ወልቃይት ሄደው...
View Articleጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት
ሐምሌ 2 /2004 ለሊት ሰባት ሰዓት ማዕከላዊ የደረሰው ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት አስረድቷል፡፡ በዚህ የተበሳጩት የማዕከላዊ ቢሮ ቁጥር 49 መርማሪዎች ኢንስፔክተር አለማየሁ፣ዘመድኩንና ጸጋዬ የተባሉ የሱፍን ከፍርድ ቤት መልስ ቢሯቸው ድረስ በማስመጣት ‹‹ፍርድ ቤት...
View Articleሐሳብን ከመግለጽ ነጻነት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ከሚገኙ ጋዜጠኞችና ጦማርያን የተወሰኑት
* ሁሉም የታሰሩለት አላማ እስኪፈታ ድምጻችንን እናሰማለን 1. እስክንድር ነጋ (በህገ ወጥ መንገድ በሞያው እንዳይሰራ የታገደ በኋላም በግንቦት ሰባት አባልነትና የአረቡን አለም አይነት አብዩት በኢትዩጵያ እንዲፈጠር ታደራጃለህ ተብሎ 18 ዓመት የተፈረደበት ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ተሟጋች) 2. ውብሸት ታዬ (የቀድሞዋ...
View Articleቴዎድሮስ አድሃኖም የግብረሰዶማውያንን ዣንጥላ ይዘው ኦባማን ተቀበሉ (ይናገራል ፎቶ)
ታየ ምህረቱ ከቀበና ብዙዎች “የፌስቡክ ሚኒስትር” ሲሉ የሚጠሯቸው ቴዎድሮስ አድሃኖም ዛሬ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ አውሮፕላን ማረፊያው ላይ የያዙት ዣንጥላ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: የፌስቡኩ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም የያዙት ዣንጥላ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፉና በዛው ውስጥ...
View ArticleHiber radio ፕ/ት ባራክ ኦባማ አዲስ አበባ ሲገቡ ቀስተ ደመና መታየቱ ነዋሪውን አነጋገረ፣ ሕዝቡ ፕሬዝዳንቱ ቶሎ...
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 19 ቀን 2007 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያው አገዛዝ የይስሙላ ምርጫ ላይ የፕሬዝዳንት ኦባማ አማካሪና የህወሃት ወዳጅ ሲዛን ራይስየመቶ በመቶ ምርጫው ዲሞክራሲያዊ ነው ማለታቸውና እሳቸው እንደሳቁት እኔም ስቄያለሁ የሳቸው ሳቅና የኔሳቅ የተለያየ ነው። የመቶ በመቶ ምርጫው እንዳሉት ሳይሆን...
View Articleየኢትዮጵያውያን የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን የ13ኛው ዓመት በዓል በኢትዮ-ለንደንና በኢትዮ-ኢሚሊያ የዋንጫ...
ባለፈው ዓመት በ2014 ዓ.ም. ኢትዮ–ምዩኒክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያውያን የአውሮፓ ስፖርትና ባህል የ13ኛውን ዓመት በዓል የማዘጋጀት እድል የተሰጠው ለኢትዮ–አዲስ ፍራንክፈርት ነበር፡፡በዚህ መሰረት ኢትዮ–አዲስ ፍራንክፈርት የ13ኛውን ዓመት የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ዝግጀት ሃላፊነት ተሰጥቶት፥ በፍራንክፈርት...
View Articleሁላችንም ፍራንክፈርት ደረስንና የኮቴ አስከፈሉን
ምሥጢረ ኃይለ ሥላሴ – ዙሪክ/ስዊዘርላንድ በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የባሕልና የስፖርት ፌደሬሽን አስተባባሪነት ለ13ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር እ.አ.አ. ከሐምሌ 15-18 በፍራንክፈርት ከተማ ተካሂዷል። በ1ኛ ዲቪዚዮን 18 ቡድኖች፣ በ2ተኛ ዲቪዚዮን 12 ቡድኖች ተመድበው፣ በወጣቶችም ከ7-10 እና...
View Articleየሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ 21 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ * 39 ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የሚደርሱ የመኪና አደጋዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: በዚህ ዓመት እንኳ በዘሐበሻ ላይ በርከት ያሉ የመኪና አደጋዎችንና ካስከተለው የሰው ሕይወት መጥፋት ጋር ዘግበናል:: ከሃገር ቤት የመጣ ዜና እንደሚያስረዳው ትናንት በትግራይ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ...
View Articleየጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አቤቱታ ነገ ውሳኔ ያገኛል
ነገ ሐምሌ 22/2007ዓም ከሰዓት 8:00 ሰዓት 6 ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሰበር ሰሚ አቤቱታ ውሳኔ ይገኛል። ከታሪኩ ደሳለኝ ተመሰገን አንዱን ጋዜጣ ሲዘጉበት በሌላ መንገድ እየመጣ አዱን በር ሲዘጉ ሌላ እየሰበረ ዱላና እንግልታቸውም ማባበያና ማስፈራሪያቸውን ንቁ ወደ ፍርሀት...
View Articleኦባማ ጋዜጠኞች መታሰር የለባቸውም አሉ * መሪዎች የስልጣን ጊዜያቸው ሲያልቅ መውረድ አለባቸው ሲሉ አስጠነቀቁ
ከአሰግድ ታመነ የኢትዮጵያ መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጣ ነው በማለት እጅጉን አስቀይሞን የነበረው ኦባማ ዛሬ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ልዩ ሆኖ ቀረበ። ኦባማ “ዴሞክራሲ ማለት ፎርማል ምርጫ ማለት ብቻ አይደለም” ሲል አዳራሹ በአንድ እግሩ ቆመ ጭብጨባው ቀለጠ ፉጨቱ አስተጋባ ሁሉም በዚህች ሰበብ ምርጫ...
View Articleኮማንደር ወልደሚካኤል ገ/እግዚአብሄር እና ካሕሳይ ነጋሽ በአርበኞች ግንቦት 7 መገደላቸውን ትህዴን አስታወቀ
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የኢህአዴግ የሰራዊት አባላት በግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን የትህዴን መረጃ መረብ ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አመለከተ:: ባለፈው ቀናት በሑመራ አካባቢ ማይ ሰገን በተባለው...
View Articleበረከት ስምዖን ደክመዋል
በረከት ስም ዖን እና ባለቤታቸው ወ/ሮ አሰፉ * በጥቂት ቀናት በ እንግሊዝ; በጀርመን እና በሳዑዲ አረቢያ ህክምና ውስጥ ነበሩ * በልብ በሽታ የተነሳ ከመጠጥ ከብስጭት እና ከአልኮል መጠጦች እንዲርቁ ተመክረው ነበር * ሳዑዲ አረቢያው ብግሻን ሆስፒታል በሕይወት ብዙም እንደማይቆዩ ተነግሯቸዋል * በረከት ለወ/ሮ አሰፉ...
View Articleበኦባማ ጉብኝት ኢሕአዴጎች ለሁለት ተከፍለዋል –“የምርጫው 100% ውጤት የዓለም መሳቂያ አድርጎናል”የሚሉ ካድሬዎች በዝተዋል
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ መምጣት ጠቅሞናል በሚሉና መሳቂያ አድርጎናል በሚሉ ሃሳቦች የኢሕ አዴግ አባላት ለሁለት መከፋፈላቸውን የዘ-ሐበሻ የውስጥ ምንጮች አስታወቁ:: እንደምንጮቻችን ገለጻ በኢሕ አዴግ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍል የፕሬዚዳንቱን መምጣት ተከትሎ የዓለም ታላላቅ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን...
View Article