የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሰበር ወሳኔ ለመስጠት በድጋሚ ለሐምሌ 30/2007ዓም ተቀጠረ
ከታሪኩ ደሳለኝ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ለዛሬ የተመስገን ፍርድ ላይ የህግ ሰህተት አለበት የለበትም የሚለው ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ መስጠቱ ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ አዲስ የተቀየሩት ደኞች የሰበር ውሳኔውን ለመወሰን የስር ፍርድ ቤቱ ለህገ መንግስት አጣሪ ኮሚሽን መቅረብ የለበትም ብሎ ብይን የሰጠበትን...
View Articleቴዎድሮስ አድሃኖም “አንዳርጋቸው ጽጌን በመኪና እያዞርን ልማቱን እያስጎበኘነው ነው”አሉ
“ለአንዳርጋቸው ፅጌ ላፕቶፕ ገብቶለት መፅሀፍ ፅፎ ኦልሞስት ጨርሷል” “በመኪና እየዞረ የሀገሪቱን ልማት ያያል። አዳማ ላይ ልማቱን አይቶ ተደንቋል።” የአሜሪካ ድምጽ ራድትዮ እንደዘገበው በኢትዮጵያ እስር ቤት የሚገኙት የግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ በተሻለ ሁኔታ መያዛቸዉን የአገሪቱ ዉጭ ጉዳይ...
View Articleየዞን 9 ጦማርያን በድጋሚ ለብይን ተቀጥረዋል
የዞን9 ማስታወሻ በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው ከአንድ አመት በላይ እየተጓተተ ከሚገኙት አራቱ የዞን 9 ጦማርያን ለነሀሴ 13/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል፡፡ ዛሬ ሐምሌ 22 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ “ፍርድ ቤት” ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል...
View Articleየባህርዳሩ ከንቲባ የሕዝብን ገንዘብ ሰርቋል ተብሎ ቢታሰርም ባለስልጣናቱ ተሯሩጠው ማስፈታታቸውን ሕዝቡ እየተቃወመ ነው
ትህዴን እንደዘገበው የህዝብና የሀገርን ሃብት ለግል ጥቅሙ አውሎታል ተብሎ ለግዜው ቢያዝም በአጭር ግዜ በመፈታቱ ምክንያት ህዝቡ እየተቃወመው እንደሚገኝ ተገለጸ።በአማራ ክልል፤ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ የተባለው የስርዓቱ ካድሬ ለመሰረተ ልማት እንዲውል ተብሎ ከተመደበው በጀት 165 ሺ ብር ለአንዳንድ ስራ ማከናወኛ ብሎ...
View Articleያልተጻፈ በኢትዮጵያ 19 ዓመት ያስፈርዳል (ዳዊት ሰለሞን)
ወይዘሮ ሂሩት ክፍሌ በኢትዮጵያ የሚገኘው የፍትህ ስርዓት ራሱን እንደ ካሮት ቁልቁል ማሳደግ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ የፍትህ ስርዓቱ ዋነኛ መገለጫ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ውሳኔ የሚሰጡባቸው ጉዳዩች ‹‹ፍትህ››መሳቂያ መሳለቂያ መሆኗን በገሃድ እያሳዩን ይገኛሉ፡፡ በእነ ኤልያስ ክፍሌ...
View Articleህዝብን ያማረሩ ባለስልጣናት እድገት እየተሰጣቸው መሆኑን ተገለፀ
• የየካ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች በግብር እየተማረሩ ነው በየካ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች በ2006 ዓ.ም ይከፍሉት ከነበረው በ10ና 10 በመቶ ግብር ጭማሬ በ2007 ዓ.ም እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡ ነጋዴዎቹ ያማረሩ ባለስልጣናት እድገት እየተሰጣቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ግብሩ የተጨመረባቸው የአዲስ...
View Articleኦቦ በቀለ ገርባ አሜሪካ ገቡ
(ዘ-ሐበሻ) በ እስር ላይ ቆይተው ባለፈው ማርች 30, 2015 የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ ጠዋት ዋሽንተን ዲሲ መግባታቸውን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች አስታወቁ:: አቶ በቀለ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ዱልስ ኤርፖርት ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን በቀጣይም በሰሜን...
View Articleከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ የሚሰራው ሃጎስ ወ/ገሪማ ተገደለ
የህወሓት ቀኝ እጅ የሆኑ ባለ ሃብቶች በስውር እተገደሉ መሆናቸው ታወቀ፡፡ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝብ ግንኙነት ባሰራጨው ዜና የመለስ ዜናዊ የቅርብ ሰው የሆነ እና ከአዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ ይሰራ የነበረው ሀጎስ ወ/ገሪማ የተባለው የናጠጠ ቱጃር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች...
View Articleከ40 በላይ የሚሆኑ የአየር ኃይል አባላት ስርዓቱን ከድተው አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ
Photo File አርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ ጀቶችን እና ተዋጊ ሄሊኮፕተሮችን እየያዙ በተደጋጋሚ መክዳታቸው ይታወቃል፡፡ በአየር ኃይሉ ውስጥ...
View Articleአቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃ እንዳይጠየቅ ተከለከለ
አቶ አብርሃም ጌጡ በአቶ ማሙሸት አማረ ካቢኔ የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃው እንዳይጠየቅ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጹ፡፡ አቶ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም ቤቱ በፖሊስ ተከቦ ከታሰረ በኋላ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ጉዳዩን በልደታ ፍርድ ቤት ሲከታተል...
View Articleየማለዳ ወግ …የፍልስጥኤም ጥቃት ከጥይት ወደ እሳት! – (ነቢዩ ሲራክ)
* በእሳት የገደሉት የፍልስጥኤም ብላቴ … ! * የሰው ልጅን ክብር ከእንስሳ ያሳነሱት የመገናኛ ብዙሃን ! በሀገረ ፍልስጥኤም ሁለት አመት ያልሞላው ህጻን በጽንፈኛ የእስራኤል ሰፋሪዎች የግፍ ጥቃት በቤቱ ውስጥ ተቃጥሎ ሞቷል frown emoticon ትናንት አርብ ንጋት ላይ ነው ይህ የሆነው … በፍልስጥኤም ናብሎስ...
View Articleየሕወሓት መንግስት በርካታ ወጣቶችን ከአዲስ አበባ አፍሶ መውሰዱ ተዘገበ
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን እና በደቡብ በተከፈተበት ወታደራዊ ጥቃት ከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ የገባው የሕወሓት መንግስት ከትናንት ማማሻውን ጀምሮ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ወጣቶችን ሲያፍስ መዋሉ ተዘገበ:: ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ከ4 ሺህ የማያንሱ የአዲስ አበባ ወጣቶች በትናንትናው እና በዛሬው ዕለት...
View Articleለሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ደም ተለገሰ
ነገረ ኢትዮጵያ ‹‹ስርዓቱ ገዳይ ቢሆንም እኛ በደማችን ነፍስ እናድናለን›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ዛሬ ሀምሌ 26/2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለገሰ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎችና ሌሎችም ሳሙኤልን ለማስታወስ...
View Articleመንግሥት በቤተ ክርስቲያኒቱ የሙስና ወንጀሎች ላይ ርምጃ እወስዳለሁ አለ
“አትስረቅ እያሉ በሌላቸው ገቢ የሚልዮን ብር መኪኖችን የሚነዱ አካላት፣ ለሀገር መልካም ዜጋ የምታወጣውን ተቋም በማማሰን በሕዝብ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ናቸው” “ሙሰኞቹ÷ በሙዳየ ምጽዋት፣ በስእለትና በስጦታ ምእመኑ የሚሰጠውን ገንዘብ ለራሳቸው ዓላማና ጥቅም እያዋሉ፤ የአድባራቱን መሬትና ሕንፃ ከዋጋ በታች እያከራዩ...
View Articleከብር 6 ሚልዮን በላይ የተመዘበረበት የደ/ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ሒሳብ እንዲመረመር ተጠየቀ
ከብር 6 ሚልዮን በላይ የተመዘበረበት የደ/ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ሒሳብ እንዲመረመር ተጠየቀ፤ ‹‹የበጀት ዓመቱን ሒሳብ ዘግቼ ለመመርመር ሰባት ቀን ሲቀረኝ ተዘዋውሬአለኹ››/ሒሳብ ሹሟ/ በኹለት ዓመት ውስጥ ለደብሩ ከብር 18 ሚልዮን በላይ ተቀማጭ አስመዝግቤአለኹ የተነሣሁት ሕገ ወጥ ክፍያዎችን በመቃወሜ እና ምዝበራዎችን...
View Articleበአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት የሰውን ሕይወት እየቀጠፈ ነው ተባለ
(ሁመራ ከተማ) የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት እስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ የሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን ተገለፀ። የአማራና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ከዚህ በፊት በቆየ የመሬት አለመግባባት በተነሳ ግጭት ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን እየሞቱ የሁለቱ ክልል...
View Articleየኢሕአፓ ድምጽ ራድዮ ወቅታዊ ዜናዎች
ወያኔ የዴያስፖራ ቀን ዝግጅትን አጠናቀቅኩ ይላል የወያኔ የጦር አለቆች ስብሰባ ሊቀመጡ ነው የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ቤተሰባቸው እንዳያያቸው ተደረገ ደቡብ ሱዳ የኢጋድን የሰላም ሀሳብ ውድቅ አደረገው የአፍጋን ታሊባን አዲስ መሪ መምረጡን አሳወቀ ካሜሩን ህገ ወጥ ናቸው ያልቻቸውን ናይጄሪያውያን...
View Article(ሰበር ዜና) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረደ
(ሰበር ዜና) ፍርድ ቤቱ በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረደ (ዘ-ሐበሻ) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በሚል በብዙሃን የሚተቸው የሕወሓት መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ሰሚት ምድብ በእነ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ 18 ተከሳሾችን ዛሬ ከ7 አመት እስከ 22 አመት በሚደርስ ፅኑ...
View ArticleHiber Radio፡ በኢትዮጵያ መንግስት በሚዲያ የጦርነት ቅስቀሳ ጀመረ፣የጋሞ ብሄረሰብ አገዛዙ በቃን ራሳችንን በራሳችን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 26 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የጋሞ ብሄርን ከብሄር የሚያጋጭ ፣የጋሞን ማንነት የሞያንቋሽሽ ከራሱ ከመንግስት በጀት 1.5 ሚሊዮን ብር ተመድቦ የተጻፈ መጽሃፍ ነው የተቃውሞው መነሻ አሁን የጋሞ ብሄር በቃን ራሳችንን በራሳችን እናስተዳድራለን፣የተሰረቀውን የ2007 ምርጫ...
View Articleየአዲስ አበባ የኢህአዴግ ግምገማ አባላቱን ከሁለት ከፈለ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ መድረክ አጋማሹን ካድሬ አስደስቶ አጋማሹን ደግሞ አሳዝኖና አበሳጭቶ ተጠናቋል፡፡ በሃምሌ ወር...
View Article