Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ እስረኞች ፍትሕ ሳያገኙ በቀጥሮ እየተንገላቱ ነው

ነኅሴ ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ፣ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱና ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው ይቅረብልን፣ የቪዲዮ ማስረጃው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የመቶ ብር ኖቶችን እንደጉድ እያተማቸው ነው * መቶ ብር በዛ ኢኮኖሚ ጠነዛ

አገሪቱ ውስጥ የመቶ ብር ኖቶች መጠን በ1999 ዓ.ም 7.7 ቢሊዮን ብር በ2000 ዓ.ም 10 ቢሊዮን ብር በ2001 ዓ.ም 14 ቢሊዮን ብር በ2002 ዓ.ም 17 ቢሊዮን ብር በ2003 ዓ.ም 23 ቢሊዮን ብር በ2004 ዓ.ም 30 ቢሊዮን ብር በ2005 ዓ.ም 40 ቢሊዮን ብር በ2006 ዓ.ም 40 ቢሊዮን ብር በ2007...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት ቅንጅትን ለማፍረስ የተባበሩትን አቶ አየለ ጫሚሶን እንደሸንኮራ መጦ ጣላቸው

የሕወሓት መንግስት በሚዲያዎቹ በኩል እንደዘገበው ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ቅንጅት) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የፓርቲውን ሊቀመንበር አቶ አየለ ጫሚሶንና የፓርቲውን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ አስረስ በትረን ከአመራርና አባልነት ማስወገዱን ገልጿል:: እንደ መንግስት ሚዲያዎች ዘገባ በፓርቲው ስም የሥራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በሕዝብ የተመረጠው ቴዲ አፍሮን በስነጥበብ ዘርፍ ለመሸለም ፍላጎት እንደሌለው በይፋ አሳየ

(ዘ-ሐበሻ) በየዓመቱ የሚካሄደና ዘንድሮም ለ3ኛ ጊዜ ነሐሴ 30 ቀን 2007 ዓም በአዲስ አበባ ካፒታል ሆቴል በሚከናወነው ‹የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት› በየዘርፉ የተመረጡ የመጨረሻዎቹ አምስት ዕጩዎችን መንግስት ልክ እንደምርጫው አጭበርብሮ ራሱ የሚፈልጋቸውን ሰዎች አስቀመጠ:: ካለፈው ታህሳስ ወር ጀምሮ በተሰጠው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይለማርያም ደሳለኝ በጠቅላይ ሚኒስተርነታቸው ይቀጥላሉ ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) በኦህዴድ; በብ አዴን እና በሕወሓት ውስጥ በተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ እየታመሰ የሚገኘው የኢሕአዴግ መንግስት በመጪው መስከረም ወር በሚመሰረተው “አዲሱ” መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ቦታውን ይዘው እንዲቆዩ እንደሚያደርግ የድርጅቱ የቅርብ ሰዎች ለዘ-ሐበሻ አስታውቀዋል:: በአሁኑ ወቅት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል

(ምንሊክ ሳልሳዊ) መለስ ዜናዊ ከጅምሩ በክፋት የሰለጠነ መሆኑ እሙን ነው:;ድርጊቶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ::አስተዳደጉ እንኳን ብናየው ከቀሪው ኢትዮጵያዊ ላይ ከፍተኛ የሆነ የጥላቻ ተረት ተረት እየተነገረው ያደገ ሲሆን በእድገት ዘመኑ እናትና አባቱ ብሎም የቅርብ ዘመዶቹ ሲናገሩ የሚሰማው የጣሊያንን ደግነት እና...

View Article

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በእያንዳንዳቸው የ15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እያንዳንዳቸው 15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው፡፡ አመራሮቹ ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ አራት ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ፖሊስ በሽብርተኝነት ወንጀል እንደጠረጠራቸው ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ ፖሊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለቃዎ ሳይሆን ቅን ህሊናዎ የሚያዝዎትን በመፈፀም መልካም ዜጋ ይሁኑ!- አርበኞች ግንቦት 7 

መልካም ዜጋ ማለት ምን ማለት ነው? ይህን ጥያቄ ለመመለስ በርካታ መጻሕፍት መፃፍ ይቻላል፤ መሠረተ ሀሳቡን ግን በጥቂት ዓረፍተ ነገሮች ማቅረብ ይቻላል። መልካም ዜጋ ኢፍትሃዊ ተግባር ሲፈፀም “እኔ ምናገባኝ?” አይልም። መልካም ዜጋ “ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ”፤ “እኔ ከሞትኩ ሰርዶም አይብቀል”፤ “እያለህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወለደችውን የ1 ወር ህጻን ልጅ ገደለች የተባለች ኢትዮጵያዊት በዱባይ ተያዘች

ግሩም ተ/ሀይማኖት የተባበሩት አረብ ኤምሬት.. ሻርጃ ውስጥ የወለደችውን የአንድ ወር ህጻን ገድላ በኮርኒስና ኮንክሪት ውስጥ የደበቀችው ኢትዮጵያዊት መያዟን ካሊጅ ታይምስ ዘገበ። ጨካኝ…ባላት ኢትዮጵያዊት ላይ Mother kills love child and stuffs body in box በሚል ርዕስ ካልጅ ታይምስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመጨረሻ መጽሃፍ –መጽሃፍ ቅዱሱን ተነጠቀ!!

(ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው) ሃሳቡን በጽሁፍ ስላቀረበ “አሸባሪ” ተብሎ 18 አመት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ቤት ውስጥ በከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑ ተገለጸ። ምንም ነገር ማንበብም ሆነ መጻፍ ተከልክሏል። በአንድ ለሊት እስከሶስት ግዜ ክፍሉ እየመጡ፤ ከእንቅልፉ በመቀስቀስ ፍተሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በወረዳው አመራር ላይ በተወረወረው ቦምብ 2 ልጆች ሞቱ * አመራሩና ባለቤታቸው ቆስለዋል

የደህሚት ድምጽ እንዘገበው በደቡብ ወሎ ዞን፤ ቦረና ወረዳ ውስጥ ሓምሌ 4/2007 ዓ/ም ወደ ወረዳው አመራሩ በተወረወረው ቦምብ ምክንያት 2 ልጆች መገደላቸው ተገለፀ። በአማራ ክልል፤ ደቡብ ወሎ ዞን፤ ቦረና ወረዳ ውስጥ ሓምሌ 4/2007 ዓ/ም ከሌሊቱ 5 ሰዓት ላይ በወረዳው አመራር በአቶ መሓመድ ረሽድ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለምነህ ዋሴ ለምን ከራድዮ ፋና ከዜና መጽሔት መሪነት እንደተነሳ ይናገራል (የሚደመጥ)

አለምነህ ዋሴ ለምን ከራድዮ ፋና ከዜና መጽሔት መሪነት እንደተነሳ ይናገራል (የሚደመጥ)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች የሰጠው ዋስትና በፖሊስ ታገደ

ነገረ ኢትዮጵያ ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው ነሃሴ 6/2007 ዓ.ም እያንዳንዳቸው በ15 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ተጠይቀው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ዋስትናቸው በአቃቤ ህግና በፖሊስ መታገዱን የፓርቲው የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፖሊስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት (ክፍል ሦስት) –የሌ/ጀነራል ፃድቃን እና የሌ/ጀነራል አበበ...

ሌተናል ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ ፃድቃን ገ/ተንሳይ ኤርትራዊ ከሆኑት ወላጆቹ ስራየ አውራጃ ሰገነይቱ ተወልዶ አድጎ ልክ እንደ ሳሞራ የኑስ ወደ ትግራይ የመጣው በስደት ነው፡፡ ከወላጆቹ ጋር ከኤርትራ ተሰዶ ማይጨው የመጣው በ1955 ዓ.ም ነበር፡፡ ወደ ደደቢት በረሀ አምርቶ ህወሓትን የተቀላቀለው የ12ኛ ክፍል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፋር መስተዳደር አዲስ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳደር ሾመ

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው: በኢህኣደግ ሰርዓት እረጂም ዓመታት በክልል መሪነት በማገልገል ሪከርድ የሰበረው ብቼኛ ኣገልጋይ ኣቶ እስማዒል ዓሊ ሲሮ ባለፈው ምረጫ ለፈደራል ፐርላማ መወዳደራቸውን ተከትሎ ዛሬ ኣዲስ መሪ ተሾሟል። ዛሬ የተሾሙት ኣቶ ኣዋል ዓርባ ዑንዴ ከምርጫው ቀደም ብሎ ከግብሪና እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 77 (PDF)

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የተለያዩ ቁምነገሮችን በውስጧ ይዛ በ24 ገጾች ታጅባ እነሆ ለንባብ በቅታለች:: ዘ-ሐበሻ በወቅታዊው የፖለቲካ ጉዳይ = በማህበራዊ ሕይወት = በኪነጥበብ = በስፖርት = በጤና + በሳይኮሎጂ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በማተኮር በወየወሩ ታትማ በሰሜን አሜሪካ ትሰራጫለች:: ጋዜጣዋን ከኢትዮጵያውያን ሱቆች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከረዢም አመታት በፊት የተጀመረው የባህርዳር ሞጣ ብቸና መንገድ አሁንም ችግር እየፈጠረ መሆኑ ተነገረ

-ከአመታት በፊት ተጀምሮ በማዝገም ላይ ያለው የባህርዳር ሞጣ ደጀን መንገድ አሁንም በንግድ እንቅስቃሴያቸው ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ በትራንስፖት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የስምሪት ተተኪ የስራ ሂደት ውስጥ የሚገኙ ባለሙያ እንደተናገሩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ለጋንቦ ወረዳ አሁንም ውጥረቱ እንደተባባሰ የቪዲዪ ማስረጃ ደርሶናል (ቢቢኤን)

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ለጋንቦ ወረዳ አሁንም ውጥረቱ እንደተባባሰ የቪዲዪ ማስረጃ ደርሶናል (ቢቢኤን)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንገነጠልም –ትግላችን የኦሮሞ ሕዝብ ውሳኔ ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ ነው”–ብ/ ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ ከአስመራ (የሚደመጥ)

ከሁለት ሳምንት በፊት አራት የኦነግ ድርጅቶች ወደ አንድ መምጣታቸውን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል:: ይህን ተከትሎ ከአውስትራሊያ የሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ብ/ጄ ኃይሉ ጎንፋ፤ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦነግ (በአባ ነጋ ጃራ የሚመራው) ምክትል ሊቀ መንበር፤ ስለ ኦነግ ዳግም መሰባሰብ አንጋግሯቸዋል:: ጀነራሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከህዝብ ጆሮ እና አይን የተደበቁ የዲያስፖራ ቀን ትችቶች –ልዩ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ (ቢቢኤን ሬዲዮ)

ከህዝብ ጆሮ እና አይን የተደበቁ የዲያስፖራ ቀን ትችቶች “መላኒየም አዳራሽ በሰላ ትችት ስትናወጥ፣ በመዋሸት የሚታወቁት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከማፍጠጥና ከመንቆራጠጥ በስተቀር አማራጭ አልነበራቸዉም” እንደ ታዳሚዎች አገላለጽ ልዩ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ (ቢቢኤን ሬዲዮ) [jwplayer...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>