ከሳዑዲ የተመለሱ 7000 በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በየመን ችግር ላይ ናቸው
ግሩም ተ/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) ከየመን በባህር ተሻግረው በየመን በኩል ያንን እልህ አስጨራሽ በረሃና ፈተና አልፈው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን ከአበሀ፣ ከሚስ ምሽት፣ ናጂራንና አሲር… ከመሳሰሉት የመን ድንበር አቅራቢያ ያሉ የሳዑዲ ከተማዎች ላይ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን እየገቡ ነው፡፡ ጅዳ...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው በደል ስቃይ ዛሬም ቀጥሏል (አዳዲስ መረጃዎች ከጅዳ)
በኢትዮጵያን ሃገሬ ጅዳ በዋዲ * በሪያድ መለዝ አካባቢ የሚገኝ፡ አሚራ ኑራ ዩንቨርስቲ ግቢ ሜዳ ላይ ያለዳስ ብርድ እና ጸሃይ የሚፈራረቅባቸው ከ 7 ሺሕ የሚበልጡ ወገኖቻችን በምግብ ውሃ እና የመጸዳጃ ቦታ እጦት እየተሰቃዩ ነው። የተጠቀሰው መጠለያ ውስጥ ያሉት ወገኖቻችን አብዛኛዎቹ ሴቶች ህጻናት እና አረጋውያን...
View Articleበስዊድን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ደጃፍ የሳዑዲውን የወገኖቻችን ስቃይ በማስመልከት የሻማ ማብራትና የተቃሞ ምሽት ተደረገ (ዜና ፎቶ)
ዛሬ ማምሻውን በስዊድን ስቶክሆልም ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እየደረሰባቸውና የደረሰባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰትን ተከትሎ በኢትዮጵያ ኢምባሲ ደጃፍ ላይ የተቃውሞ ሰልፍና የሻማ ማብራት ምሽት ተደርጓል። ይህን ተከትሎ በስዊድን የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ደጋፊዎች የተቃውሞውን ምሽት በፎቶ አድርሰውናል። ዜና ፎቶው የሚከተለው...
View Articleሰበር አሳዛኝ ዜና
አሳዛኝ ዜና ዛሬ ከጠዋት 12 ሠዐት በጊዮርጊስ ቤተክርሰትያን በር ላይ አንድ ሲሚንቶ የጫነ ሲኖ ትራክ ባደረሰው አደጋ የአራት (4) ሰው ህይወት ሲያልፍ እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቀ ሰዎች ቆስለዋል፡ እንዲሁም በእሳት አደጋ በኩል ያለው የቤተክርስቲያኑ በር በአደጋው አንድ ጎኑ ፈርሶአል፡፡...
View Articleበአ.አ የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች የሳዑዲን እና የኢትዮጵያን መንግስት ሲቃወሙ (Video)
ከቀናት በፊት ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ሕዝቡ ተቃውሞውን ማሰማቱን መዘገባችን ይታወሳል። “ታላቁ ሩጫ የብሶት መግለጫ” እያሉ ነበር የዘመሩት የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች። የኢትዮጵያ ቲቪን ካሜራ ማን ሲያዩ ደግሞ “Shame on u.. Shame on u” ሲሉ ነበር። “ታላቁ ሩጫ… ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያ...
View Articleከሳኡዲአረቢያ በተመለሱ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው በደል አገር ዉስጥም እንደቀጠለ መሆኑን የኢህአዴግ አባላት አጋለጹ
“ከተመላሾቹ መካከል የአክራሪ ፣የኦነግና የግንቦት 7 አባላቶች ስላሉ መዝግባችሁ በአይነ ቁራኛ ተከታተሉዋቸው’’ የመንግስት አመራር አካላት ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 19/2006 (ቢቢኤን) ፦ሳኡዲ አረቢያ ህጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውን ዜጎች...
View Articleየትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) “አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል”አለ
ከትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል! በህዝብ የተተፋው የኢህኣዴግ ስርአት ። የተለያየ ምክንያቶችን እየፈጠረ ህዝብን በማደናገር የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ሲል እንደ አንድ አላማ ይዞ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፣ ይህንንም አላማው...
View Articleበቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩኒቨርሲቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ምስል ይፋ ሆነ...
ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ በሳውዲ አረቢያ ከእሳት ወደ ረመጥ ያመራው የወገኖቻችን ህይወት አሰቃቂ እና ዘግናኝ በሆኑ አደጋዎች ታጅቦ ግፍ እና መከራው ቀጥሏል:: በቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩነቨርስቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ምስል ይፋ ሆነ። ከአስራ ስምንት ዓመት በታች...
View Articleከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም)
ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል በፌስቡክ የግል መልዕክት አንድ እህት ብታነጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ ቤሩት ደወልንላት። አነጋግርናት። ሌሎችንም እንዲሁ አንጋገርን። ከዚያም የሚከተለው አሳዛኝ መረጃ እንዲህ ተቀናበረ።...
View Articleበሳውዲ አገር የተፈጸመው የኢትዮጵያውያን ውርዴት ያተስተናገደው ማን እንደሆን የማያውቅ ወይም የሚጠራጠር ካለ መልሱ...
ከጎሹ ገብሩ በመጀመርያ የወገናችሁ ሥቃይና መከራ አንገብግቧችሁ ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ፣ሲከፉ አብሮ ለምከፋት፣ሲቸገሩ ችግራቸውን አብሮ ለመጋራትና በደላቸው የናንተ በደል መሆኑን ለማሳዬት በዓለም ዙርያ ለምትገኙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በሙሉ በጣም ኮርቸባችሁ አለሁ። ወሳኙ ሰላም፣ፈቅርና አንድነታችን ማረጋገጥ...
View Articleየሻማ ማብራት ጥሪ በኮለራዶ
በኮለራዶ December 8, 2013 ከጠዋቱ በ10 ሰዓት በዳግማዊት ግሸን ማርያም ቤ/ክ ለሳዑዲው ጥቃት ሰለባዎች የሻማ ማብራት ምሽት ተዘጋጅቷል። የጥሪው ወረቀት የሚከተለው ነው፦ Related Posts:በሳዑዲ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማሰብሻማ ማብራት ምሽት ስነ-ሥርአት…በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የኢጣሊያ ግዛት…የኢትዮጵያ...
View Articleበሳዑዲ ትናንት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተው የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወደ ጅዳ አየር ማረፊያ አምርተዋል
ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ በፌስቡክ ገጹ እንዳስነበበው፦ አስደሳቹ ዜና በትናንትናው እለት ከጊዜያው ማቆያ በር ለቀናት ያለ ምግብና ውሃ ለሶስት ቀናት መሰቃየታቸውን ተከትሎ ከሳውዲ የጸጥታ ሃይሎች ጋር ተጋጭተው የነበሩት ወገኖች ዛሬ ጉዳያቸው አልቆ እና ቲኬት ተቆርጦላቸው ወደ ጅዳ አየር ማረፊያ ማቅናታቸውን ተጨባጭ...
View Articleየስብሰባ ጥሪ በኔዘርላንድ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
አ ምስተርዳም/ኔዘርላንድ Related Posts:ሌባ ተይዞ ዱላ ይጠየቃል? በሆላንድ…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ…ጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!
View Articleየአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ከተቃዋሚዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ በአወዛጋቢው የ1997 ዓ.ም ምርጫ የታዛቢ ቡድን መሪ የነበሩት አና ጐሜዝን ጨምሮ “ለአፍሪካ ፣ ካሪቢያን፣ ፓስፊክና የአውሮፓ ህብረት” የጋራ ስብሰባ ወደ አዲስ አበባ የመጡ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ሰሞኑን ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ፓርቲያቸውን ወክለው በውይይቱ...
View Articleዶክተር ያዕቆብ ሀይለማርያም የአንዱአለም አራጌ መፅሀፍ ሲመረቅ ያስተላለፉት መልዕክት (ቪድወ )
Related Posts:ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለብሔራዊ ምክር ቤትአቶ ኩማ ደመቅሳ በአቶ ድሪባ ኩማ…ይድረስ ለሀይለማርያም ደሳለኝ –…Video: የአንዱአለም አራጌ ታሪክ…የ255ቱን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች
View Articleእስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ አፍሪካውያንን ከሃገሬ አስወጣለሁ አለች
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዳስነበበው እስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ የሚጠጉ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከሃገሯ እንደምታስወጣ ያስታወቀች ሲሆን በህገወጥ መንገድ በሊቢያ የሚኖሩ ከ120 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ተብሏል፡፡ የእስራኤል ካቢኔ (በአንድ...
View Articleየማለዳ ወግ …የጅዳ ሸረፍያ እስከ መካ ሽሜሲ የተሰማው የወገን ዋይታ … !
ነቢዩ ሲራክ ፈታኙን ወቅት ለማለፍ … የሳውዲ የምህረት አዋጅ አልቆ በሪያድ መንፉሃ ላይ አለምን ያሳዘነ ሰቆቃ ተፈጸመ …ስጋት ነግሶ ፣ ኑሮ ከብዶን ጨንቆን ጠቦን ከርመናል ! በዚህ ክፉ ቀን ወገን ወገኑን ለመርዳት ደፋ ቀና በማለቱ ረገድ የሃገሬ ልጅ ከጫፍ እስከ ጫፍ በቁጭት ስሜት ሲንቀሳቀስ የፖለቲካው ትኩሳት...
View Articleየብኣዴን እና የኦሕዴድ መኮንኖች ከሰራዊቱ ሊቀነሱ መሆኑ ታወቀ
በሰራዊቱ ውስጥ አለመተማመን ነግሷል፤ የሕወሃት ጄኔራሎች ፈርተዋል ምንሊክሳልሳዊ-በሰራዊቱ ውስጥ የተነሳውን ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ተከትሎ የቀድሞ የኢሕዴን እና የኦሕዴድ ባለስልጣናት ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ እንደሚቀነሱ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል:: በየቀኑ ለስብሰባ የሚቀመጠው ሕወሓት መራሹ የጄኔራል መኮንኖች...
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሰሩት ኮሚቴዎች እንዲፈቱ ለመጠየቅ የጠሩት የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ
ስኬታማው የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ! ህዝበ ሙስሊሙ ለመሪዎቹ አጋርነቱን፣ ለዓላማው ፅናቱን ዳግም አረጋገጠ!!! እሁድ ሕዳር 22/2006 ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ ህዝበ ሙስሊሙ በግፍ ለታሰሩት መሪዎቹ ያለውን ፍቅርና አጋርነት የገለጸበት የዛሬው ‹‹ኑ! ለመሪዎቻችን በዚያራ አጋርነታችንን እናሳይ!››...
View ArticleHiber Radio: ከቤይሩት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ የዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አስከሬን ወደ አገር ቤት ተሸኝቷል
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 22 ቀን 2006 ፕሮግራም <…ዓለም አቀፉ ግብረ ሀይል ቢሮ ከፍቶ በሙሉ ጊዜው በሳውዲ በችግር ላይ ያሉ በየመን በረሃ ላይ የተጣሉትን ለመርዳት እየሰራ ነው።ጉዳዩ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጭምር ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ ሲሰራ ቆይቷል። 24 ሰዓት ሙሉ...
View Article