“ነብሰ ጡሯን አስገድደው ሲደፍሯት ሞተች..”–ፀጋ ኪዳኔ (ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያዊት –ቃለምልልስ)
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሳዑዲ አረቢያ ተመላሽ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል የተወሰኑትን በጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው በኩል አነጋግሯል። ዘ-ሐበሻ ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ እንደወረደ አስተናግዳዋለች፦ ስምሽ ማን ነው? ፀጋ ኪዳኔ ገብረኪዳን ምን እየጠበቅሽ ነው? ዘመድ አለችኝ አዲስ አበባ...
View Article“አንድ ጊዜ ሆድ ብሶኝ ራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር”–ከሳዑዲ ተመላሿ ሃያት አህመድ (ቃለምልልስ)
ከዚህ በፊት ባቀረብናቸው ሁለት ዜናዎች ከሳዑዲ አረቢያ ስቃይ ተርፈው ለሃገራቸው መሬት ከበቁት ኢትዮጵያውያን መካከል የሁለቱን ከአዲስ አድማስ ጋዜጠና አበባየሁ ገበየሁ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ማስነበባችን ይታወሳል። አሁንም የምናቀርብላችሁ ሓያት አህመድ የተባለችውን ከሰሞኑ ለሃገሯ ምድር የበቃችውን እህታችንን...
View Articleኢሳያስ አፈወርቂ ታዩ
Photo Credit: shabait.comካለፈው ኦክቶበር ወር ጀምሮ ከመገናኛ ብዙኃንና ከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጤንነት ጉዳይ እያነጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንቱ በፖርት ሱዳን ዛሬ ታዩ። እንደ ኤርትራ የማስታወቂያ ሚ/ር ድረ ገጽ ገለጻ ትናንት ከአስመራ ተጉዘው ወደ ፖርት...
View Articleበሳዑዲ በአሚራ ኑራ ጊዜያዊ መጠለያ በተነሳ ግጭት አንዲት ነብሰጡር በአውቶቡስ ተገጭታ ሕይወቷ አለፈ
(ዘገባ በኢትዮያን ሃገሬ ጅዳ በዋዲ) በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ አሚራ ኑራ ዩንቨርስቲ ውስጥ፡ ግዜያዊ መጠለያ ሜዳል ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና በሳውዲ ፖሊሶች መሃከል በተነሳ ግጭት አንዲት ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት በአውቶብስ ተገጭታ ህይወቷ አለፈ። ሪያድ መንፉሃ እየተባለ ከሚጠራ አካባቢ ሰሞኑንን በውሳዲ ፖሊሶች...
View Articleአብርሃ ደስታ “አንዱዓለም አራጌ በትግራይ ሕዝብ የሚወደድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ነው”አለ
(ዘ-ሐበሻ) ከመቀሌ ኢትዮጵያ በየጊዜው በፌስቡክ እና በተለያዩ ድረገጾች ወቅታዊ መረጃዎችን በማድረስ የሚታወቀው አብርሃ ደስታ አንዷአለም አራጌ በትግራይ ሕዝብ የሚወደድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ነው አለ። በአሁኑ ወቅት የ ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘውና በዚህ አመት የዘ-ሐበሻ እና የኢሳት ተከታዮች...
View ArticleHiber Radio: በሳዑዲ ትላንት ሁለት ኢትዮጵያውያን ተረጋግጠው ሞተዋል
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 15 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ <<…ትላንት ሁለት ኢትዮጵያውያን ተረጋግጠው ሞተዋል። ከአምስት ቀን በፊት ሌሎች ሁለት ሞተው ነበር። አንዲትን ሴት ትላንት ማታ በመኪና ገጭተው ገለዋታል…>> እድሪስ ከሳውዲ ለህብር ከሰጠው ቃለ ምልልስ...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና የጋምቤላ ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ ሰራዊት በጋራ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታወቁ
(ዘ-ሐበሻ) የጋራ ትግል አስፈላጊ መሆኑን በፅኑ እንደሚያምኑ የሚገልጹት የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢሕአግ/ እና የጋምቤላ ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ጋሕነን/ በሕዳር 13/2006 ዓ.ም በሁመራ ሉግዲ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1፡00 ለሶስት ሰዓት ያህል በወሰደው ውጊያ የወያኔው 24ኛ ክፍለ ጦር...
View Articleከአቶ ኃይለማሪያም መጠበቃችን ስህተት ነበር –ግርማ ካሳ
(muziky68@yahoo.com) ኖቬምበር 25 ቀን 2013 በሕገ መንግስቱ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ናቸዉ። የጦር ኃይሎች ኤታ ማጆር ሹምን፣ ተቀዳሚ ጠቅላይ ሚኒስትርን፣ የሚኒስቴር ካቢኔዎችን፣ የፌደራል ፖሊስ አዛዦችን … የመሾምና የመሻር ሙሉ...
View Articleበእሁዱ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ታላላቅ አትሌቶች በፍርሃት ሳይገኙ መቅረታቸው ተዘገበ
ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ የደረሰባቸውን እና እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ በማስመልከት ባለፈው እሁድ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች ለሃዘን መግለጫ እንዲሆን ጥቁር ሪቫን አስረው እንዲሮጡ ሰማያዊ ፓርቲ ጠይቆ የኃይሌ ገ/ስላሴ ንብረት የሆነው ታላቁ ሩጫ ይህን መከልከሉ ይታወሳል። ከውድድሩ በኋላ...
View Articleከቁጫ ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ የቀድሞውን የዞን አስተዳዳሪ ጨምሮ 4 ግለሰቦች ታሰሩ
የቁጫ ህዝብ ካለፈው አመት ጀምሮ እያነሳቸው ባሉት የማንነት ፣የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች ከመንግስት ጋር ፍጥጫ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ መንግስት የጀመረውን የእስር እርምጃ ገፍቶበታል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ...
View Articleየአንዱአለም አራጌ ታሪክ በዳንኤል ተፈራ
Millions of Voices for Freedom Related Posts:የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት…ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ…በህገ-ወጥ ርምጃ ሕጋዊው ሰላማዊ…በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ…ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች…
View Articleበእስራኤል የኢትዮጵያን እናድን ማኅበር የሳዑዲውን የወገን እልቂት ለማስቆም 8 ጥያቄዎችን አቀረበ
(ዘ-ሐበሻ) በ እስራኤል ሐገር የሚገኘው የኢትዮጵያን እናድን ማኅበር በቴላቪቭ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፃፈው ግልጽ ደብዳቤ በሳኡዲ አረቢያ የወገኖቻችንን እልቂት ለማስቆም 8 ጥያዊዎች በአስቸኳይ እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበ። “የኢትዮጵያ መንግስት ፈጥኖ ለዜጐች ማድረግ የሚገባውን ህይወትን የማትረፍ ተግባር...
View Article“የህሊና እስረኛ መሪዎቻችን ላይ በሐሰት መፍረድ ህዝበ ሙስሊሙ ላይ መፍረድ ነው”–ድምጻችን ይሰማ
ከድምፃችን ይሰማ የተሰጠ መግለጫ ማክሰኞ ሕዳር 17/2006 ከመንግስታዊው እስልምና መምጣት በኋላ የህዝበ ሙስሊሙን ድምጽ ለማሰማት የመንግስት ዋነኛ ቢሮዎች ድረስ የደረሱት መሪዎቻችን ዛሬ በግፍ እስር እየተጉላሉ ይገኛሉ፡፡ የህዝብን ድምጽ አሻፈረኝ ያለው መንግስት እያደረሰው ያለው ግፍ አሁንም በህዝበ ሙስሊሙ ላይ...
View Articleፖሊስ ኢትዮ-አሜሪካዊው በሜሪላንድ ሚስቱን እና ልጁን ገድሎ ራሱን አጥፍቷል አለ
ባለፈው ሳምንት ኢትዮ-አሜሪካዊው ቢኒያም አሰፋ፣ ባለቤቱ እና ልጁ በቤት ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ዘ-ሐበሻ የሜሪላንድ የዜና ማሰራጫዎችን መዘገቧ ይታወሳል። በወቅቱ ለ3 ሰዎች ሞት ተጠያቂው ማን እንደሆነ ያልተገልጸ የነበረ ቢሆንም፤ የባልቲሞር ፖሊስ በዚህ የሶስት ሰዎች ህይወት መጥፋት ዙሪያ ደረስኩበት ባለው...
View Articleኢቴቪ ጠፍቷል ያለውን የአኬልዳማ ዶክመንተሪ ፊልም ሙሉ ቅጂ አቀረበ
ከዳዊት ሰለሞን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር የሆነው አንዷለም አራጌና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል ናትናኤል መኮንን በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ እነ አንዷለምን የያዝነው በቂ ማስረጃ ሰብስበን ነው ሲሉ ከቆዩ በኌላ የኢትዩጵያ...
View Articleለሚኔሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባላት ታላቅ የስብሰባ ጥሪ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። የታላቋ ደብራችን የሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመጪው ታህሳስ 6 2006ዓ.ም/ ዲሴምበር 15 2013 ዓ.ም አጠቃላይ የምእመናን ጉባዔ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኗ በአስተዳደር...
View Articleበታላቁ ሩጫ ሕዝቡ በሳዑዲ ላይ ተቃውሞውን ሲያሰማ ነበር፤ ሕዝቡ “አዝኗል ሀገሬ”እያለ ዘፍኗል –ሪፖርተር
“ሥራ አጥነት የስደት አበሳ ማብቂያው ቅርብ ላለመሆኑ ማስረጃ” በሚል ርዕስ ሪፖርተር ጋዜጣ ባስነበበው ዜና ትንታኔ “ታላቁ ሩጫ እሑድ ኅዳር 15 ቀን 2006 ዓ.ም. በጃንሜዳ ሲካሄድ ተሳታፊው ሁለት ስሜቶችን እኩል ለማስተናገድ ሲታገል ተስተውሏል፡፡ አንዴ የሐዘን ደግሞ ወዲያው የደስታ ስሜቱን ሲያስተጋባ ታይቷል፡፡”...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ የዛሬ አዳዲስ መረጃዎች –በነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከ40 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ገብተዋል ይሉናል፤ የሳዑዲ ባለስልጣናት ደግሞ 28 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ነው ወደ ሃገራቸው የላክነው ይላሉ። ዶ/ር ቴዎድሮስ 13 ሺህ ሰው ከየት ሸቅበው ነው?… ለማንኛውም ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የሚሰጠንን አዳዲስ መረጃዎች...
View Articleየባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ሲጮኹ ዋሉ፤ ዲኑ ተማሪዎቹን “በዩኒቨርሲቲው በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ”አሉ
የዩኒቨርሲቲው ዲን ዶ/ር ባየልኝ ዳምጤ “በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ” አሉ (ዘ-ሐበሻ) በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የሆኑ ተማሪዎች ከውጤት አሰጣጥ ጋር ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ሲጮኹ መዋላቸውን የዘ-ሐበሻ የባህርዳር ዘጋቢዎች ከስፍራው ዘግበዋል። እንደ ዘጋቢዎቻችን ገለጻ...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያልተናገሩት ወይም ያላደረጓቸው 8 ነገሮች
ከኢሳያስ ከበደ ዶ/ር ቴዎድሮስ በፌስቡክ በያዙት የቁጥር ጨዋታና በሳዑዲ መንግስት ገንዘብ ከተመለሱት ኢትዮጵያውያን ጋር በተነሱት ፎቶ ግራፎች የተነሳ አንዳንዶች ጥሩ ሥራ እየሰሩ ነው በማለት ሲያሞካሿቸው ይደመጣሉ። በተለይ በሳዑዲው ጉዳይ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትንፍሽ እንዳይሉ በተደረገበት ሁኔታ፤ ዶ/ር ቴዲ...
View Article