አረና ፓርቲ ተከፋፈለ መባሉን አስተባበለ
አረና ፓርቲ ተከፋፈለ ሲል የዘገበው አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዶትኮም፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የተወሰኑ አባላት ራሳቸውን ከፓርቲው እንዳገለሉ ቢናገሩም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ በፓርቲው ውሳኔ መባረራቸውን እንደገለፀ ትላንት ጠቆመ፡፡ አረና በበኩሉ፤ ፓርቲው ተከፋፈለ መባሉን አስተባብሏል፡፡ በፓርቲው ውስጥ የስነ...
View Articleአቶ በላይ ፍቃዱ በረዳ ማን ናቸው ?
መኢአድ እና አንድነት የሚፈጥሩት የዉህዱ ፓርቲ ሊቀመንበር ለመሆን፣ እጩ ተወዳዳሪ ሆነው ከቀረቡት መካከል አቶ በላይ ፍቃዱ በረዳ ይገኙበታል። አገር ቤት የሚገኙ የአንድነት አባላትና መሪዎች ዘንድ አድናቆትና ከበሬታ እንዳላቸው የሚነገርላቸው አቶ በላይ፣ ለነባሩ የአንድነት ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ጠንካራ ተፎካካሪ...
View Articleኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች አሜሪካ ከመግባታቸው በፊት የኢቦላ ቫይረስ እንደሚመረመሩ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) እዚህ ሰሜን አሜሪካ ከነገ ጀምሮ በሚደረገው ትልቅ ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባው ውስጥ ከመግባታቸው አስቀድሞ ከኢቦላ ቫይረስ ነፃ መሆናቸውን ምርመራ እንደሚያደርጉ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ። ከ729 ሰዎች በላይን የገደለውና በርካቶችን በቫይረሱ ተጠቂ...
View Articleበሁለት ካርቶን ታሽጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል የተያዘው ወርቅ በጄነራል ሳሞራ የኑስ ትዕዛዝ እንዲወጣ መደረጉ ተዘገበ
በሁለት ካርቶን ታሽጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል የተያዘው ወርቅ በሳሞራ የኑስ ትዕዛዝ እንዲወጣ መደረጉን ምኒልክ ሳልሳዊ ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ የጄኔራል ሳሞራ የኑስ እንደሆነ የሚጠረጠረው አንድ መቶ ሰባ አምስት ኪሎ ወርቅ ከአገር ሊወጣ ሲል ተይዞ የነበረ ቢሆንም በጄኔራሉ ትእዛዝ ከአገር እንዲወጣ መደረጉን የአየር...
View ArticleHiber Radio:- የኬኒያ ባለስልጣናት በኦብነግና በሕወሃት አገዛዝ መካከል የሚደረገው የደፈጣ ውጊያ አሳስቦናል አሉ፤...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 27 ቀን 2006 ፕሮግራም << ...ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ተቃውሞ ፖለቲካ በርካታ መስዋዕትነቶች ተከፍለዋል ከነ ፕ/ር አስራት እስከ ዛሬው የነሀብታሙ ፣የሺዋስ እስር ማንሳት ይቻላል። ይህ ትልቅ ዋጋ ነው...ትግሉ ግን ለውጥ ማምጣት መቻል አለበት እኔ ለአንድነት...
View Articleየዞን 9 ጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ የክስ መቃወሚያ ቀጠሮ ተላለፈ
የዞን ዘጠኝ ስድስት ጦማርያንና ሶሰት ጋዜጠኞች በወንጀለኛ መቅጫ ህግና በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም አቅደዋል፣ ተዘጋጅተዋል፣ አሲረዋል፣ አነሳስተዋል እንዲሁም ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በሁከትና በአመፅ ለመለወጥ አስበዋል ተብለው በዋና ወንጀል አድራጊነት በፈፀሙት በህገ...
View Articleአዲስ መረጃ በአቶ በረከት ዙሪያ፡ ምስጢር አወጡ የተባሉትን የጂዳ ቆንስላ ጽ/ቤት እያመሰ ነው
ሰበር ዜና አቶ በረከት ስሞኦን ዛሬ August 5, 2014 የሆስፒታል ቀጠሮቸውን ያጠናቅቃሉ ! « በአቶ በረከት ጉዳይ ካድሬዎች ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤትን ሲያምሱ ዋሉ » Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ ሳውዲ አረቢያ በህክምና ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስሞኦን ከህመማቸው አገግመው ሼክ አላሙዲን ወደ አዘጋጁላቸው...
View Articleተስፋዬ ገብረአብ ይናገራል (ቪድዮ)
ተስፋዬ ገብረአብ በኦሳ ጋባዥነት እዚህ አሜሪካ ይገኛል። ሰሞኑን ያደረገውን ንግግር ለግንዛቤዎ ቪድዮ ተመልከቱት።
View Articleወይንሸት ሞላ፣ አዚዛ መሀመድ እና ኡዝታዝ መንሱር 5 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቁ
(ዘ-ሐበሻ) አዲስ ጉዳይ መጽሔት ፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ መሃመድ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ም/ቤት አባል ወ/ሪት ወይንሸት ሞላና የእስልምና እምነት ተከታዮች በአንድ ላይ በተከሰሱበት መዝገብ አዚዛ፣ ወይንሸትና ኡዝታዝ መንሱር በ5 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤቱ ሲወስን የተቀሩት ግን 14ቀን ጊዜ ቀጠሮ...
View Articleየሕወሓት ጄኔራሎች ሲታመሱ ዋሉ፤ ሁለት ከፍተና የጦር መሃንዲሶች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል
ምንሊክ ሳልሳዊ እንደዘገበው፦ በጥርጣሬ/ግምት ካልሆነ በቀር አስራ አራቱ መኮንኖች የት እንደገቡ አይታወቅም። ሁለት ከፍተና የጦር መሃንዲሶች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል። ወደ መቀሌ ከዲያስፖራው ጋር ለዘረፋ የንግድ ሽርክና ኢንቨስተሮች ለመመልመል ያመሩት ጄኔራሎች ሳይቀሩ በምን እንደመጡ...
View Articleለጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድና የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላ የተፈቀደው ዋስትና ተከለከለ
ከአሸናፊ ደምሴ በአንዋር መስጊድና አካባቢው ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በተፈጠረ ግጭትና ሁከት ተሳትፈዋል በሚል ፖሊስ ምርመራ እያደረገባቸው ከሚገኙ 14 ተጠርጣሪዎች መካከል ጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድና የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላን ጨምሮ ለሦስት ሰዎች ፍርድ ቤት ትናንት ጠዋት ፈቅዶት የነበረው የ5 ሺህ ብር...
View Articleከ328 ሺህ ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ የቴሌኮም ሠራተኞች ተከሰሱ
በአሸናፊ ደምሴ በኢትዮ-ቴሌኮም አዲስ አበባ ቅርንጫፍና በደቡብ አዲስ አበባ የሃና ማርያም ቅርንጫፍ ሠራተኞች የነበሩ ሁለት ሰዎች ጨምሮ በአጠቃላይ አስር የሚደርሱ ተጠርጣሪዎች የፌዴራሉ ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ሕግ የደንበኞችን የሞባይል ሲም ካርድ ኮዶች በመስበር ከተለያዩ ባንኮች በሀዋላ የተላከን...
View Articleየደመወዝ ጭማሪው ጉዳይ –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለምበወ/ሮ አስቴር ማሞ ፊርማ ለመስሪያ ቤቶች የተላከውን የደሞዝ ጭማሪ ዝርዝር ተመለከትኩት። ዝቅተኛው ተከፋይ 195 ብር ተጨምሮለታል፣ በዚህም መሰረት ከ420 ብር ወደ 615 ብር ይሸጋገራል። ከፍተኛው ተከፋይ ደግሞ 27.4 በመቶ ተጨምሮለት ከ6460 ወደ 8236 ከፍ ብሎአል። ሰራተኞቹ ጭማሪውን...
View Articleመከሰሳቸውን ከፖሊስ ሳይሆን ከሚዲያ የሰሙት የሎሚ መጽሔትና የአፍሮታምይስ ጋዜጣ አዘጋጆች ይናገራሉ
“ስለመከሰሳችን የምናውቀው ነገር የለም” አቶ ግዛው ታዬ የሎሚ መፅሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ ክሱን በተመለከተ የምናውቀው ነገር የለም። ከዚህ በፊት ከማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ይደወልልን ነበር። እዚያ ሄደን ቃላችንን እንሰጥ ነበር። እኛ አሁን መገረም ነው የፈጠረብን። ሕገ-መንግስቱን አከበራለሁ የሚል...
View Articleኢትዮጵያውያን በሙኒክ አንድ ላይ “ላንቺ ነው ኢትዮጵያን”ዘመሩ
ሰሞኑን በጀርመን ሙኒክ በተደረገ በአውሮፓ የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል መዝጊያ ላይ ስሜታዊ የሆነ እንቅስቃሴ ታይቷል። ይኸውም “ላንቺ ነው ሃገሬ” የሚለውን ዘፈን ሕዝቡ አብሮ በመዝፈን አንዳንዶቹ ተቃቅፈው ሲላቀሱ የሚከተለው ቪድዮ ያሳየናል። እንመልከተው።
View Articleአሜሪካ ለአፍሪካ 33 ቢሊዮን ዶላር አሰባሰበች
እኛ ከአፍሪካ የተፈጥሮና የከርሰ-ምድር ሃብቷን ብቻ ፈልገን ሳይሆን በቅድሚያ የምናየውና የምንተማመንበትም የሰው ሃብቷ ነው ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአፍሪካ ላይ ያላቸውን የወደፊት ተስፋና እምቅ አቅም አድንቀው ተናግረዋል፡፡ የእርሣቸው መንግሥት ፍላጎት በአፍሪካና በአሜሪካ መካከል ያለው2ን...
View Articleበአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት አራዳ ፍርድ ቤት ዛሬ እንዲህ ሆነ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 በአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ እንደሚቀርቡ በመነገሩ ብዛት ያላቸው ሰዎች ቀደም ብለው በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው ነበር፡፡ፖሊስ በፍርድ ቤቱ የተሰጠውን የቀጠሮ ሰዓት አክብሮ እስረኞቹን ማቅረብ...
View Articleየአቶ በረከት የዛሬ ውሎ፤ ባለስልጣኑ ለደህነታቸው ጥበቃ ከሆስፒታል መልስ የጅዳን ቆንስላ ጽ/ቤት ዛሬ ጎበኙ
Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ አቶ በረከት ስሞኦን ከሆስፒታል ቀጠሮአቸው መልስ ዛሬ የጃዳ ቆንስላ ጽ/ቤትን ለመጀመሪያ ግዜ መጎብኘታቸው ታውቋል ። አቶ በረከት እግር መንገዳቸውን ለዲፕሎማቱ ስለጤንነታቸው ሁኔታ ገለጻ እንዳደረጉ ከቆንስላው ጽ/ቤት የወጡ ምስጢራው መረጃዎቻችን ያመለክታሉ:: አቶ በረከት ስሞን...
View Article