ሕወሓት አቶ አንዳርጋቸውን በቲቪ ስታቀርብ ራሷን በራሷ ያጋለጠችባቸው 4 ቅጥፈቶች
ስንታየሁ ከሚኒሶታ እንደተጠበቀው በሕወሓት መንግስት በሚመራው የኢትዮጵያ ፖሊስ ፕሮግራም ላይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲቀርቡ ተደርጓል። የአቶ አንዳርጋቸው በቲቪ መቅረብ ከዚህ ቀደም በአንዷለም አራጌ፣ በብርቱካን ሚደቅሳ፣ በደበበ እሸቱ፣ በአቡበከር አህመድ ላይ የተለመደ በመሆኑ ብዙም አስገራሚ አልሆነም። ሆኖም ግን...
View Articleአንዳርጋቸው ምን አዲስ ነገር ተናገረ ( ሄኖክ የሺጥላ)
ሄኖክ የሺጥላ ሰሞኑን ወያኔ እንደ አናጤ ሱሪ አስር ቦታ ለጣጥፎ (በእንግሊዘኛው edit and copy paste ) አድርጎ ያቀረበልንን እና በፖሊስ ፕሮግራም ያስተላለፈልንን ቪዲዮ ተመለከትኩ። በጣም የገረመኝ ነገር ግን እኔ የማላውቀውን ፣ ወያኔ የሆነና አማሪካ ወይም አውሮፓ ሀገር የሚኖር ( እሱም ቢሆን ላያውቀው...
View Articleየአቃቂ ቃሊቲ የአንድነት ፓርቲ ልዩ ኮንፈረንስ ዛሬ በይፋ ተከፈተ – ፍኖተ ነጻነት
‹‹የነጻነት ትግሉ በአፈና ስር ቢወድቅም ትግሉ ለአንድ አፍታም አይቆምም›› በማለት ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ይህ ኮንፈረንስ በአይነቱ ልዩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ ልዮ ኮንፈረንስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚደረግ እና በመዝጊያው ዕለት...
View ArticleHiber Radio: በአንዳርጋቸውላይ የተቀናበረው ፊልም በሳቸውና በሌሎች ላይ የሚፈጸመውን ሰቆቃ አጋለጠ፤ * ድምጻችን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ20 ቀን 2006 ፕሮግራም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልጥር በዓል አደረሳችሁ << በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበው የአገዛዙ ፊልም ያው እንደተለመደው ተቆርጦ የተቀጠለ አቶ አንዳርጋቸው ከነበሩበት ክፍል ቀጥሎ ቶርች የሚያደርጉት ሰው የጣር ድምጽ...
View Article4 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠፉ
(ዘ-ሐበሻ) በሃይዋርድ ፊልድ ኦሪገን (አሜሪካ) የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ የመጡ አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መጥፈታቸውን የኦሪገን ዩኒቨርሲቲ ቃል አቀባይ ሚስ ጁሊ ብራውን አታወቁ። ከጠፉት አራት የሚሆኑት አትሌቶች ውስጥ 3ቱ ሴቶች መሆናቸውና አንዱ የ17 ዓመት ወጣት ወንድ መሆኑን ያስታወቁት ቃል...
View Articleስበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ህክምና ላይ የሚገኙት የአቶ በረከት ስሞኦን የጤነት ሁኔታ እያነጋገር ነው።
እሁድ ከአዲስ አበባ አንድ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ዶ/ር አስከትለው በሼክ አላሙዲን የግል አይሮፕላን እኩለለሊት ጅዳ ስውዲ አረቢያ ለህክምና በሚስጠር እደገቡ የሚነገርላቸው አቶ በረከት ስሞኦን በተለምዶ ብግሻን እይተባለ የሚጠራ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የልቡ ደም ቧንቧ ለማስፋት የተደረገላቸው መሆኑን ከሳውዲ...
View Article“በትናንትናው ዒድ ህዝበ ሙስሊሙ የስነልቦና የበላይነትን ተጎናጽፏል፤ ተቃውሞ በማድረግም ባለማድረግም አንድ መሆኑን...
ማክሰኞ ሐምሌ 22/2006 ህዝበ ሙስሊሙ በተከፈተበት መንግስታዊ ጥቃት እንደተቆጣ እና እንዳኮረፈ የሚያልፉት ዒዶች ቁጥር ትናንትም በአንድ ጨምሮ ውሏል፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ሲታገል ቆይቷል፤ እየታገለ ነው፤ ይታገላልም ኢንሻአላህ! እንደብረት የጠነከረ አንድነቱ አልተነካም፡፡ አንድነቱ ተቃውሞ በማድረግም ባለማድረግም አንድ...
View Article“ዶ/ር ኢንጂነር”ሳሙኤል ዘሚካኤል ኬኒያ ላይ ተይዞ ወደ ሃገር ሊመለስ ነው ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) አነጋጋሪው ‘ዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል’ ኬንያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን እና ወደሃገር ቤትም እንደሚመለስ ኢቶሚካሊንክ የተባለው የራድዮ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ አስታወቀ። በከተማው ውስጥ የማይገባውን የትምህርት ደረጃና ማዕረግ ጭኖ ሕዝብን ሲያታልል ነበር የተባለው ሳሙኤል ዘሚካኤል በመገናኛ...
View Articleዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሕወሓት መንግስት በአንዳርጋቸው ላይ ላወጣው ቪዲዮ ምላሽ ሰጡ
የግንቦት 7 ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሕወሓት መንግስት ከ3 ቀን በፊት በቲቪ በማሳየት ላቀረበው ቪድዮ ምላሽ ሰጡ። ቪድዮው የተዘጋጀው የሰውን አንገት ለማስደፋትና ለፕሮፓጋንዳ መሆኑን የጠቀሱት ዶ/ር ብርሃኑ በአቶ አንዳርጋቸው እጅ ምንም ዓይነት ምስጢሮች እንደሌሎ ተናግረዋል። አቶ አንዳርጋቸው ሰጥተውታል...
View Articleየዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞችን ክስ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ (አስቂኙ ክስና አስቂኙ ማስረጃ)
አገራችን ኢትዮጵያ በጥሩ ልትጠራባቸው የምትችላቸው ጉዳዮች እንዳሉ ሆነው በድህነት በሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ በሙስና እና ሃሳብን ነጻነት በመግለጽ መብት የተለመዱ የምናፍርባቸው ጉዳዩች ሆነውመቀጠላቸው እሙን ነው፡፡ ሃሰብን በነጻነት መግለጽን አስመልክቶ ሶስት ወራትን ከፈጀ ምርመራ በኋላ በብዙ የፓሊስ ድብብቆሽሂደት...
View Articleበፖሊስ የተፈነከተችው ወይንሸት ሞላ እና አዚዛ መሐመድ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
ከዳዊት ሰለሞን ወይንሸት ሞላ ቀጭኗ የጥንካሬ ምልክት ከሁለት ሳምንት በፊት በአንዋር መስጊድ በተፈጸመ ጥቁር ሽብር እጇንና ጭንቅላቷን ተጎድታ እስር ቤት የተወረወረችውን ወይንሸት ሞላን የጠዋቱን ብርድ እየተጋፋን ልንጠይቃት ከኤልያስ ገብሩ ጋር አምርተን ነበር፡፡ከፎቶግራፍ ጋዜጠኛዋ አዚዛ መሐመድ ጋር አንድ ክፍል...
View Articleለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከው የተማፅኖ ደብዳቤ
ከመጋቢት ወር ጀምሮ ባለፉት ሦስት ወራት በእስር ላይ የቆዩት ጦማሪያንና ጋዜጠኞች በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሲሆን፣ በፀረ ሽብርተኝነተ አዋጁ ክስ ተመሥርቶባቸዋል፡፡ ‹‹ዞን ዘጠኝ›› በመባል የሚታወቀው የጦማሪያን ቡድን አባላት ዘለዓለም ክብረት፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ በፍቃዱ ኃይሉ፣...
View Articleበረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ ላይ ምስክሮች ተሰሙ
ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውን የበራራ ቁጥሩ ET-702 ቦይንግ 767 አውሮፕላንን የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም. በመጥለፍ ወንጀል በሌለበት ክስ የተመሠረተበት ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ ላይ፣ ዓቃቤ ሕግ ሐምሌ 22 ቀን 2006 ዓ.ም. ምስክሮቹን አሰማ፡፡ ረዳት አብራሪ...
View Articleሕፃናትን ዒላማ ያደረገው የጋዛ እልቂት
በጋዛ የኢድ አል ፈጥር በዓል እየተከበረ ነበር፡፡ የሰብዓዊ ዕርዳታን ተንተርሶ ለ24 ሰዓታት በእስራኤልና በሐማስ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነትም የኢድ በዓልን ያማከለ ነበር፡፡ ሆኖም የኢድ በዓል ለጋዛ ነዋሪዎች በሰላምና በፍቅር አልተከበረም፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ሦስት የጦርነት ሳምንታት በባሰና ዘግናኝ በሆነ...
View Articleበጋምቤላ በመዥንገርና በደገኞች መካከል ግጭት ተፈጠረ
-17 ሰዎች መገደላቸው የተሰማ ቢሆንም መንግሥት ሕይወት አልጠፋም አለ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መዥንገር ዞን የሪ በተሰኘ ቦታ ላይ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተከሰተ ግጭት 17 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ መንግሥት ግን በግጭቱ ጥቂት ሰዎች ቢፈናቀሉም የአንድም ሰው ሕይወት እንዳልጠፋ...
View Articleየጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፍ/ቤት ቀጠሮው ለመጪው ዓመት ተቀጠረ
ተመስገን ደሳለኝ) በቀድሞው የ“ፍትህ” ጋዜጣ ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሰራ ሶስት ክሶች የቀረቡበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በተደጋጋሚ ቀጠሮው ሲተላለፍበት ቆይቶ፣ ከትላንት በስቲያ ለመጪው ዓመት ተቀጠረ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት፣ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም ጋዜጠኛው የቀረቡበት ሶስት...
View Articleመኢአድና አንድነት ለውህደት ማስፈፀሚያ የገንዘብ ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው
1ሚ. ብር ያስፈልጋል ተብሏል ፓርቲዎች ውሁዱን ፓርቲ እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ ባለፈው ሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ የቅድመ – ውህደት መግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የመጨረሻውን ውህደት ለማድረግ የገንዘብ ድጋፍ...
View Articleበአሜሪካ ከጠፉት አትሌቶች ሁለቱ ከ“ናይኪ”ና ከ“አዲዳስ” ጋር ተፈራርመዋል
በዓለም የወጣቶች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመካፈል ወደ አሜሪካ አቅንተው ከነበሩ አትሌቶች መካከል ባለፈው ቅዳሜ ድንገት ከተሰወሩትና ከቀናት ቆይታ በኋላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል ሁለቱ ከታዋቂዎቹ ‹ናይኪ›ና ‹አዲዳስ› ኩባንያዎች ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን ኦሪጎን ላይን...
View Articleመንግስት የእንግሊዝ እርዳታ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችን ለመጣስ ስለመዋሉ መጣራቱን ተቃወመ
በእንግሊዝ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በጋምቤላ ክልል በተከናወነ አስገዳጅ የሰፈራ ፕሮግራም፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ደርሶብኝ፣ ለስደት ተዳርጊያለሁ ያሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ገበሬ፤ በአገሪቱ ላይ የመሰረቱትን ክስ ያዳመጠው የለንደን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች...
View Articleየመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ለሐምሌ ወር አልደረሰም
“ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተሠልቶ ይከፈላል” ለመንግስት ሠራተኞች ከሃምሌ ወር ጀምሮ የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል ቢባልም ጭማሪው ከሐምሌ ወር ደሞዝ ጋር ባለመሰጠቱ ሠራተኞች ቅር የተሰኙ ሲሆን የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የደሞዝ ጭማሪው እየተሰራ መሆኑን ጠቁሞ፣ የሃምሌ ወሩ ጭማሪ ቃል በተገባው...
View Article