ከግብረሰዶማውያኑ ጀርባ (አርአያ ተስፋማሪያም)
አርአያ ተስፋማሪያም ከጥቂት አመት በፊት በኢትዮጵያ በተለይ አዲስ አበባ የሚገኙ ግብረሰዶማውያን ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በሸራተን ሆቴል የሃይማኖት አባቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት በስፍራው ተገኝተዋል። ፕሮግራሙ ሊጀመር 15 ደቂቃ ሲቀረው በድንገት የደህንነት ሰዎች ይገቡና ጋዜጠኞች እንዲወጡ ያደርጋሉ። ቀጥሎ...
View Articleአቶ ብርሃኑ በርሀ የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ ለ ሎሚ መፅሄት የሰጡት ቃለ መጠይቅ
አቶ ብርሃኑ በርሀ የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር ፓርቲያችን ዓረና ትግራይ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች የፓቲርው ጠቅላላ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ ማድረግ መሰረት ያደረገ ሆኖ ጠቅለል ብሎ ሲገለፅ የዓረና አማራጭ ፖሊሲና በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ያለው አ ም ለህዝብ በማስተዋወቅ የአረና አማራጭ...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አምስት አባላት ከፕሬዚዳንቱ ጋር አልተግባቡም
ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከአሥራ አምስቱ ሥራ አስፈጻሚ አባላት መካከል አምስቱ ከፓርቲው ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ጋር ባለመግባባታቸው ከካቢኔ ራሳቸውን አገለሉ፡፡ ራሳቸውን ከሥራ አስፈጻሚነት ያገለሉት አባላት የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተክሌ በቀለ፣ የፓርቲው ምክትል...
View Articleከሙስና ክስ ነፃ የተሰናበቱ የመሬት ባለሥልጣናት አዲስ ኃላፊነት ተሰጣቸው
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ካቀረበባቸው ክስ በነፃ የተሰናበቱት የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊዎች የነበሩት አቶ ቃሲም ፊጤ፣ አቶ በቀለ ገብሬና አቶ ገብረየሱስ ኪዳኔ አዲስ ኃላፊነት ተሰጣቸው፡፡ አቶ ቃሲም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ የመሠረት ልማት ጉዳዮች አማካሪ...
View Articleየዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው – (ድምጽዎን አሁኑኑ ይስጡን)
ዕውነት ያሸንፋል! የሚለውን መርህ አስቀድማ ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ የማድረስ የ7ኛ ዓመት ጉዞዋን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ በየዓመቱ አንባቢዎቿን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በዓመቱ ትልቅ ሥራ የሰሩ ግለሰቦችን “የዓመቱ ምርጥ ሰው” በማለት ትሰይማለች። ባለፈው 2005 የኢትዮጵያውያን ዘመን የዓመቱ የዘ-ሐበሻ...
View Articleድምጻዊት እናና ዱባለ አረፈች
“እርጎዬዎች” በመባል በሚታወቁትና በአንድ ወቅት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ገናና ከነበሩት 5 እህትማማች ድምጻውያን መካከል አንዷ የነበረችው ድምጻዊት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሕይወት መለየቷ ተዘገበ። በ1971 ከእናቷ ወ/ሮ እርጎዬ ጸጋውና ከአባቷ ዱባለ ታርፋለህ በጎንደር አዘዞ እንደተወለደች የሕይወት ታሪኳ...
View Articleጀግና እናውቃለን ማጀገንም እንደዛው አብሮነታችን ግን እስከየት ድረስ ነው?
የ አብርሃ_ደስታ ጀግንነት ብርታትና ጥንካሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ ብቻ የሚለካ አይደለም መከራውን ሲጋፈጥ እኛስ መሬት ላይ ምን እያደረግን ነው? አብርሃ ሲታሰር የበቀል ርምጃ የተወሰደባቸው ቤተሰቦቹም ጭምር ናቸው፣ ከመቐለ እዚህ ድረስ መከራን በማዕከላዊ እንዲቀበል ሲመጣ ቤተሰብም አብሮ ይጉላላል፣ ብዙም...
View Articleየወያኔው ኢንሳ በአዲስ መልክ የፌስቡክ ስም አጥፊ ፔጆችን/ገጾችን ሊያደራጅ ነው
=================ነቢል አህመድ ዘገፈርሳ===================== ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት እና ነጻነት ለመሸራረፍ ብሎም ለመበታተን ከሚጠቀምባቸው ዘዴዎች አንዱ በማህበራዊ ድህረገጹ ያሰማራቸውን ከተቃዋሚ ሃይላት ጋር ተመሳስለው የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት መስለው የተቃዋሚ ሃይሎችን ሎግ...
View ArticleHiber Radio: ግብጽ በሳተላይት የአባይ ግድብን ሰልላ የውሃ ማቆሪያው ግንባታ አለመጀመሩን ደርሼበታለሁ አለች፤...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 11 ቀን 2006 ፕሮግራም << ...አንድነት የወሰነው የበለጠ ከመኢአድ ጋር ውህደቱን የሚያጠናክር ውሳኔ ነው። የውህዱን ኮሚቴ ስራውን እንዲያቁዋርጥ ተደርጓል። ሌላ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳዩን የሚከታተል ኮሚቴ ነው የተዋቀረው...>> ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው...
View Articleመልካ የልደት በዓል አመዬ ምኒልክ
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ከአባታቸው ከሸዋው ንጉስ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሤና ከእናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ቅዳሜ ነሐሴ 12ቀን 1836ዓ.ም ደብረ ብርሃን አካባቢ አንጎለላ ከሚባል ሥፍራ ተወልደዉ በአንጎለላ መቅደላ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ክርስትና ተነሱ:: አያታቸዉ ንጉስ ሣህለ ሥላሴ የልጁን መወለድ...
View Articleወጣት ጥላዬ ታረቀኝ ዛሬ ፍድር ቀርቦ የዋስትና መብቱ ሳይጠበቅ ለዓርብ ቢቀጠርም የትግርኛ ሙዚቃ ለምን ተከፈተ ብሎ በሰው...
ፍኖተ ነፃነት በ4/12/06 እሁድ ማታ በደህንነት ኃይሎች በቁጥጥር ስር የዋለውና በእስር ላይ የሚገኘው ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቢቀርብም ፖሊስ ከሳሹን ስላላገኘሁትና የህክምና ማስረጃውን ስላልደረሰልኝ የጊዜ ቀጠሮ ይፈቀድልኝ ያለ ቢሆንም ወጣት ጥላዬ መርማሪው የምርመራ ስራን እየሰራ አይደለም...
View Articleደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል
ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዓቢይ (ዋና) በዓላት አንዱ ይሄ ‘ደብረ ታቦር’ የምትለው የቡሄ በዓል ነው። የዚህ በዓል መሠረት የክርስቲያን እምነት ሲሆን፣ ደብረ ታቦር በግዕዝ የታቦር ተራራ...
View Articleሻእቢያ ከከረን እና ከአስመራ ጦሩን ወደ ተሰንይ ማስፈሩን ተከትሎ ወያኔ ተጨማሪ ጦር ሲያጓጉዝ ዋለ።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የመከላከያ ሰራዊቱ ሊከዳ ይችላል በሚል ስጋት የወያኔ ጄኔራሎች ሲመክሩ ውለዋል። ከሩሲያ ጋር የጦር ልምምድ ስምምነት እንዳደረገ የሚነገርለት የኤርትራ ገዥ ቡድን ሻእቢያ ከባለፉት ወራቶች ጀምሮ ጦሩን ወደ ደቡባዊ የኤርትራ ግዛቶቹ በመሰብሰብ ላይ መሆኑን ተከትሎ ወያኔም...
View Articleየአያት ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ሰልፍ እንደወጡ ተነገረ
ለ6 ቀናት መብራት የተቋረጠባቸው የአያት ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ሰልፍ እንደወጡ ለነገረ ኢትዮጵያ ተናገሩ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች ለ6 ብሎክ ያስፈልግ የነበረው ትራንስፎርመር ለ12 ብሎክ እንዲያገለግል በመደረጉ መብራት አጥተን ሰንብተናል ያሉት ነዋሪዎቹ ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት በትናንትናው ዕለት መብራት ኃይል...
View Articleበማይጨው ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሕዝቡ ጥያቄ አቀረበ
ከአንዶም ገብረሥላሴ በፌደራል መንግስት የተፈቀደ የማይጨው ተክኒክ ኮሌጅ ቀስበቀስ ወደ ዩኒቨርስቲነት የሚያደርገው እድገት በትግራይ ክልል አስተዳር ወደ ሌላ ቦታ በመዛወሩ የኣከባቢው ህዝብ ማስቆጣቱ መዘገቡ ይታወሳል። የማይጨውና አካባቢዋ ህዝብ በክልል ትግራይ አስተዳደር የኮሌጁ ወደ ዩኒቨርስቲ እድገት በመከልከላቸው...
View Articleየፀጥታ ሃይሎች በጭፍን ታዛዥነት የሚጥሷቸው መሰረታዊ መርሆች
ድምፃችን ይሰማ! በሃገራችን ኢትዮጵያ ህገ መንግስት መግቢያ ላይ በግልፅ እንደሰፈረው ሃገራችንን እንዲመራ የሚመሰረተው መንግስት በኢትዮጵያ ህዝቦች ነፃ ፍላጎት፣ በህግ የበላይነት እና በህዝቦች ፈቃድ የህዝቡን የጋራ ጥቅም፣ መብት እና ነፃነት እንዲያስከብር የሚመሰረት የፖለቲካ ተቋም ነው፡፡ ይህ የፖለቲካ ተቋምም...
View Articleየሕዝብን የነፃነት ትግል ማስቆም ፈጽሞ አይቻልም (ሸንጎ)
ነኅሴ 10 ቀን 2006 Augest 16, 2014 የአንድነት ፓርቲና የመኢአድ አመራሮችና አባላት ድርጅቶቻቸውን ለማዋሃድና የሚያደርጉትን ሰላማዊ የነፃነት ትግል ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር እንቅስቃሴ ከጀመሩ በርካታ ወራት እንዳስቆጠሩ የሚታወቅ ነው። የሀገሪቱ አፋኝ ህግ በሚፈቅደው መሠረት በጥሞና ደረጃ በደረጃ...
View Article(Breaking News) 7 ጋዜጠኞች ሃገር ጥለው ተሰደዱ
ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌውጋዜጠኛ ግዛው ታዬ (ዘ-ሐበሻ) መንግስት ሰሞኑን በነጻው ፕሬስ አባላት ላይ የጀመረውን ሰዶ የማሳደድ ተግባር ሰለባ የሆኑት 7 ጋዜጠኞች ሃገር ጥለው መውጣታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ሰበር ዜና አመለከተ:: ከሰሞኑ በፍትህ ሚ/ር ክስ የተመሰረተባቸው እነዚሁ ጋዜጠኞች የሎሚ መጽሔት, የአፍሮ ታይምስ...
View Articleበሙስሊሙ ሰላማዊ ትግል ሰበብ የታሰሩ በርካታ ታሳሪዎች ለቀጣዩ ዓመት ተቀጠሩ
ቀጠሮን በማርዘም በታሳሪዎችና ፍትህ ላይ የሚፈጸመው ደባ እንዲቆም ተጠይቋል ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው ወደ ሶስተኛ አመት እየተቃረበ ባለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል ሰበብ በእስር የሚገኙ በርካታ ታሳሪዎች ጉዳያቸው ለቀጣዩ ዓመት ተቀጠረ፡፡ ሶስተኛ ዓመቱን ለማስቆጠር ጥቂት ጊዜያት በቀሩት የሙስሊሙ ህብረሰብ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ “ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን እናወግዛለን!”አለ
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫው ለተማሪዎች በግዳጅ እየተሰጠ ያለውን ካድሬያዊ ስልጠና በማውገዝ ኢሕአዴግ እየሰራ ያለውን ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን እናወግዛለን አለ። መግለጫው እንደወረደ እነሆ፦ ላለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ ስራዬ ብሎ ካዳከማቸውና ጉዳዬ ከማይላቸው ዘርፎች ውስጥ የሚመደበው...
View Article