ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ከሜልበርን ኢትዮጵያዊ ጋር ተወያዩ
በቀጣይ እሁድ ከሲድኒ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ዛሬ ወደ ሲድኒ አመሩ! እውቁ ኢትዮጵያዊ ምሁርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም በሜልበርን የሚገኘው ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት ባለፈው እሮብ ኦክተበር 15 ሜልበርን (አውስትራሊያ) ገብተዋል። ድጋፍ ቡድኑ እኝህ...
View Articleሰይፈ ነበልባል ራድዮ ስርጭቷ በአቅም ማነስ ምክንያት ሊቋረጥ ነው
(ዘ-ሐበሻ) ላለፉት3 ዓመታት ትኩረቷን በተለይ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እንዲሁም በሌሎች ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በማድረግ ትሰራጭ የነበረችው ሰይፈ ነበልባል ራድዮ በአቅም ማነስ ምክንያት ከዚህ ሳምንት ጀምሮ አገልግሎቷ እንደሚቋረጥ የራድዮዋ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ እዮብ ባይሳ ለዘ-ሐበሻ አስታወቀ። “የኦሮሞን ሕዝብ ትግል...
View Articleጄነራል ኃይሉ ጎንፋ ያሉበት የኦነግ ከፍተኛ አመራር ጄነራል ከማል ገልቹን ከስልጣን ማንሳቱን አስታወቀ
(ዘ-ሐበሻ) በአስመራ የሚገኘውና በጀነራል ከማል ገልቹ ይመራ የነበረው ኦነግ መሪውን ከስልጣን ማንሳቱን ዘ-ሐበሻን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች በበተነው መግለጫ አስታወቀ። በዶ/ር ኑሮ ደደፎ፣ በምክትላቸው ብርጋዴር ጄነራል ሃይሉ ጎንፋና በአቶ ዳባ ጉተማ በኩል የበለጠ መረጃ ታገኛላችሁ በሚል የኦነግ ከፍተኛ አመራር...
View Articleየአ.አ ከንቲባ ጽ/ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ተታኮሱ
የአዲስ አበባ መስተዳደር ማዘጋጃ ቤት (ከንቲባ ጽ/ቤት) ውስጥ የሚሰሩ ፖሊሶች ዛሬ በግምት ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ እርስ በእርሳቸው መታኮሳቸውን አስተዳደሩ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፖሊሶቹ የተታኮሱት በከንቲባው ጽ/ቤት ውስጥ የሚሰሩ ፖሊሶች በነበራቸው ግምገማ በተፈጠረ አለመግባባት እንደሆነ...
View Articleየሶዶ ፖሊስ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች ላይ ድብደባ ፈጸመ
የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ‹‹ስቴት ፈንድ›› በሚል በየወሩ የሚሰጣቸው 340 ብር አሁን ካለው የኑሮ ሁኔታ አንጻር በቂ ባለመሆኑ እንዲጨመርላቸው ለሶዶ ከተማ አስተዳደር ጥያቄ ያቀረቡ ማየት የተሳናቸው ከ5-12 ክፍል የሚማሩ 90 ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች በፖሊስ እንደተደበደቡ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ...
View Articleፓትርያርኩ: የቤተ ክርስቲያን ራስ ቅዱስ ሲኖዶስ ባልመከረበትና ‹‹ለቤተ ክርስቲያን የማይመጥን ነው›› በተባለው የመክፈቻ...
ቅ/ሲኖዶሱኻያ ኹለት የስብሰባ አጀንዳዎችን በማጽደቅ መወያየት ጀምሯል በሕገ ቤተ ክርስቲያን ማሻሻያው ሥልጣናቸውን የማጠናከር ውጥን አላቸው የማኅበረ ቅዱሳን ደንብ አጀንዳ እንዳይኾን መቃወማቸው ውድቅ ተደርጓል ሊቃነ ጳጳሳቱን ባዘለፉባቸው ሕገ ወጥ ስብሰባዎች ይቅርታ ጠይቀዋል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በራሱ...
View Articleለቅድስት ቤተ-ክርስቲያን መልካም ሥራ የሚሠሩ ማኅበራትን ለማፍረስ መሞከር ቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን ለማፍረስ እንደመሞከር...
ጥቅምት 10 ቀን 2007 ዓ.ም. ቁጥር : 10102014/0038 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ለቅድስት ቤተ-ክርስቲያን መልካም ሥራ የሚሠሩ ማኅበራትን ለማፍረስ መሞከር ቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን ለማፍረስ እንደመሞከር ይቆጠራል:: ለቅድስት ቤተ-ክርስቲያናችን ሕልውና ዘወትር በትጋት...
View Articleቴዲ አፍሮ በአውሮፓ 6 ከተሞች የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን እንደሚያቀርብ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ከዛም በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን ያቀረበው ቴዲ አፍሮ “70 ደረጃ” የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ 7 የተለያዩ ከተሞች የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን እንደሚያቀርብ ከድምጻዊው ሥራ አስኪያጅ ያገኘነው መረጃ አመለከተ:: ቴዲ...
View Articleየይለፍ ሚስጥር ቁልፍ ሰብሮ መረጃ የሰረቀው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለ
አቶ ዮናስ ካሳሁን የተባለ ግለሰብ የወ/ሮ አኪኮ ስዩምን ኢ-ሜይል አድራሻ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ያለ ግለሰቧ ፈቃድ ባልታወቀ መንገድ በመጠቀም ግለሰቧ ከተለያዩ ሰዎችና ድርጅቶች ጋር የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ ወደራሱ አድራሻ በመላክ፣ በማጥፋትና ለ3ኛ ወገን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ግለሰቡ...
View Articleብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ
ሐራ ዘተዋሕዶ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ፣ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. አራተኛ ቀን ውሎው የድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም፣ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ የምደባ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምልአተ ጉባኤው ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ከግንቦት ፳፻፭...
View Articleየእንግሊዙ ጠ/ሚ የአቶ አንዳርጋቸው የሞት ፍርድ እንዳይፈጸም ጠየቁ
“ክቡር ጠ/ሚ አባታችንን ከሞት ያድኑልን” የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጆች የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በእስር ላይ በሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ከአምስት አመታት በፊት የተጣለው የሞት ፍርድ ተፈጻሚ እንዳይሆንና በቆንስላ ሰራተኞች መጎብኘት እንዲችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በግላቸው...
View Articleፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ
የመንግሥት ስልጠና የምርጫ ቅስቀሳ አካል ነው ብሏል የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ለምን ወጣ መባሉ ተገቢ አይደለም – ምርጫ ቦርድ ምርጫ ቦርድ ከኢህአዴግ ተፅዕኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥና የምርጫ አፈፃፀም ችግሮች ሳይወገዱ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ለማወጅ መዘጋጀቱ ተገቢ አይደለም ሲል ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመሩት...
View Articleየኖርዌይ ኦስሎ ወጣቶች ስለአገራቸው ውይይት አካሄዱ
የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የወጣቶች ክፍል ቅዳሜ ጥቅምት 10/2007 ዓም(ኦክቶበር 25/2014) “ለአገር እድገትና ለድሞክራሲ ግንባታ የወጣቶች አስትዋጾ” በሚል ሰፊ ውይይት ከ15:00 እስከ 18:00 ስዓት ተካሄደ። የመግቢያ ንግግሩ በድርጅቱ ህዝብ ግንኙነት በአቶ አቢ አማረ የውይይቱን...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት ተሰብስቦ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ በመሰብሰብ የስራ አስፈጻሚውን የ10 ወር ዕቅድ መርምሮ በሙሉ ድምጽ ማጽደቁንና በተጓደሉ የኤዲቶሪያል ቦርድ አባላት ምትክ ምርጫ ማካሄዱን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ እንደ አፈ ጉባኤው ገለጻ የዲሲፕሊን...
View Articleቅዱስ ሲኖዶስ: የፓትርያርኩን የአጠቃላይ ጉባኤ የስብሰባ አመራር በመገምገም ለሥነ ሥርዐቱ መከበር ውሳኔና መመሪያ ሰጠ፤...
ምልአተ ጉባኤው በመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው የጋራ መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ ላይ መክሮ አጽድቋል፤ በሥራ ላይ እንዲውልም መመሪያ ሰጥቷል፡፡ ከአጠቃላይ ጉባኤው አጀንዳ ውጭ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ለማስወሰን ታቅዶ በፓትርያርኩ ግፊትና በአማሳኞች ውትወታ የተከፈተው መድረክ÷ ስብሰባው ‹‹ባለቤት...
View Articleበስልጠናው ጥያቄ ያነሳው ሰራተኛ ታሰረ
ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ላይ ጥያቄ የጠየቀና ስርዓቱን የተቸ የአንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኛ ታሰረ፡፡ ፋንታሁን የተባለው የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ ሰራተኛ በስልጠናው ወቅት ጥያቄዎቹን በማንሳቱና ስርዓቱን በመተቸቱ መታሰሩን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ በስልጠናው ወቅት ስላለፉት...
View Articleበአገር ላይ የሚመጣ አደጋን አቅልሎ የማየት ያልሰለጠነ አስተሳሰብ፤
ኤፍሬም እሸቴ ታዳጊ አገሮችን በሙሉ የሚያመሳስላቸው አንድ ግርም የሚለኝ ነገር ከገደል አፋፍ ቆሞ ገደሉን መናቅ፣ ከአደጋ ጫፍ ቆሞ አደጋን ማቃለል፤ ከዚያም ከገደሉ ወድቆ መሰበር፣ በአደጋው ተጠራርጎ መወሰድ። ይህ ሐሳብ በርግጥ ፍንትው ብሎ የታየኝ የማሌዢያ አውሮፕላን በዩክሬይን ሰማይ ላይ በሚሳኤል በጋየበት ጊዜ...
View Articleበአርባ ጉጉ እና አካባቢው በዐማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም
ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን moweswe@gmail.com ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በነሐሴ ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. (Aug 08, 2014) ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳዐማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ ዐማራውን ሕዝብ «የለም» ከማለት...
View ArticleBreaking News:የካንጋሮው ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ 3 ዓመት ፈረደ
(ዘ-ሐበሻ) ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቱን ተጠቅሞ የፍትህ ጋዜጣና መጽሄትን ሲያዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ካንጋሮው ፍርድ ቤት 3 ዓመት የእስር ቅጣት ማስተላለፉ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ አመለከተ:: የፍርድ ትዕዛዝ እስኪተላለፍበት ለ2 ሳምንታት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የቆየው ጋዜጠኛው በ...
View ArticleHiber Radio:ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ ሊቀመንበር ሆነው ጄኔራል ከማል ገልቹን ተኩ; ቻይና በሕገ ወጥ መንገድ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 16 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... ገዢው ፓርቲ ሰሞኑን አንድነትን ለማዳከም ብሎ የሚአደርገውን ድራማ ተከትለን እሱን ስናስተባብል አንኖርም። ትግላችንን እንቀትላለን አንድነት ስብሰባ ሊጠራ ሲል የትኛውም ሆቴል እሺ እንዳይል ይከለከላል የአገዛዙ ቴሌቪዥን አይመጣም...
View Article