የአፋር ህዝብ እንደ ባህል የሚያየውን እጥቅ ለመንግስት እንዲያስረክብ ታዘዘ (የማሣሪያ ማስመዝገቢያውን ሰርተፊኬት ይዘናል)
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ በአፋር ክልል እንደ አዲስ ህግ ህዝቡ የጦር መሳሪያውን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመንግስት እንዲያስረክብ የሚል ህግ ወጥቷል። ይህን ትእዛዝ ብዙዎችን ያስቆጣ ሲሆን ህጉ የወጣው በሰሜን አፋር የአፋር ነዋሪዎችና የትግራይ ምልሻዎች ተጋጭው አንድ...
View Article“አቦይ ስብሐት ጎበዝ ነኽ አለኝ”ያሉት ፓትርያርኩ ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ተፋጠው ዋሉ
አቶ አባይ ጸሐዬ ፓትርያርኩን ጎበዝ አለ የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ፦ ፓትርያርኩ የማኅበራት ገንዘብ ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ገቢ ኾኖ በማእከል ካልተመራ በሚል ከማኅበራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጋራ የሚቃረን ግትር አቋም ይዘው ውለዋል፡፡ አቋማቸው ተቀባይነት ካላገኘ ስብሰባውን ለመምራት እንደሚቸገሩ በመግለጽ ምልአተ...
View Articleስለ አቶ መለስ ዜናዊ ቀበቶ ያወራችው ዘፋኝ ሃይማኖቷን ቀየረች
(ዘ-ሐበሻ) አቶ መለስ ዜናዊ የሞቱ ሰሞን በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ቀርባ “አቶ መለስ ቀበቶ እንኳ አድርገው አያውቁም ነበር” በሚል ተናግራ በብዙዎች ትችት ውስጥ ወድቃ የነበእረችው ዘፋኝ ትዕግስት ወይሶ ኃይማኖቷን ቀየረች። “ቆጨኝ” በሚል ዘፈኗ የምትታወቀውና በተለይም ስለአቶ መለስ ቀበቶ በመናገር ታዋቂነትን ያተረፈችው...
View Articleቦሌ ከወሎ ሰፈር እስከ ደንበል ህንፃ በወረቀት መፈክሮች አሸብርቆ አደረ
ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 18/2007 ከቦሌ ወሎ ሠፈር እስከ ደምበል ህንፃ ድረስ በወረቀት ላይ በተፃፉ መፈክሮች አሸብርቆ ማደሩን ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራድዮው ዘገባ ከሆነ መብት መጠየቅ ሽብር አይደለም ፣ በመንግስታዊ ጥቁር ሽብር ተስፋ አንቆርጥም ፣ ትግላችን እስከ ድል ደጃፍ ይቀጥላል በሚሉ መፈክሮች በየቦታው...
View Articleየኮሜዲያን ልመንህ ታደሰን የአዲስ አበባ ሕይወት የሚያሳይ ፎቶ
ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰለ ታዋቂና ድንቅ አርቲስት በአዲስ አበባ ጎዳና እንዲህ በፎቶ ግራፍ እንደምታዩት ሆኖ ስታዩት ምን እንደሚሰማችሁ ለመገመት አንዳግትም። ዘ-ሐበሻ ይህ አርቲስትን ሕዝብ እንዲረዳውና ወደ ቀድሞ ሕይወቱ እንዲመለስ ሕዝብን ትማጸናለች። እንደምታዩት ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ በጎዳና ላይ እንዲህ...
View Articleሰማያዊ ህዝቡ በብሔራዊ ደረጃ የሚደረገው ትግል አካል እንዲሆን ጥሪ አቀረበ
ሰማያዊ ፓርቲ ጥቅምት 18/2007 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ አፋኙን ስርዓት በመቃወምና ከስርዓቱ ጋር ባለመተባበር በብሔራዊ ደረጃ የሚደረገው ትግል አካል እንዲሆን ጥሪ አቀረበ፡፡ ‹‹የሀገራችን አስተዳደራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሱና እየከፉ የመምጣታቸውን ያህል ገዢው ፓርቲ ቆም ብሎ...
View Articleኢትዮ ቴሌኮም ከዜድቲኢ ጋር የገባውን የ800 ሚሊዮን ዶላር ውል አፈረሰ
-በውሉ መሠረት ፕሮጀክቱ ሳይጀመር ዓመት አልፎታል በአዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጪ ያለውን የቴሌኮም ማስፋፊያ ፕሮጀክት ለመተግበር የ800 ሚሊዮን ዶላር ኮንትራት የወሰደው የቻይናው ዜድቲኢ ኩባንያ ኮንትራት ተሰረዘ፡፡ እ.ኤ.አ. ኦገስት 18 ቀን 2013 ዜድቲኢ የማስፋፊያ ፕሮጀክቱን ውል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር...
View Articleባለፉት 23 ዓመታት ውስጥ በልጆቻቸው መታሰር በፅኑ ሃዘን የተወጉትን እናቶች ማሳያ የሆኑት 70 ዓመታት ያለፋቸው የጋዜጠኛ...
ከኢሳት ”ስለ ኢትዮጵያ” ከተሰኘው የራድዮ ፕሮግራም የተወሰደ Source:: gudayachn
View Articleወያኔ/ህወሓት ያደራጃቸው ምሊሽያዎች በአፋር ነዋሪዎች ላይ ተኩስ ከፈቱ
አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ ትናንት ማክሰኞ 18/02/2007 በአፋር ክልል በሰሜናዊ ዞን በኮናባ ወረዳ በትግራይ ታጥቂ ሚሊሻዎች በኮናባ ፈራስዳገ ቀበሌ ነዋሪዎች ላይ ጦርነት የከፈቱ ሲሆን ቦታውን በቶክስ እሩምታ ሲያምሱት ማርፈዳቸውን ከቦታው የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል። ይሁን እንጂ ለጊዜው ከአፋር...
View Articleቅዱስ ሲኖዶስ ‹‹እነማን ናቸው ከጀርባዎ ያሉት?›› ሲል ፓትርያርኩን ጠየቃቸው
የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ አቡነ ማቲያስ አቡነ ማትያስ÷ የሊቃነ ጳጳሳትንና ኤጲስ ቆጶሳትን ተጠሪነት ለፓትርያርኩ በማድረግ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት ሕገ ቤተ ክርስቲያን የመጨረሻው ከፍተኛ ሥልጣን ባለቤት የኾነውን የቅዱስ ሲኖዶሱን የበላይነት በፓትርያርኩ የበላይነት ለመተካት ከምልአተ ጉባኤው ጋራ መሟገታቸውን...
View Articleሚኒስትሮች ባልተወራረደ የመንግስት ገንዘብ ጉዳይ ላይ ጎራ ለይተው ተከራከሩ
ኢሳት ዜና :-የፌደራል ዋና ኦዲተር፣ አባካኝ የመንግስት ተቋማት በሚል ለጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት እና ለተወካዮች ም/ክር ቤት አፈ ጉባኤ ያቀረበው ሪፖርት ለህዝብ ይፋ ይሁን አይሁን የሚለው ጉዳይ ሚኒስትሮችን አወዛግቧል። አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ አዲሱ ለገሰና አቶ ጸጋየ በርሄ፣ የፌደራል ኦዲተሩ...
View Articleገዢው ፓርቲ ንፁሀን የፖለቲካ አመራሮች ጋዜጠኞችና ጦማሪያንን በደል ለማሳጠር እንዲቻል አንድነት ፓርቲ መላው ኢትዮጵያ...
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ በጽ/ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡ ፓርቲው በሰጠው መግለጫ ገዢው ፓርቲ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለሥርዓቱ ያሰጉኛል የሚላቸውን ንፁሀን የፖለቲካ አመራሮች፣ ጋዜጠኞችና ጦማሪያንን በህገ ወጥ መንገድ ክስ መስርቶ ማሰሩ ሳያንስ ኢሰብአዊ በሆነ መንገድ በእስር ቤት እያሰቃያቸው ይገኛል፡፡...
View Articleማዕከላዊ የሚታሰሩት የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ቁጥር አሻቅቧል * በርካታ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል
የህወሓት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት በኢንቨስትመንት ስም የጋምቤላን ክልል ነዋሪዎች እያፈናቀሉ በያዙት መሬት ምክንያት እንደተቀሰቀሰ የሚነገርለትና ለወራት በዘለቀው ግጭት ተሳታፊ ናቸው የተባሉ በርካታ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ዛሬ ጥቅምት 20/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት መቅረባቸው ታወቀ፡፡ ነዋሪዎቹ ከጋምቤላ ክልል...
View ArticleBreaking News: አብርሃ ደስታ; ሀብታሙ አያሌው; የሽዋስ አሰፋ ; ዳንኤል ሺበሺ በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው
• አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል • ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዟል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በልደታ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ምድብ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥቅምት 21/2007 ዓ.ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ በተሰየመው ችሎት 10 ተከሳሾች በፌደራል...
View Articleብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ኾኑ
ሐራ ዘተዋሕዶ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፤ የከምባታ ሐዲያ ጉራጌና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ የበላይ ሓላፊ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፤ የከምባታ ሐዲያ ጉራጌና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬ፣ ጥቅምት...
View Articleበልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞኦን ለዳግም ህክምና ሳውዲ አረቢያ ሾልከው ገቡ
ኢትዮጵያን ሃገሬ ጅድ በዋዲ ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞን ህመሙ ጠንቶባቸው ከሁለት ወር በፊት በሼክ አላሙዲን የግል አውሮፕልና ተጭነው በድበቅ ለህክመና ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ይታወሳል። በወቅቱ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሚገኝ አንድ «ቡግሻን» hospital እየተባለ የሚጠራ ሪፈራል...
View Articleሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ: ማኅበረ ቅዱሳን እየተመራበት ባለው መተዳደርያ ደንቡ እስከ መጪው ግንቦት እየሠራ እንዲቆይ...
ሐራ ዘተዋሕዶ የመተዳደርያ ደንቡን ማሻሻያ ረቂቅ ለግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡ ማኅበሩ በጊዜአዊነት በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ለመምሪያው የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ተጠሪ ኾኖ አገልግሎቱን በመፈጸም ይቆያል፡፡ ጠቅላይ ቤቴ...
View Articleመንግስት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ገጥሞታል • ‹‹መንግስት የብርን ዋጋ በቅርቡ ‹ዲቫሊዌት› ሊያደርግ ይችላል››
ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እንደገጠመው የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ አንድ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የብሄራዊ ባንክ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አጥኚ እጥረቱ መኖሩን አረጋግጠዋል፡፡ ከ20 ቀናት በፊት እያንዳንዱ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የውጭ ምንዛሬ ይሸጥ...
View Articleየኢትዮጵያ መምህራን ማህበር “የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ እራስህን ከወያኔ አሽከርነት(መጠቀሚያነት) ልታርቅ ይገባል”አለ
(ፎቶ ፋይል) በህዝብ ላይ የሚደርሰው ጭቆናና እርዛት እስከመቼ? ከኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ የተሠጠ መግለጫ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ዘወትር ስልጣናቸውን ለማራዘም ካላቸው ነቢራዊ ፍላጎት የተነሳ በህዝብ ላይ ግድያ እና እስር ከመፈፀም አልፈው ሐገራችን ኢትዮጵያን ከማትወጣበት ማጥ ውስጥ ለመክተት ደፋ ቀና እያሉ...
View Articleየወላይታ ዞን የአንድነት አመራሮች በመንግስት ሀይሎች ከባድ ድብደባ ተፈፀመባቸው
(ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ) የወላይታ ዞን የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሞ ገሞ እና የዞኑ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ወኖ በዳሳ ትላንት ጥቅምት 22 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ በ 8 ሰዓት ከስብሰባ ወጥተው በወላይታ ሶዶ ከተማ በአንድ ሆቴል ውስጥ እያሉ በከተማው የፖሊስ አዛዥ መመሪያ በመንግስት ሀይሎች “እኛ ሀገር እመራን...
View Article