ዶ/ር ኑሮ ደደፎ “ጀነራል ከማል ገልቹ ከኔ በላይ ሕግ የለም፤ ከኔ በላይ ሰው የለም በማለታቸው ከሥልጣን ተነስተዋል”አሉ
አዲሱ የኦነግ መሪ ዶ/ር ኑሮ ደደፎ በላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው ሕሊና ራድዮ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ እነሆ፦
View Articleበአፋር ክልል ዱብቲ ከተማ አንድ ወጣት ባልታወቁ ኃይሎች ተገድሎ ተገኘ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በዱብቲ ከተማ አንድ ወጣት ተገድሎ ተገኘ። ከሁለት ሳምንታት በፊት በዱብቲ ከተማ ሲዒድ አባተ የተባለ ወጣት ባልታወቁ ኃይሎች በከፉኛ ተደብድቦና ተገድሎ መገኘቱን ከቦታው ዘግይቶ ዛሬ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ግድያውን የፈፀሙትን አካላት እሰካሁን አልተያዙም።...
View Articleበተለያዩ ክልሎች ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባችሁን አውልቁ በሚል ከትምህርታቸው እየተፈናቀሉ ነው
በአሶሳ እና በሽሬ እንደስላሴ ከተማ የሚኖሩ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃባችሁን አውልቁ በሚል ከትምህርት ገበታቸው እየተፈናቀሉ እንደሚገኙ ተገለፀ:: አቡ ዳውድ ኡስማን በቤኒሻንጉል ጉምዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ከተማ በሚገኙ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ለብሰው መማር...
View ArticleHiber Radio:ኢትዮጵያዊያኑ በዲሲ የኢሕአዴጉን አቃቤ ሕግ በተቃውሞ አንገት አስደፉ * በዱባይ በኢትዮጵያዊቷ ላይ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... ገዢው ፓርቲ ምርጫ ቦርድን ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም ተቋማት ተቆጣጥሯል። አሁን ምርጫ ውስጥ እንገባለን አንገባም ለማለት አንችልም ። የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ እየጠየቅን ሁኔታዎች ካልተለወጡ ያኔ እንወስናለን። ይህን እና ጥቅምት...
View Articleቅ/ሲኖዶስ: በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ የተሐድሶ መናፍቃን ፈተናና በጋምቤላ የጸጥታ ችግሮች ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ
ሐራ ዘተዋሕዶ በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙ የተሐድሶ መናፍቃን (አላውያን) ድርጅቶችና ግለሰቦች አስተዳደራዊ ችግርንና ጎሳዊ ርእዮታዊ ጥላቻን ሰበብ በማድረግ ቤተ ክርስቲያናችንን ከሕዝቡ ነጥሎ ለማዳከም በኅቡእ እና በገሃድ የሚያራምዱትን የክሕደት ትምህርት ማጋለጥ ጠንካራ የጋራ መግባባትና አቋም ተይዞበታል፡፡ በምልመላና...
View Articleየ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የ24 ሰዓት የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ትግል ፕሮግራሙን ይፋ አደረገ • የ24 ሰዓት (የአዳር) የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም 9 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመሰረቱት ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የህዝባዊ ትግል...
View Articleበስብሰባ ጋጋታ የተማረውን ሕብረተሰ የሸፈተ ልብ ምርኮኛ ማድረግ አይቻልም
በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ ከተቋቋመበት ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ያጋጠመውን ዙሪያ ገብ ችግር ፣ በመምህራን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል ከዚህ አንፃር መምህራን የትምህርቱን ጥራት ለማስጠበቅና መብቶቻቸውን ለማስከበር ማድረግ ያለባቸውን እንቅስቃሴና መወሰድ...
View Articleየግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሁፍ: የወያኔ ግፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ
ዘረኛዉ ወያኔና ባለሟሎቹ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላና በሸኮ መዠንገር አካባቢ የሚያካሄዱትን የማንአለብኝነት የመሬት ዝርፍያና ዜጎችን እርስ በርስ በማጋጨት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያደርጉት አራዊታዊ ሩጫ የተነሳ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝብ ይህ ነዉ ተብሎ ሊነገር የማይችል እልቂት እየተፈጸመበት ነዉ። የመዠንገር...
View Articleየመንግስት ሚድያዎች ቀላል ባሉት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው ቃጠሎ አንድ ተማሪ ተቃጥሎ መሞቱ ተገለጸ (የቃጠሎ ፎቶዎች...
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ኖቬምበር 4 ቀን 2014 ዓ.ም በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በደረሰ ቃጠሎ አንድ ሰው ተቃጥሎ መሞቱን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ዛሬ በዩኒቨርሲቲው የደረሰውን ቃጠሎ የሕወሓት አመራሮች የሚቆጣጠሩት ራድዮ ፋና “በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዲ-ሀቂ ካምፓስ የሚገኝ አንድ የወንድ ተማሪዎች መኖሪያ (ዶርም) ህንፃ ላይ...
View Articleአበበ ተካ ልጆቹን እንዲያይ በአሜሪካ ፍርድ ቤት ከተፈረደለት በኋላ ያደረገው ልብ የሚነካ ንግግር (Video)
ከ30 በላይ አርቲስቶች በዋሽንግተን ዲሲ ፍርድ ቤት ዛሬ የቀረበውን አርቲስት አበበ ተካን አጅበው ተገኝተው ነበር:: በዚህ የፍርድ ቤት ውሎ አበበ ተካ በተከሰሰበት ክስ ልጆቹን እንዲያይ ተፈርዶለታል:: ከዚያ በኋላ የሰጠውን ልብ የሚነካ ንግግር በምስል ይመልከቱ:-
View Articleየኢትዮጵያና የግብፅ የጋራ ሚኒስትሮች ጉባዔ የተለያዩ ስምምነቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ
An Egyptian government minister who visited Addis Ababa earlier this week has urged Ethiopia to halt construction of a multi-billion dollar hydroelectric dam project on the Nile’s upper reaches – but...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር አስተባባሪ ታሰረ
• ‹‹ጎንደር ውስጥ ያለውን የህዝብ ጥያቄ ለማፈን የተደረገ ነው፡፡›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ • ‹‹የፀረ ሽብር ህጉ የገዥው ፓርቲን ስልጣን ለመጠበቅ እየዋለ ነው፡፡›› አቶ ይድነቃቸው ከበደ የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ጎንደር የዞን ሰብሰቢ አቶ አግባው ሰጠኝ ጎንደር ከተማ ውስጥ ጥቅምት...
View Articleበአንድ አካባቢ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚካሄድ ጥቃት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ የሚካሄድ ጥቃት ነው!
ጥቅምት 25፣2007 (ኖቨምበር 4፣2014) ህወሓት/ኢህአዴግ በተለያዩ ኢትዮጵያውያን ላይ ያነጣጠረ የግፍ ተግባር ማካሄድና የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲውን ተግባራዊ ማድረጉን በሰፊው ቀጥሏል:: በዚህ አኳያበሶማሌ፣ በአማራው፣ በኦሮሞ፣ በሲዳማ፣ በአፋር፣….ወዘተ ተወላጆች ላይ የሚያካሂደው እልቂት በቂ መረጃ ነው:: የዚህ...
View Articleበእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ተከሳሾች ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው
• ‹‹እስላማዊ መንግስት ለመመስረት ተንቀሳቅሰዋል፣ በሽብር ወንጀልም ተሳትፈዋል›› የተባሉ ሌሎች ተከሳሾ በሽብር ተከሰዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርት በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በሽብር የተከሰሱት አራቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ አስሩ ተከሳሾች ዛሬ በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የዋስትና...
View Articleየልጅቷ እምባ –ከሳዑዲ አረቢያ መልስ – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)
እመቤት ከአራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ በመመለሷ ደስተኛ ሆናለች፡፡ በ1993 ዓ.ም መስከረም ወር አካባቢ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ስትጓዝ መንገዱ አልጋ በአልጋ ሆኖላት አልነበረም፡፡ ከ10 ክፍል በላይ ልትቀጥለው ያልቻለችውን ትምህርት ትታ አዲስ አበባ ውስጥ መቀመጥ አልታያትም፡፡ የተወለደችውና ያደገችው ጅማ ቢሆንም...
View Articleበኢብራሂም መሀመድ መዝገብ ተከሰው ከነበሩት 6 ቱ ላይ የቅጣት ወሳኔ ተላላፈባቸው
(ቢቢኤን. ሐሙስ ጥቅምት 27/2007) ስኔ 27 አሚሩ ድምፃችን ይሰማ ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ተቃውሞ በግፍ ተይዘው ታስረው ከነበሩት ወንድሞች መካከል 5ቱ ጥቅምት 24 በዋለው ችሎት ያቀረቡት የመከላኬያ ምስክር በቂ ነው በማለት በነፃ ተሰናብተው የነበረ ሲሆን በተቀሩት 6 ት ተከሳሾችን ደሞ ጥፋተኞች ናቸው በማለት...
View Articleሰሞኑን በጋምቤላ በተከስተው ግጭት 60 የሞቱ ; 36 የተሰደዱ; 4 የደረሱበት ያልታወቀና 23 የአካል ጉዳት የደረሰባቸው...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ ባወጣው 132ኛ ልዩ መግለጫ በክልሉ በመንገሽና ጎደሬ ወረዳዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተገደሉ የ60 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ዝርዝሩን ይመልከቱ
View Articleየማለዳ ወግ …በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ን.ግ / ደ.ህ.ዴ. ን ክብረ በዓል ! (ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል !በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ክንፍ የደ.ህ.ዴ.ን ፖለቲካ ፖርቲ አባላት ወዳጆቸ ባደረጉልኝ ግብዣ መሰረት በደ.ህ.ዴ.ንን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ተገኝቸ ነበር ። እንደ ዛሬው የደ.ህ.ዴ.ን በዓል ፍሪዳ ተጥሎ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ድርጅቶች የልደት...
View Articleየሰላም ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ ታሰረ
ነገረ ኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በማስተባበርና በማቀራረብ እርቅ ለማስፈን እንደሚንቀሳቀስ የሚነገርለት የመግባባት፣ አንድነትና ሰላም (ሰላም) ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ መታሰሩን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አቶ ፋንታሁን የታሰረው ‹‹የሰላም ጥሪ›› በሚል ነጭ ሰንደቅ አላማ በማውረብለብና...
View Article