ግንቦት 7 የሕወሓት አስተዳደር በለቀቀው ‘አዲሱ’የአንዳርጋቸው ምስል ዙሪያ ምላሽ ሰጠ * “ሁላችንም አንዳርጋቸው እንሁን”
ግንቦት 7 ወቅታዊ አቋሙን በሚገልጽበት ርዕሰ አንቀጽ ባለፈው እሁድ የሕወሓት አስተዳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ስላስተላለፈው ዘገባ ምላሽ ሰጠ:: ሙሉ ር ዕሰ አንቀጹን ዘ-ሐበሻ እንደወረደ አስተናግዳዋለች:: ሁላችንም አንዳርጋቸው ጽጌን እንሁን!!! በህወሓት ሙሉ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የፌደራል ፓሊስ በእሁድ ታህሣሥ 28...
View Articleየኢሳት ጋዜጠኞች መሳይ መኮንን እና ፋሲል የኔዓለም አስመራ ገቡ
(ዘ-ሐበሻ) ኢሳት በሰበር ዜና እንዳቀረበው ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከዋሽንግተን ዲሲ እንዲሁም ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ከሆላንድ ኤርትራ ገቡ:: ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ከኢሳት እንደተገኘው መረጃ ከሆነ ጋዜጠኞቹ አስመራ የገቡት ትናንት ሲሆን በኤርትራ ቆይታቸውም እዚያ ያለውን ሃይል እንደሚጎበኙና ዘገባም እንደሚያቀርቡ...
View Articleከእናቷ ጋር አስፓልት እየተሻገረች መኪና የበላት የ19 ዓመቷ የነፋስ ላይ ሻማ የሜሪላንዷ ቤዛ አማረ
ትናንት በዘ-ሐበሻ የዜና እወጃ ላይ ኢትዮጵያዊቷ በሜሪላንድ ከአውቶቡስ ወርዳ ወደ ቤቷ ስታመራ በመኪና ተገጭታ መሞቷን ዘግበን የሟቿን እህታችን ፎቶ ባለመለጠፋችን በርከት ያሉ አንባቢዎቻችን ፎቶዋን እንድናቀርብ ጠይቀውን ነበር:: የ19ኝ ዓመቷ ቤዛ ፎቶ ግራፍን አቅርበናል:: ቤዛ አማረ የተባለችው የ 19 ዓመት ወጣት...
View Articleኢትዮጵያዊያን አንዳርጋቸውን ሲያዩ የሚታያቸው ጽናት፣ አርበኝነትና አልበገር ባይነት ነው። ሲል ግንቦት 7 ለፍትህ፣...
ግንቦት 7 <<ሁላችንም አንዳርጋቸው ጽጌን እንሁን!!!>> በሚል ርእስ ዛሬ ታህሳስ 29 ቀን ባስነበበው ርእሰ-አንቀጽ፤በህወሓት ሙሉ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የፌደራል ፖሊስ እሁድ እለት በቴሌቪዥን ፕሮግራሙ በግፍ እስር ላይ የሚገኘውን የግንቦት 7 ዋና ፀሐፊን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለ 10 ደቂቃ...
View Articleመታረም የሚገባዉ ማነዉ? ርዕዮት አለሙ ከቃሊቲ እስር ቤት
በግል የህትመት ዉጤቶች አማካኝነት በሀገሬ ዉስጥ የምመለከታቸዉን ችግሮች ለህዝብ ማቅረብና እንደዜጋም መፍትሔ ይሆናሉ ብዬ የማስባቸዉን ሀሳቦች መጠቆም ከጀመርኩ አምስት አመታት አለፉ፡፡ የመጀመሪያ ፅሑፌን ያዘጋጀሁት ” “ስህተቶችን” ለማረም የተፈፀሙ ስህተቶችና የስህተት ማረሚያ እርምጃዎች” በሚል ርዕስ እንደነበረ...
View Articleባለቤት የሌለው መሬት –ቤጌምድር! (የመከላከያ ሰራዊት በትግራይ እና አማራ ተዋጊዎች መካከል ሰፈረ (ከዚያስ?))
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ ስለዚህ አካባቢ እኩል ግንዛቤ ላይኖረው ይችላል:: በመሆኑም ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ስለዚህ አካባቢ ታሪካዊ ዳራ ማሳየት አስፈላጊ ሆኗል:: እናም በታሪክ መንኮራኩር ትንሽ ወደኋላ መሄድ ሊኖርብን ነው:: ይህ የሰሜን አውራጃ ከጥንት ጀምሮ ቤጌምድር ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን በራሱ...
View Articleመሳይና ፋሲል ታገቱ ( ሄኖክ የሺጥላ)
አገቱኒ የምትለውን የግዕዝ ቃል በመጀመሪያ በመዝሙረ ዳዊት ላይ ነው ያየሁዋት ፣ መዝሙር (3)፣ እንዲህ ነበር ሰንጠር ብላ የገባችው ። ወተንሳእኩ እስመ እግዚያብሔር አንስአኒ አይፈርህ እመ አእላፍ ሕዝብ ዕለ አገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ። ትርጉሙም …. እግዚያብሔር አንቅቶኛልና እና ነቃሁ ከአእላፍ ሕዝብ ከከበቡኝም...
View Articleበጎንደር አርማጭሆ የተቀሰቀሰው ግጭት ሊበርድ አልቻለም
ኢሳት ዜና :-ባለፈው ሳምንት ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያዎች በመታጀብ በጎንደር አርማጭሆ ውስጥ <<ሶረቃ>> የሚባለውን አካባቢ ወደ ትግራይ ለማካለል በወሰዱት እርምጃ የተነሳው ግጭት እስካሁን ሊበርድ እንዳልቻለ በስፍራው የሚገኘው የኢሳት ወኪል ያጠናቀረው ሪፖርት ያመለክታል። ወኪላችን እንዳለው...
View Articleለጥምቀት ሰማያዊ ቲሸርት እንዳይለበስ ተከለከለ • ህዝብን ያነቃቃሉ የተባሉ መንፈሳዊ ጥቅሶች መጠቀም አይቻልም ተብሏል
(ነገረ ኢትዮጵያ) የክርስትና እምነት ተከታይ ወጣቶች ጥምቀት በዓል ላይ ሰማያዊ ቲሸርቶችን እንዳይለብሱ መከልከላቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፈረንሳይ ሌጋሲዮን ጀምሮ እስከ ጃንሜዳ አካባቢ የሚኖሩ ወጣቶች በተለያዩ ማህበራት ስር ለጥምቀት በዓል ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ የገለጹት ምንጮቹ ከዝግጅታቸው መካከል...
View Articleየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እሁድ ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤው ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው።
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እሁድ ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤው ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው። የጠቅላላ ጉባዔ መደበኛ ስብሰባ በየሶስት አመቱ ሲሆን አስቸኳይ ወይንም ልዩ የጠቅላላ ጉባኤ መጥራት እንደሚቻል የአንድነት ደንብ በግልጽ ያስቀምጣል፡ በአንድነት ደንብ መሰረት አስቸኳይ ወይም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ መጥራት...
View Articleየሕዝባችን አንድነት እና የአገራችን ታሪካዊ መልካአ-ምድር ለመጠበቅ ታሪካዊ ሃላፊነት ለሚሰማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፦
እንደሚታወቀው የጎንደር ክ/ሀገር፤ የጋራ መመኪያችን ለሆነችው ኢትዮጵያችን የአንድነት መሰረት የታሪክ እምብርት በመሆን ትታወቃለች። በመሆኑም፤ ለሁላችንም ኩራት እና መመኪያ የሆነችውን ኢትዮጵያ አገራችን ለማጥፋት መሰሪ አላማን ይዘው የተነሱ አገር አጥፊዎች ሁሉ የመጀመሪያ የጥፋት ክንዳቸውን የሚሰነዝሩት፤ ጦራቸውን...
View Articleሰበር ዜና –አንድነትን ፓርቲ ምርጫዉን መሳትፍ የለበትም የሚል የፖለቲካ ዉሳኔ እንደተወሰነ ፣ ከሕወሃት አመራሮች ቅርበት...
ሰበር ዜና – አንድነትን ፓርቲ ምርጫዉን መሳትፍ የለበትም የሚል የፖለቲካ ዉሳኔ እንደተወሰነ ፣ ከሕወሃት አመራሮች ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ገለጹ
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ የበረራ ቁጥር ET -AQV አይሮፕላን በጋና አክራ ተከሰከሰ
Minilik Salsawi የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አይሮፕላን በኮቶካ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ሜከስከሱ ከጋና አክራ የወጡ ዜናዎች አመለከቱ:: የመከስከስ አደጋው የተከሰተው ካርጎ አይሮፕላኑ በኤርፕርቱ ለማረፍ ሲንደረደር በነበረው መጥፎ አየር ምክንያት መሆኑን የአየር መንገዱ ባለስልጣናት ተናግረዋል::አደጋው...
View Articleከመላው አገሪቷ በአንድ ቀን፣ በአንድ ፊሽካ ጥሪ፣ የአንድነት ጉባኤተኞች ተሰባስበዋል
(ዘ-ሐበሻ) “አንድነትን ለመታደግ ከየአቅጣጫው እየተመመ ያለው የአንድነት የሰላማዊ ትግል ሰራዊት፣ በጊዜ በዋናው ጽ/ቤት ከትመዋል፤ ይሄው ታሪክ ሊሰራ፣ የምርጫ ቦርዱ አሳፋሪነት፣ የስርዓቱ ሽፍትነት ሊመሰክር፤ ይህን የአንድነት ልጆች ተጋድሎ ለልጅ ልጅ ሊነግር ታድመዋል። ይህ ትልቅ ታሪክ ሲፈፀም በቦታው ተገኝቼ...
View Articleየአንድነት ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤ ላይቭ ዘገባ
የአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በጥሩ ሁኔተ እየቀጠለ ነው። ምርጫ ቦርድ ሕጉ በሚጠይቀው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ ለመታዘብ አልተገኘም። አቶ አለነ ማጸንቱ አቶ በላይ ፍቃዱን ኢንዶርስ አደርገው ራሳቸው ከ እጩነት አወጥተዋል። ምርጫዉ በአቶ ዳግማዊ ተሰማና በአቶ በላይ ፍቃዱ መሃከል ነው የሚደረገው። የአንድነት ፓርቲ ዛሬ...
View Articleበቂሊንጦ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን አስታወቁ
በቂሊንጦ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ፡፡ በቂሊንጦ ከሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አመራሮች መሃል የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው እና የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ለአዲሱ የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ...
View Articleሰሚ ያጣ ጮኸት ከካርቱም –አጥናፉ መሸሻ
በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጽያዊያኖች ሁሉ ፤ በተለያዩ ግዜያት ሰብአዊ መብታችን ይከበር ዘንድ ፤ ከምድር ሱዳን የሲቃ ጮኸታን ሰምታችሁ በተቻላችሁ መጠን ትታደጉን ዘንድ ደጋግመን በፁሁፍ አሰምተናል ፤ እንሆ በአሁኑ ሰአት ወያኔ ከምንግዜውም በላይ በከፋ መልኩ ፤ ካርቱም ውስጥ ስደተኛውን...
View Article“አንዱ ቡድን ሌላዉን ጥሎ ለማለፍ የሚያደርገዉ ግብግብ ዉጤታማ ሊሆን አይችልም”ትንሳኤ ኢህአፓ
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር! እኛ የትንሳኤ ስብስብ በተለያዩ ጊዜያት በጽሁፍ፤ በሬዲዮ ብሎም በቴለቪዥን መስኮትያለንን አላማ ለኢህአፓ አባላቶችና በተለያዬ ምክንያት ከድርጅቱ ለወጡ እንዲሁም በድርጅቱ ዉስጥ ለመታገል ለሚፈልጉ ታጋይ ኢትዮጵያዉያን ሁሉ በተደጋጋሚ አሳዉቀናል፤ ዛሬም እንደገና ወደፊት ድርጅቱን ለማጠናከር...
View Articleሳዲቅ አህመድ ለዛ ባለው አነጋገሩ ያላደረግናቸዉ ልናደርጋቸዉ የሚገቡ ነገሮችን ይጠቁመናል
ዳላስ ላይ በተደረገ የኢሳት ገቢማሰባሰብ ዝግጅት ላይ ጋዜጠኛና አክቲቭስት ሳዲቅ አህመድ ለዛ ባለው አነጋገሩ በትግሉ ያላደረግናቸዉ ልናደርጋቸዉ የሚገቡ ነገሮችን ይጠቁመናል:: ያድምጡት – ያተርፉበታል::
View Article