በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የተቋቋመው የሃገር ፍቅር የሥነ ጥበብ መድረክ ጥር 16 ቀን 2007 ያቀርባል
በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የተቋቋመው የሃገር ፍቅር የሥነ ጥበብ መድረክ ሁለተኛ ዝግጅቱን ጥር 16 ቀን 2007/ ጃንዋሪ 24 /2015 በፍራንክፈርት ከተማ ያቀርባል። ስለ ዝርዝሩ የተያያዘውን ማስታወቂያ ያንብቡ ።
View Articleትብብሩ ምርጫ ቦርድ የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን በር ለመዝጋት እየተጋ መሆኑን አስታወቀ
• ‹‹ምርጫ ቦርድ ለገዥው ፓርቲ በአጥቂነት ቦታ ተሰልፎ እየተጫወተ ነው›› የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን በር ለመዝጋት እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል ቅሬታውን ገለጸ፡፡ ትብብሩ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው ምርጫ...
View Articleጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በግንቦት 7-አርበኞች ግንባር ውህደትና በኢሳት ጋዜጠኞች የአስመራ ጉዞ ዙሪያ ለህብር ራድዮ የሰጠው...
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ከላስቬጋስ ከሚሰራጨው ሕብር ራድዮ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ግንቦት 7 እና አርበኞች ግንባር ስላደረጉት ውህደት; እንዲሁም የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ አስመራ መሄድ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል:: ያምድጡት:: Download (TIFF, 444KB)
View ArticleHiber Radio: የሕወሓት አስተዳደር ተለጣፊ አንድነት ፓርቲ መመስረቱ…የግንቦትና አርበኞች ግንባር ውህደት መነቃነቅ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥር 3 ቀን 2007 ፕሮግራም የኢሳት ኤርትራ መግባትና የአርበኞች ግንባርና የግንቦት ሰባትን ውህደት በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገናል (ሙሉውን ያዳምጡ) <...ምርጫ ቦርድ በአራት ቀን ውስጥ ጊባዔ አድርጉ አለ ባልጠበቀው ሁኔታ ከመላው አገሪቱ ጉባዔተኛው...
View Articleበጀርመን ፍራንክ ፈርት ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
በዳዊት መላኩ በጀርመን ፍራንክ ፈርት በዛሬው ዕለት ማለትም 12/01/2015 እ.ኤ.አ ከጠዋቱ 11፡00 ሰዕት ጀምሮ መነሻውን የዶቼ ባንክ ዋና ጽ/ቤት ከሚገኝበት አድርጎ መድረሻውን የወያኔው ቆንስላ ጽ/ቤት ያደረገ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሰልፉ ተሳታፊዎች የተገኙ...
View Articleማላዊ 40 ኢትዮጵያዊያንን አሠረች
(ዘ-ሐበሻ) የሃገሬን ድንበር በሕገወጥ መንገድ አቋርጠው ገብተዋል ያለቻቸውን 40 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ማላዊ አስታወቀች:: ከታንዛኒያ ዝቅ ብላ ከሞዛምቢክ ከፍ ብላ ከዛምቢያ አጠገብ በአፍሪካ ካርታ ላይ የምትታየው ማላዊ በሃገራቸው መንግስት ተማረው የተሰደዱ እነዚሁኑ ኢትዮጵያውያን ፍርድ ቤት...
View Articleአቶ ብርሃኑ አዴሎ ከሥልጣናቸው ተነሱ
(ዘ-ሐበሻ) ከጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በአንድ ላይ የደህዴን ፖሊት ቢሮ አባል የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ምክንያቱ ባልታወቀ ምክኒያት ድንገት ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ:: የኢትዮጵያ አዕምሮአዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ በጠቅላይ ሚኒስትሩ...
View Articleበአንድነት አባላት እንዴት inspired እነደሆንኩ! –ሶሊያና ሽመለስ (የዞን 9 ቦልገር)
ትላንትና ያየሁት የአንድነት ፓርቲ አባላት ፎቶ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጾ ዋለ፡፡ ፎቶው ላይ ምርጫ ቦርድ የጠራው አስገዳጅ ጉባኤ ላይ ለመገኘት መጥተው ፓርቲው ቢሮ ውስጥ መሬት የተኙ አባላት ፎቶ ነበር፡፡ አንዱን እዛ መሬት ላይ የተኛ አባል አሰብኩት፡፡ “Most probably” ብዙም የኢንተርኔት ተጠቃሚ አይደለም፡፡ (...
View Articleከምርጫው በፊት ምርጫ ቦርድ የሚደክምለት አብዩት –ዳዊት ስሎሞን
በእርግጥ ምርጫ ቦርድን ለፕሮፌሰር መርጋ በቃና በመስጠት ኢህአዴግን ከጨዋታው ውጪ ማድረግ አይቻልም፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ደም ስር በዚህ ተቋም የተተበተበ በመሆኑ ምርጫ ቦርድን እንደ አንድ ራሱን የቻለ ነጻ ተቋም መቁጠር እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያዊያኑ ቀርቶ ለምዕራባዊያኑም የሚዋጥ አይሆንም፡፡ሁለቱ የአንድ ሳንቲም...
View Articleየኢትዮጵያ ምርጫ መቆመሪያ ተቋም ገመና –በዳንኤል ተፈራ
ያሳለፍነው ሳምንት በሕወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ተሰልተው፣ ታስቦባቸው ይፋ ከተደረጉና አሻንጉሊቱ ምርጫ ቦርድ እንዲፈጽመው በህወሃት ሰዎች ቀጭን ትዕዛዝ ተሰጥቶት ገቢራዊ እንዳደረገው የሚጠረጠረው የፖለቲካ ጉዳይ ይፋ የተደረገበት ነበር፡፡ ይሄው ጉዳይ በአይረቤ ሰበብና በምክንያት አልባ ሁነት ግን ዳግም ከቤተ-መንግስት...
View Articleምርጫ ቦርድ ከመኢአድ፤ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል
ተከፋፍለዋል’ ያላቸው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ – አንድነት የአመራር አባላት በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ በየችግሮቻቸው ላይ ጠቅላላ ጉባዔዎቻቸውን አስወስነው ለቦርዱ ሪፖርት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ለሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleአንድ ጥያቄ ስለ አንድነት! –አቤ ቶኮቻው
አንድነት ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ባስጠነቀቀው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤውን አድርጎ ሊቀመንበሩን ድጋሚ መርጧል። ይሄንንም ከምርጫው ቀን ቀደም ብሎ ጀምሮ በፎቶግራፍ እያስደገፉ ያፕርቲው ልጆች ሲያሳዩን እኛም እየተደነቅን ላይክም ሼርም ስናደርገው ሰንብተናል። ልክ የጠቅላላ ጉባኤው እለት ታድያ አቶ ትዕግስቱ የተባሉ ሰውዬ ሌላ...
View Articleየእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ቃጠሎ ውዝግብ ፈጥሯል
‹‹የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንደደረሱ ቢያጠፉ ሆቴሉን ማትረፍ ይቻል ነበር›› የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ‹‹በተደወለልን በሁለት ደቂቃ ውስጥ ደርሰናል›› የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ባለሥልጣን አዲስ አበባ ከተማ በተቆረቆረች በ19ኛ ዓመቷ በአሁኑ አጠራር በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት ፒያሳ...
View Articleበጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አካባቢ እሳት ተነሳ
ፎቶ ፋይል ደጋ እስጢፋኖስ (ዘ-ሐበሻ) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደዘገበው በጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ እሳት ተነሳ:: እንደ ዘገባው ከሆነ እሳቱ የተነሣው ከደኑ አካባቢ ሲሆን ወደ ገዳሙ ገና አልደረሰም፡፡ የክልሉ ፖሊስ ወደ ቦታው በፍጥነት መድረሱ ተሰምቷል ያለው ዲ/ን ዳንኤል አባቶች እሳቱን ቆርጦ...
View Articleበዞን 9 ጦማርያንና ጋዜጠኞች ላይ የቀረበው ክስ በድጋሜ ‹‹ተሻሻለ››
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ጥር 6 ቀን 2007 ዓ.ም ለ15ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ የተሰየመው ቀደም ብሎ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የተመሰረተው ክስ እንዲሻሻል ባዘዘው መሰረት የፌደራል አቃቤ ህግ ክሱን ፍርድ ቤቱ በሰጠው...
View Articleበዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ጫካ የተነሳው እሳት በገዳሙ ላይ ጉዳት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር ውሏል
ዘ-ሐበሻ ዛሬ በቀዳሚ ዜናዋ ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ በታላቁ እና በጥንታዊው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አካባቢ ተነስቶ ስለነበረው ድንገተኛ የእሳት አደጋ መዘግቧ ይታወሳል:: አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት ይህ እሳት ወደ ገዳሙ ሳይዛመትና ብዙ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል።ፎቶ...
View Articleየአማራ ክልል አስተዳደር ምርጫውን ተከትሎ አመጽ ይነሳል በሚል የ‹‹ፀጥታ ኃይሎችን›› እያሰለጠነ መሆኑ ተሰማ
• ፖሊሶች የደረጃ እድገት እንደሚደረግላቸው ቃል ተገብቶላቸዋል የአማራ ክልል መስተዳደር በግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀውን አምስተኛው አገራዊ ምርጫ ተከትሎ አመጽ ከተከሰተ ለመቆጣጠር ያስችላል ያለውን ስልጠና ለክልሉ ፖሊስ፣ ለማረሚያ ቤት ፖሊስ፣ ለሚሊሻና ለመከላከያ ሰራዊት አባላት እየሰጠ...
View Articleበተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም
∙በቃል የቀረበው አቤቱታ ከድምጽ ክምችት ክፍል ጠፍቷል ተብሏል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች እና ሌሎች በተመሳሳይ መዝገብ ያሉ የሽብር ተከሳሾች በቂሊንጦ እስር ቤት አስተዳደር መካከል...
View Articleሰማያዊ ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች ከስላሴ በዓል ላይ ተባረሩ
በነገረ ኢትዮጵያ • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ‹የፈራ ይመለስ› የሚል ቲሸርት አስለብሶ ሲበጠብጠኝ ሰንብቷል፡፡›› የየካ ክፍለ ከተማ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ • ‹‹ገዥው ፓርቲ ጥላውን የማያምንበት ደረጃ ላይ ደርሷል!›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ጥር 7/2007 ዓ.ም የዓመቱን የስላሴ በዓል ለማክበር አራት ኪሎ የሚገኘው...
View Articleየመኢአድ መልስ ለምርጫ ቦርድ – VOA
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ተከፋፍለዋል” ያላቸው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላት በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ የአመራር አባላቱ በአንድ ላይ ሆነው በችግሮቻቸው ላይ ጠቅላላ ጉባኤዎቻቸውን አስወስነው ለቦርዱ ሪፖርት እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መስጠቱ...
View Article